ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Uufff ketneteshi sewedw eko 🥰🌺beauty
definitely deserved a subscription,please we need more information about accommodations for students.keep going
ከረጅም አመት በኃላ ስላየሁሽ ደስ አለኝ
ሰላም እንዴት ነሽ ?ይቅርታ ከርዕስሽ ውጪ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነው ካልተሳሳትኩኝ ከዚበፊት ልጆቼን ት/ቤት ሲሄዱ ፊታቸውን የወይራ ዘይት ነው የሚቀቡት ብለሽ ነበር እኔም ልጆች አሉኝ እናም ከትምህርት ቤት ሲመጡ ነጭ እየሆኑ ተቸገርኩኝ እናም ምን ትመክሪኛለሽ የወይራዘይት ፊታቸውን ብቀባቸው?
አሁንም በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ልጄቼ ፊታቸውን ታጥበው አንድ ጠብታ የወይራዘይት ይቀባሉ ገላቸውንም ሲታጠሹ እንዲሁ ሌና ምንም አይነት ቅባት ክቴም ተቀብተው አያውቁም 🤗
መቼም ማረሳሽ የመጀመሪያ ልጄን እርጉዝ ሁኜ ነው መከታተል የጀመርኩት በተጨነኩ ሳአት ስጠይቅሽ አይዘሽ እያልሽ መልስ ስሰጭኝ ታበረችኝ ነበር ለሀገሩ አዲስ ለትዳሩም አዲስ ነበርኩ ማማክረው ሰው ባልነበረበት አንቺን እያየው እፅናና ነበር አሁን 3 አመት ከ8 ወር ሆናት ተንሿ,2 , አመት
እውይይ የኔ ቄንጆ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ አስታዋሽ 🤗😘😘
@@DenkneshEthiopia አሚን የአንቺንም እነ ሶፊን አሳይን ፕሊስ በጣም ነው የናፈቁኝ በጣም ነው የጠፋሽው ቶሎ ተሎ ነይ
ወይ የጠፍ ሰው የት ጠፍተሽ ነው አውሮፓ እደት መሄድ ይቻላል
gobez...teru teru mereja new yeseteshiw!
yene konjo video Hulu betam tekaminachew.. berech Thank you! gin betam felgeshi nebe teyake leteyekish persenal contact magegnet echilwe.. Ebakish?
ሰላም ሶፊ
Yene konjo❤❤❤❤
ውዴ እባክሽን ሳክሽን አሳውቂኝ ላገኝሽ እፈልጋለሁ
Hi Ene Bethi balaleu