ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቡርኬ መልካም ትደር ይሁንላችሁ የአብረሀም እና የሳራን ያድርግላችሁ🕊🕊👏👏👏❤❤❤❤
ወንዳማችን ሙሽራው ብሩክና እኅታችን ሙሽሪት ኤፍራታ ትዳራችሁን የቅዱሳን አባት እናቶቻችንን ያድርግላችሁ! መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!💚🌻❤የአረበረበ መዝሙርም ዘማሪው አጃቢዎችም ዝማሬው ጥዑም ነው ደስ ይላል!ነገር ግን ሲዘምሩ(ሲያመሰግኑ) በጥቂቱም ቢሆን ከልክ እያለፉ ነው መዝለል እስክስ ቢጤም እያሳዩ ነው! የመጀመሪያ ግዜ ከመጡ ጀምረው እስከ ዛሬው ሰርግ ድረስ የሚታዩት እነሱው ናቸው! የሚዲያ ፋሽንም ሆነው አጥለቅልቀውታል! እውቅና እይታ እየበዛ ሲመጣ ከግዜ ደ ግዜ ዝላዩ እጨመረ ወደ እስክታ መንቀጥቀጥ ነገር እየጨመረ ነው ያለው! በልክ ይሁን! ስለ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ግድ ይኑረን እናስተውል! እነዚህ ልጆች ዛሬ በግዜ ካለተመከሩ ካልተዘከሩ ሀይ ካልተባሉ ነገ ሕገ ቤተክርስቲያንን ይገዳደራሉ ተው ቢሏቸውም አይሰሙ! ሀይ ሊባሉ ይገባል!⛪
እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ!!❤❤🙏🏾 ቅድስተ ማርያም ነው ያደኩት አሁንም የመቤቴን ስም ስሰማ ሰውነቴን ይወረኛል. ድንግል ሆይ ወደቤትሽ መልሽኝ!!
،🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ብሩኬ የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ!የቤተክርስቲያን አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ነው።
እውነት በሚገባ ሁሌም አልቀሸ ወንድማችን !!!
ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ፈጣሪ የ ሀብራሃምና የ ሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ሁላቺንም ለዚ ያብቃን 😊
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👊👊👊
እንካን አደረሳችው ጋብቻችው የአብርሀም እና የሳራ ያርግላችው መልካም ጋብቻ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍😍❤❤❤❤ እወዳችዋለው
የተዋህዶ የቁርጥ ልጅ ባሮክዬ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬው ግን እረ ተው ዝላይ አታብዙ የመዝሙር ዜማን ድርቅ አደረጋችኩት ቅራርቶ እራሱ ለዛ አለው ባካችሁ ተረጋግታችሁ ዘምሩ
እግዚአብሔር የሰራና የአብርሀም ያድርግላችው
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ኪዳን ኣብርሃም ወሳራ ያርጋላቹ ዝማሬ መላእኽት ያሰማለን ብዓለም ሙሉ ያለን ኦረንታል የተዋህዶ ልጆች ደስ ብለናል ፥ለዚ ያሳየን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜንንንንንንንን
እግዘብሔርን በልጅ ይባርካችሁ !!እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ!!
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ ይስሀቅን ውለዱ ለዘላለም በገነት ያኑራችሁ፡ አሜን
ብሩኬ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሰይይይ ብሩክዬ ሁሌ የምታዘዝናኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታ ሁሉ ❤
አንኩዋን ደስ አልክ ዎንድማቺን የተዋህዶ እንቁ ትዳራችሁ ይባረክ
መልካም ጋብቻ የአብርሐምና የሳራ ያድርግላችሁ🙏🙏ያያ ዘልደታ ባለመኖሩ አዝኛለሁ😮
ቡርኪ. ወንድማች. መልካም. የትዳር. ዘመን. የአብርሃምና. የሳራም. ጋብቻ. ያድርግላቹህ. እንኳንም. ደስያለህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉♥♥♥♥🌿🌿🌿🍂🍂🍂🍂
ብሩክ እና ኤፊ መልካም ትዳር ዘመናችን የድንግል ማርያም ልጂ ነይባከው የአብርሀም ና የሳራ ይሁንላችሁ
ብሩኬ የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ!የቤተክርስቲያን አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ነው
ብሩኬ የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ መልካም ትደር ይሁንላችሁ
እንኳን ለዚች ቀን አደርሳችሁ ወንድማችን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻይሁንላችሁ 👏👏👏👏👏
21 barok የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ የትዳር ሕይወታችሁን ይባርክላችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ፡፡
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ደስ ትላላችሁ እግዘብሔርን በልጅ ይባርካችሁ !!
