ሙሉ ለሙሉ የወደመ የዶሮ እርባታ ይሄን ይመስላል በሰው ስህተት እኛ እንማራለን አይታቹ አትለፉት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @gemuyoutube4579
    @gemuyoutube4579 3 ปีที่แล้ว +29

    ምናለ አላህ የኢቶ ጥላቶችን እደዚህ ቢረሽንልን እህ

    • @sadaatube2833
      @sadaatube2833 ปีที่แล้ว

      አይ እንደዛ ቢሆንማ ሰው አይሰቃይም ነበር ይገርማል አሁን እነዚሂ እሰሳ ናቸው ምን ሀጥያት የላቸውም አይ ግዜ

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍ ያስፈራል ግን ሁሌም ማስበው ስራ ነው እደ ፈጣሪ ፈቃድ ሳልሰራው አልቀርም

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว +2

    ባክቴሬ ሲገባ እድህነው እሚሞቱት የኔብዙሙተውብኛን በጣም ብዙ

  • @hggfgcgf7135
    @hggfgcgf7135 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትምህርት ነው ❤

  • @yenebrqiyesus596
    @yenebrqiyesus596 2 ปีที่แล้ว +9

    ቢያንስ በምን ምክንያት ይሄ ነገር እደተፈጠረ አልነገርከንም

  • @ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
    @ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @teshomewedajo4538
    @teshomewedajo4538 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው

  • @shadhashadha7533
    @shadhashadha7533 ปีที่แล้ว

    መልካም ወድሜ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @milkiabaineh1546
    @milkiabaineh1546 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you.🙏🙏

  • @mashilawyoutube1327
    @mashilawyoutube1327 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነክ በርታ

  • @frehiwotleykun7127
    @frehiwotleykun7127 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ስለ ሰጠህን ትምህርት ። ክፍለሀገር ላሉትም ትደርሳላችሁ ማለት 80 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ላሉ

  • @Momina-t6h
    @Momina-t6h 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @BerheTsegay-dq5re
    @BerheTsegay-dq5re ปีที่แล้ว

    yet new yemtgegnut sltena felgen neber ..?

  • @BirukBunareBuche
    @BirukBunareBuche ปีที่แล้ว +5

    የአንድ ቀን እንቁላል ጣይ ዶሮ የመኖ አወሳሰድ
    ለምሳሌ:- ለ 50 ዶሮ በቀን ስንት ኪሎግራም
    1ኛ ሳ 11 ግ = 11×1÷1000=0.011ኪግ ከሆነ……
    11 ግራም × 50ዶሮ ÷1000 ኪ.ግ = 0.55ኪግ
    ስለዚህ ለ 50 የአንድ ቀን ጫጩት ግማሽ ኪሎ ለ 1 ቀን
    የእንቁላል ጣይ ዶሮ የውሀ አወሳሰድ
    ለምሳሌ ለ 50 የአንድ ቀን ጫጩት በቀን ስንት ሚሊ ሊትር ያስፈልጋል?
    አንድ ዶሮ በቀን የምትበላውን 3 እጥፍ ውሀ ትጠጣለች:: 11ግራም×3 እጥፍ=33ሚ ሊ ስለዚህ 1ዶሮ በቀን 33ሚሊ ያስፈልጋታል። 33ሚሊ×50ዶሮ=1650ሚሊ ስለዚህ ወደ ሊትር ለመቀየር:- 1650 ሚሊ÷1000ሊ= 1.6littr per day (1ሊ ከ 6 ሚሊ ሊትር በቀን 50 ዶሮ ይጠጣሉ::) እንደነዚህ አይንት አና ሌሎችን መረጃዎችን ለአናንተ ለማድረስ አንድታበረታቱኝ ለሎችም እንድታድረሱ ለማሳወቅ አወዳለዉኝ ሰላም ለሀገራችን አመሰግናለዉ፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🐓🐓የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🐓🐓
    👇👇👇👇👇👇
    🐓ስልጠና ና የማማከርና አገልግሎት
    🐓የአዋጭነት ቢዝነስ ፕላን
    🐓የዶሮ እርባታ ቦታ ጉብኝት
    🐓የህክምና አገልግሎት
    🐓ጀማሪዎችን እናግዛለን
    🐓የዶሮ መመገቢያና መጠጫዎችን አናቀርባለን
    🐓የቄብ ዶሮ ለሚፈልጉ ደንበኞች እናቀርባለን
    🐓የመኖ አቅርቦት ና የዶሮ መንቁር ቆረጣ
    🐓የቫይታሚን እና መድሃኒt
    አድራሻ:- (Addis Ababa) +251-9-39-77-06-77
    +251-9-84-98-32-81
    +251-9-60-76-90-75
    🐓🐓🐓🐓🐓🐓 🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓

  • @tigistutesema5609
    @tigistutesema5609 ปีที่แล้ว

    በርቱ!! ነግር ግን የክለ ሀገራት ጀማርዎች!!

