በጣም ቀላል ተቆራጭ ኬክ አሰራር / cake aserar /soft cake / sponge cake / lemon cake / ምግብ አሰራር / ebs// seifu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 71

  • @Hidaya-kitchen-
    @Hidaya-kitchen-  11 หลายเดือนก่อน +24

    የሚያስፈልጉ ግብአቶች
    🌹4 እንቁላል
    🌹ግማሽ ኩባያ ስዃር
    🌹ከግማሽ ኩባያ ከፍ ያለ ዘይት
    🌹ቫኒላ
    🌹2 ኩባያ ዱቄት
    🌹1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ
    🌹1 ትልቅ ሎሚ

    • @HuaweiY-y2q
      @HuaweiY-y2q 3 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን እንዲ በጹፋ ሲሆን የበለጠ ቀለል ይላል

    • @GenetLove-g3u
      @GenetLove-g3u 2 หลายเดือนก่อน

      እንደዝህ ግብአቶችን አስቀምጭ

    • @SaloSiko-t5x
      @SaloSiko-t5x 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የሚያምር በጣም ቆንጆ ስራ በተለይ ንፅህናሽ ዋው ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @AbdubaKasu
    @AbdubaKasu 7 หลายเดือนก่อน +2

    Bexam arife new wude berechilen

  • @GelaneGudeta
    @GelaneGudeta 11 หลายเดือนก่อน +2

    አንደኛ አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🎉

  • @tamambadru5286
    @tamambadru5286 11 หลายเดือนก่อน +1

    Masha.allah tabark.allah jabdhuu baredu

  • @gyhh8259
    @gyhh8259 11 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah barchi habibatey ❤
    Enarasu anchin eyayew 1gna belmoya hognalew ❤
    Allah kenalijochish etabekash
    yen wed ❤

  • @CawoSultan
    @CawoSultan 3 หลายเดือนก่อน

    woww sis በጣም ቆንጆ ነዉ ወላሂ በርቺ 🙏

  • @مسيريت
    @مسيريت 8 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው እህቴ ጠክሪ ሰርቼው ቆጆነው❤

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 11 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ሰራ በርቺ ❤❤❤❤❤

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ

  • @HirutDesalegn-rg2xi
    @HirutDesalegn-rg2xi 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 11 หลายเดือนก่อน +1

    Selam lanchi yene konjo ykobiyawn meten lemawk begravning betskmchlen teru neber tebarki ❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  11 หลายเดือนก่อน

      ወጥ የሆነውን የውሀ ብርጭቆ መጠቀም ትችያለሽ🤗

  • @Allhawakele
    @Allhawakele 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሸላም ኦጂሺ ይባ ርኮ🎉🎉🎉🎉

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ።

  • @AyatMensur
    @AyatMensur 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻላ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ውዴ❤❤❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  11 หลายเดือนก่อน

      Shukiren yene wid😘❤

  • @MrMenet2008
    @MrMenet2008 11 หลายเดือนก่อน

    Keep it up. 👍

  • @YyyOoo-z5y
    @YyyOoo-z5y 5 หลายเดือนก่อน

    Ejish ybarek ETF Drb muya ystsh

  • @AzizaAbdu-ej5is
    @AzizaAbdu-ej5is 11 หลายเดือนก่อน

    Aselamalikum we wb anch setnkiw Hulu yameral👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  11 หลายเดือนก่อน

      Wa w w
      Yene wid azuye😘❤

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው

  • @SadamekonenOumer
    @SadamekonenOumer 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በርቹ

  • @asease2460
    @asease2460 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቨኒላ ፈሳሹ መጠቀም ይችላሉ እማ
    በተረፈ በርች እናመስግናለን ስራሽን ስለምታጋሪን ክበርልኝ 🥰🥰🥰

    • @zaidajuhar3738
      @zaidajuhar3738 10 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር ዬለውም

  • @LuwamMichael-dx8nb
    @LuwamMichael-dx8nb หลายเดือนก่อน

    Gobez

  • @እሙሙሀመድ-ዠ1ዸ
    @እሙሙሀመድ-ዠ1ዸ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህቴ ከላይም ከታይም በአንድ ጊዜ ነዉ የምሸቅለው ኦቭኑን ወይስ ተራ

  • @HabaEthiopa
    @HabaEthiopa 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤በርችማሬ

  • @HuaweiY-y2q
    @HuaweiY-y2q 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia8202 11 หลายเดือนก่อน

    ውዴ በርቺልኝ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  11 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘❤

  • @hajerkitchen178
    @hajerkitchen178 11 หลายเดือนก่อน

    Ameseginalew ehite kelal menged new . Wetet or wiha minim ayichemerim ?

