ስለ Human hair ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነገሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 84

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 ปีที่แล้ว +2

    የምትጋርም ልጂ ነህ ተመችቶኛል እናመስግናሌን ተባረክ ዱሮም አልወድም ለ ሰርግ ስለምጠቃም እንኳን አስተማርክ አመሰግናለሁ

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 6 ปีที่แล้ว +8

    ለትምህርቱ እናመሠግናለን ግን በጣም ስለምጠላው ብታቃጥለው ደስ ይለኛል ይሄን የሚጠቀም በራሱ የማይተማመን ነው እግዚአብሔር ሲፈጥረን ቆንጆ አድርጎ ነው የፈጠረን እኛ ግን ሌላ መጤ ነገር ብርቅ ስለሚሆንብን ምኑንም ሳናውቅ ለመጠቀም እንሮጣለን ምናለበት ባለን ነገር ብንኮራ

    • @habtammulaw6371
      @habtammulaw6371 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅርተ ሥላሴ ትክክል እህቴ

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
    @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እዉነት ነዉ እኔም በጣም ነዉ እምጠለዉ የፈረስ ጭራ ትክክል አያቴ የፈረስ ጭራ ነዉ እሚለዉ

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ከዚነፃነኝ እግዚአብሔር የሰጠኝ እራሱ ፀጉሬ ረጅምነው ተመሰገን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 ปีที่แล้ว +2

    የሞተ ሰው ጸጉር ዳግም በእጄ ላልነካው ወስኛለሁ
    ወንድም ሰላምህ ይብዛ። እናመሰግናለን

  • @asaa9661
    @asaa9661 6 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪየሠጠኝን ቅብትእጥብ እያረኩ ከተከባከብኩት ያድጋል ሠይጣንየጨፈረበትን ተቀጠለአልተቀጠለምንሊያደርግልኝነዉ ፀጉርሽአጠረካለ አያግባኝ

  • @ሉዋምነኝትግሬዋ
    @ሉዋምነኝትግሬዋ 6 ปีที่แล้ว +1

    ገች ሰላምህ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልህ እናመሰግናለን ኣንድ ጥያቄ ነበረኝ ፀጉሬን ከሱሩ በጣም ይነቃቀላል በጣም በብዛት ምን ማረግ ኣለብኝ ፀጉሬን ስስ ነውና እስቲ መላ በለኝ ኣመሰግናለው

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 6 ปีที่แล้ว +1

    እንደኮፍያ የሚጠቀሙትስ ምን ትላለህ
    እሱም እንደስፌት ነው ወይስ ከተጠቀምን በኅላ ማውለቅ እንችላለን
    ልገዛ ፈልጌ ነበር መላ በለኝ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว

    ከገበያ የተገዛ ጭድ አንጠልጥለን ከምንዞር በተፈጥሮ የተሰጠነን ፀጉር ብንከባከብ ጥሩ ነው::

  • @elinanegn5453
    @elinanegn5453 6 ปีที่แล้ว +2

    አመስግላዉ ግን original ይሆነ humanhair original መሆኑን በምን እናውቃለን ?

  • @imesimesi8222
    @imesimesi8222 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ይምቺክ በጣም ደስ ይላል ገልጻክ ግን ክሊፑን የትም ምግዛት ይቻላል? ውይስ የግድ ጸጉር ቤት ብቻ ነው ሚገኘዉ?

  • @ሳምሪየማርያምልጅ-መ1ዀ
    @ሳምሪየማርያምልጅ-መ1ዀ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም ዉይ በእግዚአብሔር ስጠላው

  • @aynalemteshome2469
    @aynalemteshome2469 6 หลายเดือนก่อน

    Wave human hair wede friz ማድረፍ ይቻላል?

  • @merongashe9
    @merongashe9 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks gn bitasayen eyeserah malete bale kilipu humanhair .lelaw demo kilipu real ale?

