በጣም ቀላል ኬክ አሰራር / cake aserar / soft cake / sponge cake / ebs / seifu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @Hidaya-kitchen-
    @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว +11

    የሚያስፈልጉን ግብአቶች
    3 እንቁላል
    3/4 ኩባያ ስኳር
    ግማሽ ኩባያ ዘይት
    1 ኩባያ ዘይት
    ቫኒላ 2 ኩባያ ዱቄት
    2 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ
    3 የሾርባ ማንኪያ ካካዎ
    1 የሾርባ ማንኪያ ውሀ

  • @GenetAsefa-mk4ei
    @GenetAsefa-mk4ei ปีที่แล้ว +6

    ካንቺ እያየው ብዙ ሰራው እጅች ይባረክ ስላካፈልሽንም እናመሰግናለን ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ ኬክ ሲያምር እናመሰግናለን ሞያሽን ስላካፈልሽን የተባረክ ይሁን 👍👌😍❤🙏

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝና ረጋ ያልሽ ነሽ በርቺ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን እና አቻልሽ ቡጥጫ አሰራር አሳይን በሽንብራ አሳ እሚሰራዉን🎉🎉🎉🎉

  • @RkuyiRr
    @RkuyiRr หลายเดือนก่อน

    ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም አሪፍ ስራ በርቺ ❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ😘❤

  • @Zulfa-i3h
    @Zulfa-i3h 6 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ አሪፍ ስራ ነው በርቺ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ❤

  • @AmiraSharik-s4e
    @AmiraSharik-s4e ปีที่แล้ว +22

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዳ እህቴ ምትሰሪው ስራዎች በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ግን አንቺ ላይ አንድ ኮሜንት አለኝ ስጀምሪ ለምን የአላህን ሰላምታ አታቀርቢም ስጨርሺም እንደዛው እስልምናችን ምንም ሚያሳፍር ነገር ስለሌለበት አላቅም ማትይበት ምክንያት ሊኖርሽም ላይኖርሽም ይችላል ግን እንደሙስሊም እህትነቴ መናገር አለብኝ ብዬ ስላሰብኩኝ ነው

  • @tsedenyagetahun7493
    @tsedenyagetahun7493 ปีที่แล้ว

    ቅርብ ጊዜ ነው ማየት የጀመርኩት ግን በጣም ወደድኩሽ እጅሽ ይባረክ🥰

  • @MrMenet2008
    @MrMenet2008 ปีที่แล้ว

    Super dupper yummy. quality work. Keep it up my love!!

  • @YetmworkiG.G
    @YetmworkiG.G ปีที่แล้ว

    በርቺ ይመችሽ❤❤❤

  • @DDLawyer
    @DDLawyer ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ኬክ ነው እናመሠግናለን በርቺ

  • @kalkidanfeleke5938
    @kalkidanfeleke5938 ปีที่แล้ว

    ካንቺ እያየሁ ብዙ ሰርቻለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @selinategegn9147
    @selinategegn9147 ปีที่แล้ว

    Betammmmm arif sera new bezu yanchin eyayehu sercalhu konjo new. Berchekow ayfndam oven west?

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ፣ዋውዋው

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 10 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ

  • @BezawetDemsa
    @BezawetDemsa 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውዴ ቫኔላ ምትይው አላወኩትም በተረፈ በጣም አስተምረሽኛል

    • @meronbekele1932
      @meronbekele1932 3 หลายเดือนก่อน

      በጠርሙሱም አለ

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 ปีที่แล้ว +2

    Amazing ❤❤🎉

  • @bezafeleke8988
    @bezafeleke8988 ปีที่แล้ว

    ኩኪስም አሳይኝ የኔ ቆንጆ😍😍

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      እሺ ቤዚዬ ታዛዥ ነኝ😘❤

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ ปีที่แล้ว

    ዋውው ጎበዝ

  • @AfjalSorif-i9h
    @AfjalSorif-i9h 2 หลายเดือนก่อน

    የኔማርወላሂየአንቺይለያልየኔባለሞያ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ እጅሽ ይባረክ