ሙሽሪት ሙሽራው ዘመድ አዝማድ ሁሉ እንካን ደስ አላቹ፣ ጋብቻቹ የአብረሐም የሳራ ይሀንላቹ፣ ወጣቱ በሙሉ ፣ ቄሳውስቶች መዘምራናቹ ባጠቃላይ የልዐል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ፣ በጣም በጣም ታምራላቹ፣ ደስ ትላላቹ፣ ለሁላቹም ልዑል እግዚአብሔር ያማረውን ደስ የሚለውን ሕይወት ይስጣቹ፣ ይደረግላቹ፣ እንዴት እንደምታምሩ ለመግለፅ ቃላቱ ያጥረኛል፣ ልዩ ናቹ ድንቅ ናቹ፣ ከልባቹ የፈሰሰው ደስታ እና ምስጋና ልዑል እግዚአብሔን በሰማይ በዙፋኑ ደስ እንዳሰኘው እምነት ነው: ተባረኩ፣፣❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ በ እውነት ደስ ሲል መልካም ትዳር ፈጣሪ ይባርክላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ደስ የሚል የእምዬ ኦርቶዶክስ ሠርግ!🥰🥰🥰እንኻን ለዚች ለተባረከች እለት አደረሳቹ !🙏 አምላከ ቅዱሳን ትዳራቹ የአብርሃምና የሳራ ያድርግለቹ!እመ ብርሃን ሠርጋቹ ትባርክልን!🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አቤት መመረጥ አቤት ማማራችን አቤት ውበታችን😢❤❤❤❤ እመቤቴ ማርያም ትባርካችሁ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሆንላችሁ
የምንወድህ ውድ ወንድማችን መልካም ትዳር ያድርግልህ የአብርሃም የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለ ደስ ብሎኛል ቢኒዬ የአብርሃምን እና የሳራን ትዳር የባረከ የድንግል ማርያም ልጅ ትዳራችሁን ይባርከው
መልካም ጋብቻ ፣የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
Wow😍😍😍😍tedarachu yetbark yehunlachu
እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ቅበቶች ነን
ቡርኬ እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር የመሥገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ መልካም የትዳር ዘመን ይሁላችሁ አሜን
እልልልልልልልልልልል እመቤቴ ታስምርላችሁ
እኳን ደስ አለክ እኳኖ ለዚክ አበቃክ ወንድም❤❤❤❤❤
ቡራዬ ኤፍራታ እንኳን ደስ አላቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
የሳራ የአብርሀም ትዳር ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ በርከታችሁ ይደርብነ አሜን እልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ!!
ትዳራቸው የተባረከ ይሁንላችሁ 🙏💕👏🏼💚💛❤️
የአብርሐም የሣራ የድርግላችሁ ❤❤❤
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ደስ የሚል ❤❤
ብርቅየው ና እንቁ ወድማችን ብሩኬና ኤፍራታ እንኲን ለዚህ አበቃችሁ በጣም ደስስስስስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ 🎉🎉🎉❤ ባለመነጽሩ ዘማሪ ግን ምነው አለ ጸሀይ በሌለበት በመነጽ ሆይ😂
ብሩኬ መልካም የትዳር ዘመን
ብሩክ የኦርቶዶክስ አይን ነዉ በጣም የማደቀዉ ጠዋት ማታ የሚለፋ ጎበዝ ሰዉ ነዉ. እንኳን ደሰ አለህ ትዳራችሁ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ.
ፍፃሜአቸውን ያሳምርልን ነጠላችሁ ጌጣችሁነው አትተውት ሴቶቹ ጠቁራችሁን ሸፍኑ ስርዓተ ቤተክርስቲያን አደለም
እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራ ያርጉላችሁ
ባሮኬ እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ❤❤❤❤
Congratulations our brother 🎉🎉🎉happy wedding day to you and your wife.
May God bless your Marriage!!!!!!
ትዳራችሁን የአብረሀም የሳራ ያርግላችሁ
Mtadel Lzhe kber ybkaine ❤❤❤❤🎉🎉mlkame Gabcha 💎🙏🙏🙏
ለምልሙ ተባረኩ
እመቤቴማርያምትዳችንትባርክለችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
inkani Lezi kibir abeqaki wendmachin igzhaberi tidarchuwin yibarklchuu. Sitamruu ikoo🥰🙏Silee hulum negeri igzhaberi amlaki yimsgen🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
የደስታ ብዛ አነባሁ ኦርቶዶክ መሆን እዴት መታደል ነዉ በህይወቴ እደዛሬ ተደስቸ አላዉቅም የአብርሀም እና የሳሪ ጋብቻ ያርግላቹሁ የጓደኝነት የሚዚየ እነት ጥግ የታየበት ስርግ ሰላማቹሁ ይብዛ በቤቱ ያጽናቹሁ ብዙ ነቅናቂ ባለባት ቤቴክርሲታን እደዚህ ወርቅ የሆነ ትዉልድ ማየት እዴት ልብን በሀሴት ይሞላል ከአትላንታ አሜርካ
Buruke enqan des alehe. Ye abreham ye Sara serge yaderegelachu.
እ.ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ቃል የለኝም መልካም ጋብቻ
Egzabher yemesegene tolo tolo weldachu enantene aynete tekulene tebarekelge.
እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ የአብረሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን🎉
Ya Abraham ena ya Sara yaderegelachu congregation
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ያብርሃምንና የሳራን ህይወት ያድርግላችሁ❤
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
የአቡነ ሃብተማርያም መዝሙር ጠብቄ ነበር ባርኮ ፃድቁ ይባርኩላችሁ
እኛንም ታጋሾች አድርጎን ለሃገራችን በቅተን ለዚህ ክብር ያብቃን 😢❤🎉
ቡሩኬ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤
እልልልል የኛ ብሩኬ የኛ እንቁ ልጃችን ❤❤❤ውለዱ ክበዱ ወንድማለም❤
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!
እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏
ትዳራቹ የአብረሀም የሣራ ያድርግላቹ
እልልልልልልእኳንለዜህአበቃቹህ
እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉❤ልልልልልል🎉❤ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
Wendimachi unken leziken abekachu melkam gabecha❤❤👏👏👏
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ😍😍😍
እንኳን ደሰ አላችሁ 🎉🎉🎉❤❤
Ameeennn!!!❤❤❤
Enkawan desi alachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል መልኳም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tadilachuyekere zemari yelem
ብሩኬ እመቤቴ ትዳርህነ ትባርክ ግን ይሄ እመቤቴን ያወደሰ ምን የታደለ ነው የቅዱስ ኤፍሬም ልጅ ቃለህይወት የሠማህ ወንድሜ የምለውን አጣሁ!!!❤❤❤
Yetewahido enku arbegna biruke melkam yetidar zemen yabirham yesara gabicha yadirgilachihu
❤❤❤ብሩኬ መልካም ትዳር ❤❤❤
እናቴ ድግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ❤❤❤ በልጅ ትባርካችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ወይ መታደል
egzabher.temsegen.melkam.gabecha.❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለምንድነው ብሩኬ ና ያያ ዘልደታ ሁሌ ኮፊያ የሚያደርጉት
❤❤❤❤❤Eliliiiiiii
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏👏
des blognal enkuan des alachuh hulachhu yetebarek tdar yihun.
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰
እውነት እናንተ የተዋሕዶ ካሕናት ናችሁ?????
ቡርኬ መልካም ትደር ይሁንላችሁ የአብረሀም እና የሳራን ያድርግላችሁ🕊🕊👏👏👏❤❤❤❤
ወንዳማችን ሙሽራው ብሩክና እኅታችን ሙሽሪት ኤፍራታ ትዳራችሁን የቅዱሳን አባት እናቶቻችንን ያድርግላችሁ! መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!💚🌻❤
የአረበረበ መዝሙርም ዘማሪው አጃቢዎችም ዝማሬው ጥዑም ነው ደስ ይላል!
ነገር ግን ሲዘምሩ(ሲያመሰግኑ) በጥቂቱም ቢሆን ከልክ እያለፉ ነው መዝለል እስክስ ቢጤም እያሳዩ ነው! የመጀመሪያ ግዜ ከመጡ ጀምረው እስከ ዛሬው ሰርግ ድረስ የሚታዩት እነሱው ናቸው! የሚዲያ ፋሽንም ሆነው አጥለቅልቀውታል! እውቅና እይታ እየበዛ ሲመጣ ከግዜ ደ ግዜ ዝላዩ እጨመረ ወደ እስክታ መንቀጥቀጥ ነገር እየጨመረ ነው ያለው! በልክ ይሁን! ስለ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ግድ ይኑረን እናስተውል! እነዚህ ልጆች ዛሬ በግዜ ካለተመከሩ ካልተዘከሩ ሀይ ካልተባሉ ነገ ሕገ ቤተክርስቲያንን ይገዳደራሉ ተው ቢሏቸውም አይሰሙ! ሀይ ሊባሉ ይገባል!