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 6 ปีที่แล้ว +1

    እኒ ችግሪ ከፊት ያለው ጸጉሪ አልቆአል እንዲት ክሊፕ መጠቀም እችላለሁ? እባክህን መልስልኝ።

  • @tihutyirgu8083
    @tihutyirgu8083 6 ปีที่แล้ว +5

    ጌች ሰላምህ ብዝት ይበልልህ የሸንተረር ማጥፊያ መላ በለኝ

    • @birtukanbisetgn7412
      @birtukanbisetgn7412 5 ปีที่แล้ว

      በሌዘር ይጠፋል ዋጋዉን ከቻልሺ እህቴ

  • @bintabdu4854
    @bintabdu4854 6 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ይለፈኝ የፈረስ ጭራ ስለማልጠቀም
    ፀጉሬ ረጅም ነበር ግን እየደረቀ አስቸገረኝ ለማንኛውማ አመሰግናለው ጌች

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ በስመአብ ገና ሳየው ያስፈራል አይደለም ገዝቼ ላደርገው ቀርቶ ኤጭ እደው እግዚአብሔር በሰጣችሁ ፀጉራችሁ ብትዋቡ ምን ልጎድልባችሁ ነው

  • @ምስራቅንጉሴ
    @ምስራቅንጉሴ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ሰላምህ ይብዛ

  • @aterefateref8813
    @aterefateref8813 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን ጌች አሪፍ ምክር ነው ለሚጠቀሙት እኔስ የለሁበትም። በርታ

  • @ethlove7275
    @ethlove7275 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 6 ปีที่แล้ว +2

    Thanks nice advice God bless you!

  • @ቤዛመጎስ
    @ቤዛመጎስ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ተባርክ

  • @khfgfu26
    @khfgfu26 6 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ስን እስክሬኒ. አጠቃቀም ብታሳየኝ ሳት ዘገይ መልስልኝ

  • @abcdabcd-ey7uo
    @abcdabcd-ey7uo 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
    @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro♥aree teberakilign Enkuhan ante norikilign enji gena bizu emaralew

  • @tigistendale9716
    @tigistendale9716 3 ปีที่แล้ว

    Orginal tsegur be mn meleyet enchelalen demo tseguru wediyaw yalekal ena yateral menalebat ayayaz kalew pls wendeme

  • @netsanetdereje2050
    @netsanetdereje2050 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን

  • @hizbawittesfagergsh1899
    @hizbawittesfagergsh1899 6 ปีที่แล้ว +1

    Wawawa began arif newu felige newu wigu sent newu wagawu legeza euneten newu

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ግን የፈረስ ጭራ መሆኑን ምን ያክል እርግጠኛ ነህ የሞተ ሰው ፀጉር ሊሆንም ይችላል ተጠቃሚወች ቅር እዳይላችሁ ባይሆን እኔ ግን አልጠቀምም

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว +1

    thank you get አሪፍ ምክርም ነው 👍🏻

  • @tgtube4955
    @tgtube4955 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሁሌም አብረንክ ነን

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ ውይ ፀጉሬ እርጅም እድሜ ኑርልኝ ክክክክ

  • @ejigworku3898
    @ejigworku3898 3 ปีที่แล้ว

    Kibat yikebdal wey human hair.

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 5 ปีที่แล้ว

    የሰው ወርቅአያደምቅ የፈረስ ጭራየሚለውይገልፀዋል

  • @የፍቅርእናትማርያምናትየፍ
    @የፍቅርእናትማርያምናትየፍ 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ሁማንሂር እስከመች ገክችዉ እስከመች አዉልቄዉ በናትህ ምክርህ አሬ ነዉ ላርቲሶች ይድረሳችዉ ይህ ምክር

  • @ቤዛመጎስ
    @ቤዛመጎስ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጥም አመሰግናለሁ

  • @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
    @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ 6 ปีที่แล้ว

    Wide wide tsegure eytnekakele aschegregn mela belugn

  • @solihousehold427
    @solihousehold427 7 หลายเดือนก่อน

    የሚሸበሸብ ሂማን ምን ይደረጋል

  • @almibafatarilebetsanaalmib244
    @almibafatarilebetsanaalmib244 6 ปีที่แล้ว +1

    Getuye merti sawu Amsagenalow 😙😙

  • @ኢየሱሰአባቴማርያምእናቴ
    @ኢየሱሰአባቴማርያምእናቴ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว +17