  • @KidusAbebe-ht4sq
    @KidusAbebe-ht4sq 8 หลายเดือนก่อน

    bewangenet ahun yasayehen video bemen meknyat endemotu betaberaralen

  • @josiefda3177
    @josiefda3177 ปีที่แล้ว

    አሪፍነው

  • @bashiralmubashira1973
    @bashiralmubashira1973 3 หลายเดือนก่อน

    Ena sidawel atanasam naber wandema siltanam doorom faligalo

  • @fatumamohammed7303
    @fatumamohammed7303 2 ปีที่แล้ว

    Selam ended nachos adrashachiu yet new ? doro lemarbat jemariwch new ena and android merejawchn lemagegnt.

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ሪስክ ያለው ስራ ነው ባለ ዚህ ሰው በጣም ከስሯል ውይይይይይ
    የወተት ላም እርባታ ከዚህ የተሻለ ይመስለኛል

  • @TigistMamo-wi6st
    @TigistMamo-wi6st 18 วันที่ผ่านมา

    Menew bayiseraa biqers

  • @MekiWelo
    @MekiWelo 6 หลายเดือนก่อน

    ስልጠናውን ከፍለን በኦላይን መማር አንችልም መምጣት ለማንችለው

  • @Mestewat-wz9pp
    @Mestewat-wz9pp ปีที่แล้ว

    Ara silkachwn lakulign

  • @NaemaTeshm
    @NaemaTeshm 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ የስጋ አክስሮኛል ከሱስት መቶ 70 ሞተብኝ እነም ተስፋ ቆሮጥቁ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ ปีที่แล้ว

    ያአላህ ምን ተፈጥሮ ነው😢

  • @abushakan6960
    @abushakan6960 ปีที่แล้ว

    Selm endet nashu bexam lemsrta felaagotun algna gen bezum ewqatu yelgnam kezi befitim arbashe altesakam ahun bexam felgalw beman mangeda nw magagnachu

  • @mulutamru
    @mulutamru 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @rahmivlogs8457
    @rahmivlogs8457 ปีที่แล้ว

    ስልጠና የት ነው ምትሰጡት ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ

  • @አቡላስyouTube
    @አቡላስyouTube 3 ปีที่แล้ว

    ጥያቂ መልስ በገጠር ማርቦት እደትይታያል የወዝ ውሃ በንሰጣቸው እና ቤትሰርተን መሬቱ አፍር ወይም አሸዋማ ቢሆን በዚህ ብንሰራ ያከስረናል ወይስ

  • @lonymimi5154
    @lonymimi5154 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ባድየ ነወደ የሞቱት

  • @tsegeretta3923
    @tsegeretta3923 2 ปีที่แล้ว

    እባክህን እንቁላል ለምን ያህል ግዜ ነው ሚጥሉት ንገረኝ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ ปีที่แล้ว

      ከበሉ በስርአት አያቋርጥም እኔ ባሌ እያረባ ነዉ ግን ከባድ ነዉ

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 ปีที่แล้ว

    ለምን ወደ ጉዳዩ ቀጥታ አትገባም? ይሄ ሁሉ መንደርደሪያ እንዴዴዴ

  • @abdallab-mg5zl
    @abdallab-mg5zl 3 ปีที่แล้ว

    ያስንት ወር ቄብ ነቸው ያለቹ ? አድረሻቹስ ዬት ነው?ፕሊስ

  • @shadhashadha7533
    @shadhashadha7533 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቤተስቦቸ ይቅርታ አርጉልኛና እኔ ዶሮ ማርባት እፈልጋለሁኝ ቦታ አለኝ ግን ውሃ የለም ይርቃን ውሃ ከጉድጓድ ማውጣት ይቻላን አይቻልም ልምድ ካላችሁ አካፍሉኝ

  • @hanatsegaye7539
    @hanatsegaye7539 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻ ቹ የትነዉ

  • @frenegash5612
    @frenegash5612 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሞት የእኛ ሀገር አርብ ጋ የተፈጠረ ሞት አይደለም ምክንያቱም መኖ ይዞ የለዉ ቀረጢት እኛ ሀገር አይማረትም።የስጋት ቪዲዮ በመሆኑ ይታረም ።

  • @habtamubelachew4439
    @habtamubelachew4439 2 ปีที่แล้ว +2

    ገለፃህን እየወደድኩት ነገር ግን ትደጋግማለህ፡ ሲቀጥል ወደጉዳዩ ተሎ አትገባም ነገር ታስረዝማለህ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 ปีที่แล้ว +1

    እፌፌፌፌፌ

  • @seya2335
    @seya2335 ปีที่แล้ว

    ከቶ ዝም ብለህ አትናገርም ስንት ነገር ነው የምቀባጥረው ጊዜ የለነም ነጥቡን አውራ ሆ

  • @ennaenna5317
    @ennaenna5317 3 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡኡ የስፈረል ኡኡኡ ምነው

  • @yiso2009
    @yiso2009 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢ኡፍፍይፍ

  • @teshomewedajo4538
    @teshomewedajo4538 2 ปีที่แล้ว

    ለተማሪው ሲጨርስ ሰርተፍኬት ትሰጣላቹ

  • @aaaa-xp3nh
    @aaaa-xp3nh ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ. በጣም ታዘበዝባለህ ቶሎ ወደጉዳዩ. አትገባም እንዴ