⛪
እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ!!❤❤🙏🏾 ቅድስተ ማርያም ነው ያደኩት አሁንም የመቤቴን ስም ስሰማ ሰውነቴን ይወረኛል. ድንግል ሆይ ወደቤትሽ መልሽኝ!!
،🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ብሩኬ የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ!የቤተክርስቲያን አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ነው።
እውነት በሚገባ ሁሌም አልቀሸ ወንድማችን !!!
ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ፈጣሪ የ ሀብራሃምና የ ሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ሁላቺንም ለዚ ያብቃን 😊
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👊👊👊
እንካን አደረሳችው ጋብቻችው የአብርሀም እና የሳራ ያርግላችው መልካም ጋብቻ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍😍❤❤❤❤ እወዳችዋለው
የተዋህዶ የቁርጥ ልጅ ባሮክዬ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬው ግን እረ ተው ዝላይ አታብዙ የመዝሙር ዜማን ድርቅ አደረጋችኩት ቅራርቶ እራሱ ለዛ አለው ባካችሁ ተረጋግታችሁ ዘምሩ
እግዚአብሔር የሰራና የአብርሀም ያድርግላችው
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ኪዳን ኣብርሃም ወሳራ ያርጋላቹ ዝማሬ መላእኽት ያሰማለን ብዓለም ሙሉ ያለን ኦረንታል የተዋህዶ ልጆች ደስ ብለናል ፥ለዚ ያሳየን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜንንንንንንንን
እግዘብሔርን በልጅ ይባርካችሁ !!እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ!!
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ ይስሀቅን ውለዱ ለዘላለም በገነት ያኑራችሁ፡ አሜን
ብሩኬ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሰይይይ ብሩክዬ ሁሌ የምታዘዝናኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታ ሁሉ ❤
አንኩዋን ደስ አልክ ዎንድማቺን የተዋህዶ እንቁ ትዳራችሁ ይባረክ
መልካም ጋብቻ የአብርሐምና የሳራ ያድርግላችሁ🙏🙏
ያያ ዘልደታ ባለመኖሩ አዝኛለሁ😮
ቡርኪ. ወንድማች. መልካም. የትዳር. ዘመን. የአብርሃምና. የሳራም. ጋብቻ. ያድርግላቹህ. እንኳንም. ደስያለህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉♥♥♥♥🌿🌿🌿🍂🍂🍂🍂
ብሩክ እና ኤፊ መልካም ትዳር ዘመናችን የድንግል ማርያም ልጂ ነይባከው የአብርሀም ና የሳራ ይሁንላችሁ
ብሩኬ የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ!የቤተክርስቲያን አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ነው
ብሩኬ የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ መልካም ትደር ይሁንላችሁ
እንኳን ለዚች ቀን አደርሳችሁ ወንድማችን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻይሁንላችሁ 👏👏👏👏👏
21 barok የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ የትዳር ሕይወታችሁን ይባርክላችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ፡፡
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ደስ ትላላችሁ እግዘብሔርን በልጅ ይባርካችሁ !!
ሙሽሪት ሙሽራው ዘመድ አዝማድ ሁሉ እንካን ደስ አላቹ፣ ጋብቻቹ የአብረሐም የሳራ ይሀንላቹ፣
ወጣቱ በሙሉ ፣ ቄሳውስቶች መዘምራናቹ ባጠቃላይ የልዐል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ፣ በጣም በጣም ታምራላቹ፣ ደስ ትላላቹ፣ ለሁላቹም ልዑል እግዚአብሔር ያማረውን ደስ የሚለውን ሕይወት ይስጣቹ፣ ይደረግላቹ፣ እንዴት እንደምታምሩ ለመግለፅ ቃላቱ ያጥረኛል፣ ልዩ ናቹ ድንቅ ናቹ፣ ከልባቹ የፈሰሰው ደስታ እና ምስጋና ልዑል እግዚአብሔን በሰማይ በዙፋኑ ደስ እንዳሰኘው እምነት ነው: ተባረኩ፣፣
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