    የፈረስ ጭራ በሚለው ይዛልን 😊

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks dear brother

  • @alayunewaye485
    @alayunewaye485 6 ปีที่แล้ว +1

    tekami new timhrth enamesegnalen

  • @tigistendale9716
    @tigistendale9716 3 ปีที่แล้ว

    Demo harer awekehalew lebel

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 6 ปีที่แล้ว +1

    የራሰ ያልሆ ነገር ምንም አያኮራም ቢቀርሰ

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @miherteshete5755
    @miherteshete5755 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro 😘😍

  • @اميحبيبتي-ي6ت
    @اميحبيبتي-ي6ت 6 ปีที่แล้ว +1

    ማወቅ አልፈልግም ምክናያቱም ሀይማኖቴ
    የፈረስ ጭራ እድቀጥል አይፈቅድም

  • @feefee3959
    @feefee3959 5 ปีที่แล้ว

    ልገዛብዬ ግራ ገባኝ አማክረኝ በናትህ

  • @kidisima8321
    @kidisima8321 6 ปีที่แล้ว

    Thanks bro!!!

  • @dancebollywoodsweet2702
    @dancebollywoodsweet2702 5 ปีที่แล้ว

    Good wow

  • @dancebollywoodsweet2702
    @dancebollywoodsweet2702 5 ปีที่แล้ว

    Good

  • @fadilajamal5452
    @fadilajamal5452 6 ปีที่แล้ว +1

    ግን ምንድነው የሰው ፀጉር ነው የእንስሳት ይቅርታ ለማወቅ ነው

  • @hanatelake9553
    @hanatelake9553 5 ปีที่แล้ว

    እኔ አልውዲም 😁😁😁😁

  • @feefee3959
    @feefee3959 5 ปีที่แล้ว

    ቁጥርህንፖሥትልን በናትህ

  • @tsehaytamiru8375
    @tsehaytamiru8375 6 ปีที่แล้ว +3

    wuy yihe human hair sitalaw getan omg fatari yesategn yibekagnal ye faras cira kkkkkkkkkk siyansibet new setoch ebakachu yihen atadirgu new mimakrachu lasu mitawtuten birr la daha situ pleasw

  • @kalkidannahum1185
    @kalkidannahum1185 5 ปีที่แล้ว

    Setawera betame teftenalehe
    Kes belhe awera

  • @selamfekadu3837
    @selamfekadu3837 6 ปีที่แล้ว +1

    enamesgenalen gat

  • @jerryjerry1452
    @jerryjerry1452 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ጊትሽ

  • @sabahairextensions
    @sabahairextensions 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ እደዚህም የአበሻ ዌብ ሳይድ አለ www.sabahairextensions.ca

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 6 ปีที่แล้ว +1

    Hi gecho

  • @mrsa3706
    @mrsa3706 5 ปีที่แล้ว

    If you want real human hair @ Zenach hair Instagram, Facebook

  • @አመለአመል
    @አመለአመል 6 ปีที่แล้ว +1

    meskelih yamiral Get

  • @fkgkfhj8979
    @fkgkfhj8979 4 ปีที่แล้ว

    ወርቆምባየውእራሱአላነሳውም

  • @moona6464
    @moona6464 6 ปีที่แล้ว +2

    Amesegnalhu.gatu.aref.new.

  • @ትዕግሥትተክሌ-ጨ9ቐ
    @ትዕግሥትተክሌ-ጨ9ቐ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ሰብስክራይብ የሚል ሰው አስጠላኝ

  • @tarikwameles8323
    @tarikwameles8323 6 ปีที่แล้ว +1

    ክሊፑን አድርገን ምን አልባት ስንደባደብ ቢውጣስ

    • @lenadagm4848
      @lenadagm4848 5 ปีที่แล้ว

      Tarikwa meles ለተደባዳቢማ ስፊቱ ይሻላል ክክክክክክ

  • @yemaryamlij2780
    @yemaryamlij2780 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 Human hair invariably makes me laugh... Ye sew worek ayademek alew kezihe hulu masadege yeshalal 😂

  • @net.saanet2351
    @net.saanet2351 6 ปีที่แล้ว +1

    10q Get

  • @narutomasterboss7685
    @narutomasterboss7685 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkkka

  • @ferajesus986
    @ferajesus986 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkk yaferase cera kkkkk

  • @mayaabdulkreem8461
    @mayaabdulkreem8461 5 ปีที่แล้ว

    Kkkk.yn.konjo.lelase

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @sentaethiopiasenta4650
    @sentaethiopiasenta4650 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን