የድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ እናት አስገራሚ አሟሟት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @ТесфайеДегефа
    @ТесфайеДегефа ปีที่แล้ว

    የሚያሳዝን ታሪክ ነበር።
    አሁን ላይ ሁላቸውም በህይወት የሉም።
    ነፍስ ይማር።

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 ปีที่แล้ว

    Messekel yeghebawal neber. Kushasha Yeshiwam, baleghe.

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 6 ปีที่แล้ว +1

    betam ygermal eskezare alawkim neber yemotut be agatami new malet new nefsachewun ymar amen

    • @cherinetgobena4313
      @cherinetgobena4313 6 ปีที่แล้ว

      Getachew kifle ከፎቶግራፍ ጀምራችሁ ያቀረባችሁትየጥላሁን ገሠሠእናትታሪክ በስህተትየተቀነባበረ የውሽት
      ታሪክ ስለሆነየሬዲዬጣቢያችሁን ውሽት የሞላበትታማኝነት የሌለበትበስህተት ጎዳናየምትጏዙመሆኑን ያሳያል ስለዝህ እውነተኛመረጃሳይኖራችሁያልሆነወሬአትዘግቡ የጥላሁን
      ገስስእናትጠጅ ነጋዴአይደሉም ብዙስህተት አሏችሁ ታሳዝናላችህብቻይቅር!!!

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 ปีที่แล้ว

    ህይወት እንደዋዛ

  • @aserman6031
    @aserman6031 2 ปีที่แล้ว

    እግ/ ነብሳቸውን በአፅደ ገነት ያኑራቸው

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር

  • @tsedeyekassaye2131
    @tsedeyekassaye2131 6 ปีที่แล้ว +5

    በምን እንደምንጠራ አናውቅም ይህ ምክንያት ነው ።እ/ር በዚህ ጥፈ ያላት ነብስ ነች።ምን ይደረጋል ሁሉም ወደዛው አይደል

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 6 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ ልብ የሚነኩ እውነተኛ ትረካ ነው 😢😢😢
    ለአንድ የተባለው ጥይት ሌላውን ገደለ ነው ቀን እና ስዓት የሚባለው 😢😢😢
    ወ/ሮ ጌጤነሽ የሚሉት ሁሉ ንግግር እጅግ ውብ ነው ትረካው ላይ ነብስ በገነት😢😢😢
    ክንፈ እና የሼ ተለያይተውም አልቀሩም መዋደድ እና ፍቅር እህል እውሃ የሚባለው ነገር ስለ ነበራቸው ተመልሰው ሂወታቸውን በአንድነት ቀጠሉ ❤️❤️❤️
    ክንፈ ቀናተኛ ስለ ነበረ በየሼ የወ/ሮ ጌጤነሽ ሂወት በአጭር ቀጨ 🤔🤔🤔
    እዚህ ላይ ብዙ መማር ይቻላል
    በጎ ጥሩ ምግባር ፍቅር ስጪ እማኮ ወ/ሮ ጌጤነሽ የጋሽ ጥላሁን እናት ነበሩ ❤️❤️❤️
    ክንፈ በቅናት ቀናተኛ በመሆኑም የወ/ሮ ጌጤነሽን ሂወት የጠፊው 🤔🤔🤔
    የሼ ተፈቃሪ እና መጨረሻም ምህርት ይቅርታ አድራጊ ለክንፈ ናት 🤔❤️🤔
    በመጨረሻም ጋሽ ጥላሁን በቀል አሽናፊ እንደ አልሆነም አውቆ መተው በለቅሶ ትልቅ ጠንካራ ነት ነው ❤️👏🏾❤️
    በጎ ምግባር ቀናተኛ በቀል ምህርት ይቅርታ ፍቅር ናቸው ይህንን የእውነተኛ ታሪክ የበለጠ ብርቅዬ ድንቅዬ የሚደርግ 💚💛❤️
    አመስግናለሁ💚💛❤️👍🏾👈🏾

    • @Mootii
      @Mootii 6 ปีที่แล้ว

      .. Mm.

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 2 ปีที่แล้ว

    በዓለምላይትልቁንፍቅር የምትሠጥእናታችንናት

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የሁሉንም ነፍስ ይማር! ደግ ስው ብዙ አይቆይም የሚባለው እውነት ነው. ጥላዬ ይቅርታ ማረጉ ትልቅነትና አዋቂነት ነው በእግዚአብሔር ዘንድም መልካም ነው።

  • @teweldemebrahtu9901
    @teweldemebrahtu9901 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል ታሪኹ, የጥላሁን እናቱ አማማት በጣም ያሳዝናል,ሁለቱም እናትና ልጅዋን አሁን በመንግስተ ሰማይ አምላኽ በሁለት እጁ ይቀበላቸው Rest in peace