    • @EFTA-c4x
      @EFTA-c4x 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 หลายเดือนก่อน

    please tell us in grams and litter. Thank you

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 11 หลายเดือนก่อน

    Balemuyaaa 😊❤❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  11 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ😘❤

    • @TighsstiMehari
      @TighsstiMehari 11 หลายเดือนก่อน

      Lemndnew yemiwedkew kegagernew bhala ywedkal. Mels etebkalew.😊😊

  • @EFTA-c4x
    @EFTA-c4x 10 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👍👏🤗

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 หลายเดือนก่อน

    with Zebib is good

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 11 หลายเดือนก่อน

    ስኳር ለምትደፍሩ ዋ ዋ ዋ ዋ ብያለሁ

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 11 หลายเดือนก่อน

    አህለን

  • @SaraMulugeta-z9q
    @SaraMulugeta-z9q 4 หลายเดือนก่อน

    Klayem ktachm nw mnlkosew

  • @DeboDebo-ec6ri
    @DeboDebo-ec6ri 11 หลายเดือนก่อน

    ወተት አልጨመርሽም አያስፈልግም???

    • @SumeyaNas
      @SumeyaNas 11 หลายเดือนก่อน

      Wetet ena lomi andlay tiru aydelem leza yimeslegnal

  • @Martalove.
    @Martalove. 11 หลายเดือนก่อน

    እህቴ መስራት አብሬሽ ጀምሬ ግን ሎሚ የለኝም ምን ልጨምር

    • @Martalove.
      @Martalove. 11 หลายเดือนก่อน

      መልሽልኝ ወይስ ችግር የለውም

    • @yemadamkemem-g4t
      @yemadamkemem-g4t 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@Martalove.ባጨምሪም የእንቁላሉ ሽታ እንዳይወጣ አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔልያ አድርጊበት ምንም አይሆን

  • @SelomeYosseph
    @SelomeYosseph 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ልጆቼም ወደውታል

  • @elisaayele6647
    @elisaayele6647 11 หลายเดือนก่อน

    Liyunesh wude

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  11 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ😘

  • @Martalove.
    @Martalove. 11 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ በአላህ ጀምሬ እየጠበኩሽ ነው መልሽልኝ ሎሚ ባልጨምር ችግር አለው የለኝም ብርቱካንም የለኝ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  11 หลายเดือนก่อน

      ችግር የለውም ማሬ ለሌላ ግዜ ግን ብትጨምሪ ቆንጆ ነው🤗

    • @Martalove.
      @Martalove. 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ቆጆ ሁኖ ወቶልኛል አመሰግናለው እህቴ ለመጀመርያ ጊዜ ሲወጣልኝ ያለ ሎሚ ጥሩ ወቶል አመሰግናለው ከቲክቶክሽ አይቼ የሰራውትም ዶናት ጥሩ ወቶልኝ መዳሜ ወዳልኛለች

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 10 หลายเดือนก่อน

      ሎሚው አያሆመጥጠውምደ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 หลายเดือนก่อน

      @@Hidaya-kitchen-በኩባያ ፈንታ በብርጭቆ መለካት አይቻልም?

    • @Yetimwork-g8t
      @Yetimwork-g8t 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hidaya-kitchen-ኦቭኑ ከላይም ከታችም ነው ምንለኩሰው

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 11 หลายเดือนก่อน

    የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ 😊😊❤❤

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 11 หลายเดือนก่อน

      እንደማመር

  • @HenokHeni-h1o
    @HenokHeni-h1o 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @HenokHeni-h1o
    @HenokHeni-h1o 6 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @MenderinBogale
    @MenderinBogale 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ነው

  • @ZeharaMuhye-u6k
    @ZeharaMuhye-u6k 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