የሰራተኛ ደሞዝ አዋጁ ከምን ደረሰ? የቤት ኪራይ አዲስ መረጃ | Salary, Making Money and House Investment
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 มิ.ย. 2024
- የሰራተኛ ደሞዝ አዋጁ ከምን ደረሰ? የቤት ኪራይ አዲስ መረጃ | Salary, Making Money and House Investment #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv
በአሁኑ ጊዜ እጅግ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ያሉት ጡረተኞች ናቸው በተለይ ዝቅተኛ አበል የሚከፈላቸው ከስድስት ሺህ በታች የሚያገኙ ጡረተኞች በሞትና በሕይወት መካከል ናቸው መንግሥት ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል
❤ 5:20 5:22 5:23
ለጡረተኛ ስንቴ ጨመረ ዝቅተኛ ተከፋይ ከሠራተኛው የለም ወይ? አንተ ከደላህ
አንድ የድግሪ መንግስት ሰራተኛ የሚከፈለው እኮ ከ 4ሽህ ጀምሮ ነው እንትን ስለጡርተኛ ታወራለህ
ሚዲያ ላይ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ በቂ መረጃ ሳይኖራችሁ ወሬ በቀደደዉ አፋችሁ አትቀደዱ አትበጥረቁ ለበጎ ነገር ተጠቀሙበት ደሞዝ አይጨመርም ተብሏል አለቀ ቢጨመር እኔም በጣም ደስ ይለኝ ነበረ ። ግን መንግስ ከመጨመር ይልቅ ንፁሀንን ለመግደል በጀቱን ለጦር መግዣ ነዉ የሚያደርገዉ ።
የሚሰራው የታች ሠራተኛ የሚጨመረው ለላይሠራተኛ ጡረተኞችን ይልቅ ብትጨምሩላቸው
በኦን ላይን ህግ ከሆነ ቦታና ጊዜን ብቻ ስለሚመለከት ህግን የሚወክሉ ብዙ ውጣ ውረድ ያላቸው ድርጅቶች ስለማያስፈልጉ ለቀጣሪ ተቋሙ እውነተኛ ፍትህ እንዲሰጥ ይቻለዋል።
🌈🌈🌈🌈🌈
ጡረተኞች በጣም ጉዳት ላይ ናቸው ይጨመርልን መንግስታችን አደራ እንላለን።
ለጡረተኛ ተጨምሯል ምናምን የምትሉ ምቀኞች እባካችሁ ከቀልባችሁ ሁኑ ወንድሜ ምቀኛና ቅድብ አያድግም ።
ጠረተስ
ደመወዝ መጨመር ብቻ ሳይሆን የኑሮ ውድነቱን እንዲረግብና በጣም ዝቅተኛ የጡረታ አበል ያላቸውንም ቢመለከት መልካም ነው።😊😅😅😮😂❤ 9:45 😊
ጡረተኛ ምግብ አያስፈልግም እንዴ የደሞዝ ጪማርው ሀገራቸንን ስናገለግል ቆይተናል መብላት አለብን መኖርም እንደዝው
የጡረተኛ ደሞዝስ ቢስተካከል
ኮሚሽነር መኩርያ ኃይሌ የተመሰከረላቸው ሰርተው የሚያሰሩ ጠንካራ ሰው ስለሆኑ የተባለውን ነገር እንደሚተገብሩት ይታመናል
የጡረተኛች አበል ጉዳይ እንዴት ነው?
Good info bro 🎉
ጡረተኞች አርባ አምስት አመት ለመንግስት በትንሽ ደሞዝ ሲያገለግል በመቆየቱ ከአሁ ኑሮ አኳያ መኖር አልቻለም ቤት እንኳን የሌላቸዉ አሉ።
Good job
አዲስ ወጣ የምትሉት የአሰሪና የሰራተኛ አዋጅ በፍጹም የሚያሰራ አይደለም።
አዋጁን የቀድሞ አዋጁ እንዳለ ሆኖ የደሞወዝ ማስተካከያውን ብቻ ተግባራዊ አድርጉልን።
ነጋዴው ተጫወተባት እቺናገር እያወቀ ህዝቡን አስበላ
ይሄ ደሞዝ ላላቸው ነው። እኛስ 2 እና 3 ዲግሪዎች ይዘን አንዴ በግልፅ ዕድሜ ከ35 አመት በታች በሚል እና በድብቅ ብሄር ተኮር በሆነ የውስጥ ደንብ ስራ እንዳናገኝ የተደረግንስ?
ጡረተኞች ሞተው ካለቁ በኋላ ቢጨመር ባይጨመር......!
እባካችህጡረተኛ ማረፍበምገባው ብስተርጅና ችግርላይነን አስቡን
ኧረ መንግሥት ጡረተኞችን ይመልከት ልናልቅ ነው
በበርታ በርታ🎉
ደሃና ዝቅተኛ ደመወዝ ተከ ፋይ ምን ይሁኑ ?
የሚገርመው ጡረተኛ ለምን ትኩረት አይሰጠውም??
👍👍🌹
ለተከራይ ቆይ ምንደነው ጥቅሙ? አብዛኛዎቹ አከራዬች የቤት ኪረይ እጨመሩ ተከራዬ እየተጉላላ ነው ያለው
እህል መቅመስ ላቃታቸዉ ጡረተኞችስ ምን ታስቦዋል
የግዢ እንጀራራ አንጀታችን ጠብ አላለም
Melkam report.
የመንግርት ሰራተኛና ሌላው የባንክም ይሑን ሌላው መለያየቱ ያሣዝናል
tekikilnehi mahamer albet
በዋጋ ላይ ቁጥጥር ይደረግ አቦ
ያለሁት ውጪ ነው ውክልና የሰጠውት ሰው በሒዎት የለም ምድነው የማረገው
ሰራተኛውን እንደፈለጉ ለማባረር ነው
Addisu yameshashal Ye Mengest Seratanga Demoz Radical Change kalhone wede Lemana Godana lay mawutatu aykerem
Abatu le send Alba yimelketal?
የቤት እመቤቶች ሙያ አይችሉም ወይ?
ታክስ ክፍያን በደንብ እዩት
ደሞዝ፣ ገበያም ቢረጋጋ
ጅብ የጅብ ጅብ የብልፅግና መንግስት ጌታ ይገልብጥህ
የአብት ሙስት ሊባ የሰው ሚዲል በአምባገነነኑ ና በቃታሪው ባላ ስም
መንግሰት ሰር እየተሞደመዱ ችግር አለዴ ሌቦች
Ethiopian yihe yezer government gala metfat yalebet guday new.
120 lewelidi lol 😆 yesekali yeseletene hager wisit 15 keni newi ( sira yasikebirali idigeti besira newi yemimetawi
ይህ የደሞዝ ጭምር። ለግል ድርጀቶች አይመለከትም እንዴ? እነሱስ ምን አላቸው። ብለህ ነው?
እስካሁን አየመራ ነው ሰውዬው
ካባትህ ኪስ አትቸምርም ሊባ
Me turetegnochs?
ስለጡረተኛ የኑሮ ውድነት ምን አዲስ ነገር አለ?
ጡረታ ባስተካለላቹ ወይ ጭራሽ ብትወስዱት
ለሠራተኛ የታሠበዉ የደሞዝ ጭማር በዝህ ሴኔ ተግባራዊ ብደረግ መልካምነው ።
😅