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ንው

  • @afgjxccg5694
    @afgjxccg5694 2 ปีที่แล้ว

    ወትሮሥጠጅእሚሸጥሠውምንመጨረሻውአያምር

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 6 ปีที่แล้ว +1

    Mengeste Semaye Yawarsachehu🙏🙏🙏

  • @weldlegese4066
    @weldlegese4066 4 ปีที่แล้ว

    ያሣዝናሉ

  • @nebt9215
    @nebt9215 6 ปีที่แล้ว +1

    Ye jegna enat almotechem. Rest in peace for both .my all time. Favorite tileya

  • @mebrattesfaye9735
    @mebrattesfaye9735 6 ปีที่แล้ว +4

    ነብሳቸውን በገነት ያኑረው

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Ensisif ale libe ehi

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 ปีที่แล้ว +13

    ነፍስ ይማር ... ጋሽ ጥላሁንም ሲምል
    በሚወዳችው እናታችው ስም ጌጤነሽ
    ትሙት ነበር ብለው የሚምለው 😪😪😪💐

    • @bineyamlegese6035
      @bineyamlegese6035 6 ปีที่แล้ว

      Habesha Timut new Milew / HAbesha Ali Tilahun Geseseen Yasadegut Ayatu NAchew Sile Esachew Mereja Kefelegish Kolfe 18 MAzoria Akababi Bemehed MErejawin MAgignet Tichiyalesh/Tichilaleh Benegerachin lay gessese welde Kidan Yetilahun Abat Erasu Yinor Yeneberew Ke Enatu KE Habesha Ali GArr neber Yeminorew Tilahun Telek Eskill Diress Tewelido YAdegew 18 mazoria Kolfe new kezza Enatu Getenesh Keff kale Behuala new wede weliso Betesebua garr Endiadig Yewesedechiw ... kezih belay Mereja Sile tilahun Kefelegish Mawirat Enichilalen He is ma Blood

  • @ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ
    @ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይትረካህተባረክ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +3

    Demoche 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ymaryamlij4561
    @ymaryamlij4561 6 ปีที่แล้ว +4

    የጌጤ ግፍ ነው ይሉ ነበ ያካባቢያችን ሰዎች ክንፈ ጎረቤታችን ነበረ ካንድም 2 ጊዜ እግሮቹ ተቆርጠው ተሰቃይቶ ነው የዛሬ 7 አመት አካባቢ የሞተው የሙቱት ሁሉ ነብስ ይማር

    • @survivalbelay8838
      @survivalbelay8838 6 ปีที่แล้ว +1

      ተአምር ነዉ ጥላሁንም እግሩ ተቆርጦ ሞተ፡ ሰማይ በት ይገጣጠማሉ፡፡

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 6 ปีที่แล้ว +1

      ያብስራ ነኝ yabsira please lellam yemitaqiwun tsaffilin ,,,,sint ametemiret new yetemetu be xiyyitt ,,,kinfe yemibalu sewochi kifu nachew?

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 5 ปีที่แล้ว

      Ymaryam Lijአሳዛኝ ታሪክ

  • @marrydegena8823
    @marrydegena8823 6 ปีที่แล้ว +11

    ነብስ ይማር ሁሉም ወደ አምላኩ ግን የ እናት ሞት ያሳዝናል

    • @shimelesgezahign7434
      @shimelesgezahign7434 6 ปีที่แล้ว

      ከመሾለኪያ አምስተኛ ወረዳ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ክንፈ እና የሺ በሽምግልና ላይ እያሉ ስላልተግባቡ የሺን በሽጉጥ መቶ ወደ ጤርቆስ የጥላሁን እናት ቤት በጠላ ንግድ ይተዳደሩ የነበሩ የታቀደ ግድያ ነበር። የሺ እና ክንፈ ከግድያው በፊት እና በኁዋላ ልጅ ነበራቸው።

    • @meharibieza5047
      @meharibieza5047 6 ปีที่แล้ว

      You

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 6 ปีที่แล้ว +1

    Bexam yasazinalal enati na lij nebsachun yimar🙏

    • @endlkekedebe6942
      @endlkekedebe6942 6 ปีที่แล้ว

      በጠም ደስ የምል ታርክ

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 4 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @nolawiaddis5769
    @nolawiaddis5769 4 ปีที่แล้ว +2

    አሁን እኚ የ47 አመት ወጣት ናቸው ? ወይ ፎቶ የሌላ ሰው ነው ወይ እድሜውን አታውቅም ወይም መረጃው የተሳሳተ ነው

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Migerm tarik new wiy sitamir

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Nebis yimar mechem yemote sew yasazinal ayi sew afer belaw

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 6 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭ያሳዝናል ያዱ ጦስ ላዱው😮