  • @SenyetGebrhiwot
    @SenyetGebrhiwot ปีที่แล้ว

    በጠምያምራል ተባረኪ

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @hana12811
    @hana12811 ปีที่แล้ว

    ስራሽ በጣም ደስ ይላል ግን ብርጭቆ ምንም አይሆንም በዳቦ ምጣድ ስንሰራ ችግር የለውም

  • @ይሳቅንጉሴ
    @ይሳቅንጉሴ 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ እህቴ ቫኔላ ምንድነው

  • @AfjalSorif-i9h
    @AfjalSorif-i9h 2 หลายเดือนก่อน

    የኔማርእኔአንቺንእያየሁሰርቸምርጥነዉየሆነዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sarahgwapa6368
    @sarahgwapa6368 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👌👌

  • @Samera-v2k
    @Samera-v2k 2 หลายเดือนก่อน

    Wotet fesashu klel duqetn bnchemrs bewha betebten

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว

    ሁለቴ ነው የጨመርሽዉ ቤክንግ ፓዉደር

  • @زينبالحربي-ك7د
    @زينبالحربي-ك7د 2 หลายเดือนก่อน

    ክክ ስተሩ አት ደቂቃ የፈጃል አዲስ ነን ንገሩን

  • @azebdebela6098
    @azebdebela6098 ปีที่แล้ว

    You are by best.

  • @hanablossom
    @hanablossom ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @jemilayoutube9023
    @jemilayoutube9023 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 11 หลายเดือนก่อน

    ብርጭቆው አይሰብርም እሳት ሲነካው?

  • @MsAsti-x4n
    @MsAsti-x4n ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውደ ግን ካካዋ ያልሽውን አላወኩትም

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      የካካዎ ፓውደር የትኛውም ሱፐር ማርኬት ብትጠይቂ ታገኛለሽ🤗😍😘

  • @hanablossom
    @hanablossom ปีที่แล้ว

    ❤👌👌🙏

  • @AminaAmina-xx9vz
    @AminaAmina-xx9vz ปีที่แล้ว

    አስላምአለይኩም

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AzebAzeb-r5w
    @AzebAzeb-r5w ปีที่แล้ว

    መጀመሪያሆቭኑመሞቅአለበትእዴ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      አዎ ቢያንስ ለ 10 ደቂቃ🤗

  • @Tsionlema1267
    @Tsionlema1267 ปีที่แล้ว

    የስኳር መጠን ሩብ ማለት ንገሪን የዱቀቄት መጠን በኪሎ ንገሪነ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      ኮመንት ስር መጠኑን አስቀምጫለው ብዙ መስራት ስትፈልጊ መጠኑን እጥፍ ማድረግ ትችያለሽ🤗😍❤

  • @LubabaJemal-ub4ec
    @LubabaJemal-ub4ec ปีที่แล้ว

    ቤክንግ ማለት ምንድነዉ ዉዴ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      ኬኩ እንዲነፋ የምንጨምረው ቤኪንግ ፓውደር ይባላል🤗

  • @WMym-s6y
    @WMym-s6y 9 หลายเดือนก่อน +2

  • @EmuyaZenu
    @EmuyaZenu 7 หลายเดือนก่อน

    ብርጭቆው ግን ምንም አይሆንም ማለቴ ሙቀቱ አይሠብረውም

  • @daneboy1595
    @daneboy1595 8 หลายเดือนก่อน

    ብርጭቆው ምንም አይሆንመ

  • @NnN-sc3rc
    @NnN-sc3rc 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @daneboy1595
    @daneboy1595 8 หลายเดือนก่อน

    ብርጭቆው ምንም አይሆንመ

  • @ZeharaMuhye-u6k
    @ZeharaMuhye-u6k 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