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 6 ปีที่แล้ว +2

    ነፋሰሸን ይማረው 😢😢😢😢

  • @shituesheetu8418
    @shituesheetu8418 6 ปีที่แล้ว +3

    ነብስ ይማር

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 6 ปีที่แล้ว +9

    የክብር ዶ/ር አርቲስት ጥላውን ገሠሠ ልጅነቱን በአብዛኛው በአባቴ ቤት እኔ ሳልወለድ ከእኔ የአስር ጊዜ ታላላቆች ጋር በግዮን አራዳ በኪርኪስ ሠፈር ነው ያሳለፈው:: ከአደገ በኃላ ከትውልድ አገሩ ወሊሶ የያኔዋ ጊዮን አብዝቶ የማሄድ የነበረው ለረጅም ጊዜ በወላጅ አባቱ በአቶ ገሠሠ ለገሠ እውቅና ወይም ተቀባይነት ስላልነበረው ነው:: የኃላ ኃላ ግን ከማዕከላዊ የሙዚቃ ባንድ ጋር በመሆን በብዛት ደግሞ በቅምጥ በያዛት የልጅነት ሠፈራችን ነዋሪት ጋር በነበረው የፍቅር ግንኙነት ሰበብም አዘውትሮ ወደዛ ይሄድ እንደነበረ በደንብ እናውቃለን::

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 ปีที่แล้ว +1

    ህም የሞተ ተጎዳ ... እጅግ የሚያሳዝን
    ታሪክ አይ ደግ ስው ስው ለ ስው ይሞታል
    አይ መልካም ግዜ .. አሁን እናቴ
    ጥሎ ማለፍ ነው.. ገሎ መዳን ነው 😪😪😪💐

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 6 ปีที่แล้ว +12

    የሚገርም ነዉ ያለምንም ጠያቂ ገዳዩ አግብቶ ቁጭ አለ ወይ የአትዮጵያ ሕግ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ በስመአብ በጣም የሚያሳዝን ነው
    እሱአስ የሺ የሆነ ነገር ፈልጋ ካልሆነ ምንድነው አልወጣም ማለት.
    የገረመኝ ገዳዬን ማግባቱአ. ይብላኝ ለሙአች.ነፍስ ይማር

  • @መሪነኝየማሪያምልጅመብራት
    @መሪነኝየማሪያምልጅመብራት 5 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዸ3ዸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዸ3ዸ 6 ปีที่แล้ว +11

    ነፍስሽን ይማረው

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Kin ayikenawm tsadiki nachew enen

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 6 ปีที่แล้ว +12

    ይቅር ባይነት ትልቅነት ነው

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 6 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 ปีที่แล้ว +2

    የለጠፉችሁት የሴት ፎተግራፍ የጥላሁን እናት ወ/ሮ ጌጤ ጉርሙ አይደለም ይህ ፎቶ የጥላሁን እያት ፎቶ ባልሳሳት ወ/ሮ ሀብሻ ነው የወ/ር ጌጤ ፎቶ ብዙ ግዜ በዜና አውታሮች ቀርቦ ነበር ፈልጋችሁ ማስተካከያ አድርጉ ይህ ትልቅ ወንጀል ነው ያልሆነን ስ አስምስሎ ማቅረብ

  • @SamsonFeyssa
    @SamsonFeyssa 8 หลายเดือนก่อน

    የወ/ሮ ጌጤነሽ ኢተአ ኤባ አቡጅ ፎቶ ይህ አይደለም አርግጠኛ ሆኘ የምነግርህ አክስቴ ስለሆነች በደንብ አቃታለሁ ለማረጋገጥ የዘከርያ መሐመድን የጥላሁን ገሠሠ የሒወት ታሪክና ሚስጥር የሜለውን መፀሐፍ በደንብ አንበው ፎቶዋም ታሪኩም በደንብ ተፅፎል።

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
    @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ 6 ปีที่แล้ว +4

    እናትና ልጅ ነፍስ ይማር በሰው እጅ የጠፋች ሒወት ቤተሰብን ለፀፀት ይዳርጋል😂😂😂

  • @marryhassan5559
    @marryhassan5559 6 ปีที่แล้ว +1

    uuufffff yezezinala 😭😭😭😭😭

  • @marryhassan5559
    @marryhassan5559 6 ปีที่แล้ว +1

    weyii Tile lika ye weliso oromoo l new ane zare new yesemaweta 💚💚

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      l m so said about that day

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      Hart

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      l m so sike when her t story

    • @zt4mdyas211
      @zt4mdyas211 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@letebrhanambaye2155
      Gurage ena Amara new

    • @zt4mdyas211
      @zt4mdyas211 7 หลายเดือนก่อน

      Weleso ye gurage hager new. Be oromo werari qwanqachew wede oromo yeteqeyerebachewm alu eza. Awqewalew

  • @ethio-promt6875
    @ethio-promt6875 6 ปีที่แล้ว +1

    Betam Yemiyasazen tarik new,😢 Geta Tilahunen ena Enatune aferun geleba yaderegelachew; Bemengestum yanurachew,... Ante zegabiwe gen akerarebek bezum ayimechim...😎🤔

  • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
    @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ 6 ปีที่แล้ว +1

    ነብሳቸውንበአፀደገነትያኑራት
    _እናት
    ስማእደወርቅያማረ
    ቃላ_እደጀራየሚርብ
    _ጰባያ_እደውሀየሚጠማ
    _እናት ብዙነውቃናቃ ተነገሮየማያልቅብዙሚስጥረኛናት'ነብሳቻቹሁንይማራቹበጣምያሳዝናል

  • @keto327
    @keto327 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ እንሁን

  • @hannanigussie8177
    @hannanigussie8177 6 ปีที่แล้ว +1

    Nefes Yemar

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 6 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ ይማር ጥልዬ አናትህንም ነፍሳቸውን ይማርልህ 😭

  • @dvnmxnncbmsbmbx532
    @dvnmxnncbmsbmbx532 5 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😭😭

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሳችሁን ይማረው

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 6 ปีที่แล้ว +5

    ሰው ስንት ጉድ ተሸክሞ ይሞያል በእግዚአብሔር ጥልዬ ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ
    @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ 6 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ወሬ እውነት ነው ለካ አያቴ ስታወራ ሠምቼ ነበር ነብስ ይማር ሁሉም ሞተዋል

  • @zelalem3600
    @zelalem3600 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ታሪክ ከምትተርክ የራስህን አሳይ ሐመታወቅ ፈልገህ ነው?አሃሃሃሃ

  • @masialemeyehu2731
    @masialemeyehu2731 6 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 ปีที่แล้ว +1

    ፎቶግራፉን አስተካክሉ፣እኒህ አያቱ ናቸ ው ተባለ እኮ።የእናቱ ታሪክ በአ ያቱ ፎቶ ለምን ቀረበ?ስለ ዝርዝሩ እናመሰግናለን ።

    • @yemisrachmm
      @yemisrachmm ปีที่แล้ว

      ውይዘሮ አበሻ gizaw❤

  • @danielmesfin3190
    @danielmesfin3190 6 ปีที่แล้ว +1

    bnekaw ejachihu ye Abatun gesses tarik jeba belun

  • @fatumaahmed8338
    @fatumaahmed8338 4 ปีที่แล้ว

    ርእሱን አስተካክል

  • @seidahmed5616
    @seidahmed5616 6 ปีที่แล้ว +12

    የመሸታ ቤቶች መጨረሻው ይሄ ነው ::ይህ ትውልድ አሁንም አይማርም :መሽታ ቤቶች ሴተኛ አዳሪዎች ጭፈራ ቤቶች መጥፋት አለባቸው::

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 2 ปีที่แล้ว

    ጋሼ ነፍስቹን ይማርልን ☺️🙏

  • @እንደመርፋቅርያሸንፋልኢት
    @እንደመርፋቅርያሸንፋልኢት 6 ปีที่แล้ว +1

    Abate gatay

  • @እውነቱንእንናገር
    @እውነቱንእንናገር 5 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት አርእስት ነው? "አሳዛኝ ሞት" እንጂ "አስገራሚ ሞት የት ነው ያለው?"

  • @caaltuufiraol.5603
    @caaltuufiraol.5603 6 ปีที่แล้ว +2

    Waqaayyoo lubbuu isaaniti jenaata ha kennuu.😢

  • @solomondemissie1225
    @solomondemissie1225 5 ปีที่แล้ว +2

    ዎሊሶ" ሊ "ጠብቆ ሳይሆን ላልቶ ነዉ የሚነበበው

  • @kaltb5296
    @kaltb5296 6 ปีที่แล้ว +1

    yegrmal

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰለእናቱ ሰምቼም አላውቅም ነበር

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 6 ปีที่แล้ว +1

    ነስፍስ YEMARE

  • @olumaroba3108
    @olumaroba3108 ปีที่แล้ว

    Mr. Gesesse is not his father

  • @oliversulio5704
    @oliversulio5704 6 ปีที่แล้ว +5

    ያሽዬ ይቅርታ መቀበሉዋ ጥሩ እሱን ማግባት ትክክል እንበረም ሊገላት ያነበረ ስው ኡኡኡ

  • @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
    @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ 6 ปีที่แล้ว +6

    ይህን ሲባባሉ ነበራችሁ ወሬ ማሳመር

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 6 ปีที่แล้ว +1

    አዬ ሰውም ገሎ ጠጁም ሳይነገድ

  • @hi.himadina7659
    @hi.himadina7659 6 ปีที่แล้ว +3

    ነብስ ይማር

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 6 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር

  • @tajeasafa6079
    @tajeasafa6079 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @jds7669
    @jds7669 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር