የጠቅላይ ግዛት እዙ ዘመቻ መምሪያ “ህዝባዊ ድርጅቱን አናውቀውም”ፋኖ ፍቃድ ሰጠ! የተደረገው ስምምነት! የኢ/ር ይልቃል ጥያቄ ለዐቢይ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

ความคิดเห็น • 214

  • @feedelband205
    @feedelband205 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z หลายเดือนก่อน +7

    በትክክል ነው የገለፅከው ወድሜ።ድል ለአማራ ህዝብ ፣ድል ለፋኖ፣ክብር ለሰማዕታት።

  • @SamreaMama
    @SamreaMama หลายเดือนก่อน +9

    አማራዬ ኩሩ ህዝብ አማራዬ የዋህ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TetenaTetena-v8x
    @TetenaTetena-v8x หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለጅግናው ፍኖ❤❤❤❤❤

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @TatekDameke-i5s
    @TatekDameke-i5s หลายเดือนก่อน +9

    Roha tv በርቺ ❤❤❤

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 หลายเดือนก่อน +7

    አይ የንግግር ችሎታ። ኢትዮጵያን የሚመጥናት ፍኖና ፍኖ ብቻ ነው❤❤❤❤ ድል ለፍኖ ፍኖ ያሸንፋል 🎉🎉🎉🎉

  • @HAILsisa
    @HAILsisa หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋው ለምስኪኑ ህዝብ እናሸንፋለን💪💪💪💪💪

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +10

    😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ድልን ለተገፋው አማራ ይሁን

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለጅግናዉ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @LidetGberaselassie
    @LidetGberaselassie หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 หลายเดือนก่อน +1

    መአዚ በጣም የምወድሽ ጋዜጠኛና ታጋይ ነሽ በምንም መልኩ ከልቤ ላወጣሽ አልችልምም የሁልግዜም ደጋፊሽና በጠረሸው የትብብር መስክ ሁሉ ተሳታፍሽ ነኝ ነገር ግን ብቅርቡ የምታቀርቢያቸው ታጋዮቻችንን ከማቀራረብ ይልቅ የሚከፋፍልል ዘገባ የምታቀርቢው እንደ አንድ ሀገሩን እንደሚወድ ኢትዮጵያዊም የአማራ ተወላጅም ቅሬታን እያሳደረብኝ መጥቶእል የትም ይሁን ማንም በአማራ የህልውና ትግል ውስጥ መስዋትነት እየከፈሉ ያሉ ፋኖውቻችን ደምና አጥንታቸውን እየገበሩ እኛ በሰላም እየኖርን ቢያንስ በሰላም ይሚኖሩበት ቦታና አማራጭ እያላቸው የህይወት መስዋትነትን ለመክፈክል ወስነው እየታገሉ ባሉበት ውስስጣዊ ችግር እንኩዋን በአደረጃጀቱ በኩል ቢገጥማቸውና ጭቅጭቅ ቢፈጥሩ ወደአንድነት እንዲመጡ ሜዳውን ማስፋት እንጅ በአንድ ወገን የሆነውን ብቻ ይዞ ሚዛናውነቱን በሳተ መልኩ መዘገብ ተገቢ መስሎ አይታየኝም ይሄ ለታጋዩም ይሁን ለትግሉ የህዝባችንን መከራ ከማብዛት በስተቀር የሚጠቅመው ነገር የለም ስለዚህ ሁሉም የአማራ ህዝብ የፋኖ እፕደረጃጀቶችም ፋኖውቻችንም ለኛ ደምና አጥንታቸውን እየገበሩ ያሉ የነፃነትና የህልውና ታጋዮቻችን ናቸው እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን ድል ለሰላም ለህልውና ለነፃነት ለፍትህ ለህልውና ለሚፋለመው ለመላው የአማራ ሀይል ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @demstadese9587
    @demstadese9587 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለጀግናው ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara หลายเดือนก่อน +2

    አማራ ፋኖ💚💛❤️

  • @DebebeMekonnen
    @DebebeMekonnen หลายเดือนก่อน +1

    ❤😢

  • @Ataloanatomy
    @Ataloanatomy หลายเดือนก่อน +11

    ሮሃ ሚዲያ ለ ክብርት ጋዜጠኛ መዓዛ ትልቅ ክብር አለኝ። ግን በእነእስክንድርና ዘመነ ጉዳይ ያለውን አጠቃላይ ነገር በተቻለ መጠን ከማስፋት ይልቅ ችግሩን ለማጥበብ የመስራት ከሌላው በተለየ ሀላፊነት እንዳለባችሁ ይሰማኛል። አደራ ለአማራ እናተው አንዱ የጀርባ አጥንት ናችሁ። ሁሌም አስታውሱ !

    • @Dagim-l7z
      @Dagim-l7z หลายเดือนก่อน +1

      ዘመነን እና እስክንድርን ማወዳደር መልአክንና ሳጥናኤልን ማነፃፀር ነው።እስክንድር በዙሪያው ፀረ አማራ ሀይል የሰበሰበ የአማራ ህልውና ጠንቅ ነው።ይወገዳል።

    • @stopamharagenocide7654
      @stopamharagenocide7654 หลายเดือนก่อน +1

      እስክንድር የሚባል እባብ እኛም የአምሐራ ልጆች አንቀበለውም ! አናውቀውም!
      እስክንድር እያለ ያለው የአምሐራ ልጆች ይሙቱልኝ ፣ይቁሰሉልኝ እኔ ስልጣኑን ልያዝ የሚል የክፉ ክፉ ነው!!
      እስክንድር ማለት አብይ አህመድ አሊ ማለት ነው።

    • @berhandejene968
      @berhandejene968 หลายเดือนก่อน

      @@Dagim-l7zኦነግና ብልፅግና ወያኔ ዝም በሉ እያገባችሁም

    • @Hab-l7t
      @Hab-l7t หลายเดือนก่อน

      አሁን እዚህ ውስጥ ዘመነን ምን አመጠው አረ ተው ድንቁርናቹህን እወቁልን አትበሉ

    • @Ataloanatomy
      @Ataloanatomy หลายเดือนก่อน

      @@Hab-l7t Sew ye ersun bahiri nw awuto migeltsew!!! miknyatum yelelewunima ayametam.. dinkurina milewun alawukewum yante bahri nw

  • @gebre-ex9hs
    @gebre-ex9hs หลายเดือนก่อน +10

    በጣም እናመሰግናለን ሮሀ ❤ እንወዳችኋለን በርቱልን!

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu หลายเดือนก่อน

    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!!
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!!!!!!

  • @EeEe-mi8tbebrhim
    @EeEe-mi8tbebrhim หลายเดือนก่อน +2

    ድል ጀግኖች አማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅🐅

  • @bz3853
    @bz3853 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ የልዩነት ዜና አንፈልግም። እረፊ። የማንን ተልዕኮ ነው የምትፈጽሚው።

  • @afeworkseifu66
    @afeworkseifu66 หลายเดือนก่อน +11

    አብላጫው የጎንደር ፋኖ አንድ ሲሆን የዜና ሽፋን አትሰጡም ተለያየን ሲሉ በሰበር ዜና ታቀርቡታላችሁ በጣም ያሳዝናል???

    • @Fekadu-s5c
      @Fekadu-s5c หลายเดือนก่อน +1

      እነማን ናቸው አንድ የሆኑት? እሱክንድርና ተከታዮቹ ድርም አንድ ናቸው እኮ. ምን አዲስ ነገር አለ.

    • @stevenbloom5974
      @stevenbloom5974 หลายเดือนก่อน

      የጎንደር ፋኖ ? Or sesame merchants? Your records show nothing worthy of the news!

  • @WeldeHana
    @WeldeHana หลายเดือนก่อน +10

    የአማራ ጠላቶች ፈጠው እየወጡ ነው።በርቺልን መዓዛ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ።

  • @zerihunhailu2199
    @zerihunhailu2199 หลายเดือนก่อน +6

    የመጋ ፖለቲካ ይገርመኛል እስክድር ማለት እኮ እነዘመነ አንድ 10 ሰዎችን ሰብስበው በቦዲ ገርድ ታጅቦ መሄድ ፖለቲ አለመሆኑን ያሳየ ታች ወርዶ በማደራጀት በማቃናት ትልቅ ስራ የሰራ ዳሩ ምን ያረጋል የመጋ ፖለቲ ተከታዮች የብሔር ፖለቲካ አጨብጫቢ ስለሆን ጀግና አናከብርም ድል ለአማራ

    • @RuurFu
      @RuurFu หลายเดือนก่อน

      ዘሜን ተፋቱት መልካም ስራ ስሩ ከዛም ህዝብ እዉነታዉን ይመስክር

    • @birhanuderbew2629
      @birhanuderbew2629 หลายเดือนก่อน

      Eskindir minun new yaderjew yetederajewn eyaferese

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures หลายเดือนก่อน +4

    መዐዛ መሀመድ ሾተላይ፣ ከፋፋይ ፀረ ፋኖ አንድነት

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ሌባሁላ

    • @SelamDemisew-c2z
      @SelamDemisew-c2z หลายเดือนก่อน +1

      Hi dollar eze😂😂😂😂

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ หลายเดือนก่อน +14

    ወይ ወገኔ የቅዱስ ሚካኤል ፈጣሪ ይድረስላቹህ😢

  • @frazertadesse8678
    @frazertadesse8678 หลายเดือนก่อน +5

    እስክንድር እስክንድር እያላችሁ በማልልቀስ አመት ሞላችሁ፤ እሱ እናንተንም ጌቶቻችሁንም ንቋቹሃል፤ ሁሌ በዝምታው እንደተሸነፋችሁ!

  • @chanebeyene8656
    @chanebeyene8656 หลายเดือนก่อน +2

    Amhara be unite. Unity is strength .

  • @سميرةسميرة-خ5و4و
    @سميرةسميرة-خ5و4و หลายเดือนก่อน +1

    ድልፍኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Bretanssa
    @Bretanssa หลายเดือนก่อน +7

    ክብር ህይወታቸውን አስይዘው ለአማራ ህዝብ ለሚዋደቁት ፋኖዎቻችን 🎉🎉🎉🎉

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 หลายเดือนก่อน +3

    መአዛ የፋኖ ደጋፊ መስለሽ ፋኖን ለመከፋፈል እየሰራሽ እንደሆነ ይታወቃል መናናቅ ካለ መሸነፍ ይመጣል ሁሉም እኔ ነኝ ትክክል ይላሉ አንድነት እንዲመጣ ስሪ።

  • @habtamubinayew9437
    @habtamubinayew9437 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ያልነው ነው። አሁን እንኳን አስፈላጊውን እርማት ለማድረግ እና ወደ ዋናው መስመር ለመሄድ አልረፈደም.

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 หลายเดือนก่อน +1

    We thank America to their urgent aid for Ayna Bugna innocents,the kids;thank you America!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏please show your humanity continuously
    America,thank you!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DerejeBirhanu-fe2md
    @DerejeBirhanu-fe2md หลายเดือนก่อน

    Thanks to American for your immediate response for our starved innocent people and children !

  • @gezahagnsermolo4449
    @gezahagnsermolo4449 หลายเดือนก่อน +1

    መዐዛ ከፋፋይ ለምን ስለጎንደር ጠቅላይ ግዛት አንድ መሖኑን አታወሪም ተቃራኒ ወሬ የሚቀድምሽ የለም

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 หลายเดือนก่อน +1

    well come

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 หลายเดือนก่อน +31

    ህዝባዊ ድርጅት የሚባል እኮ የለም ፈርሷል
    እስክንድር ነጋና ሀብታሙ አያሌው ብቻ ናቸው የቀሩት

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 หลายเดือนก่อน

      ሐብታሙ አያሌው እብድ ክልፍልፍ ውሻ ነው. ለጥቅም እንጂ የሚረባ ሰው አይደለም.
      እስክንድር ነጋ በንቀት የተሞላ, አጉል ቅሬ, የዶላር ወኪል ሸፍጠኛ ግለሰብ ነው.

    • @tediabegaz8031
      @tediabegaz8031 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ሌላ ሰው ረስተሃል:: ኢየሩስ!

    • @yeshiwasengda1853
      @yeshiwasengda1853 หลายเดือนก่อน

      @tediabegaz8031 እውነትክን ነው ያች እውነቱን እያወቀች ከራሱ ከአማራ ህዝብ በተዋጣ ነዋይ ስክራ ክብሯን ና ሞያዋን በራሷ ግዜ ያቆሸሸች ደዌ

    • @ItsThatCristmasGirl
      @ItsThatCristmasGirl หลายเดือนก่อน

      @@tediabegaz8031😂

  • @AkliluYosef-o5o
    @AkliluYosef-o5o หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ህዝብ በርች ማዛ ስለ አንድነት ስሪ አስክንድር አላቆለታል

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 หลายเดือนก่อน

    ብልጥግናዎች :)

  • @Buke-kh8zf
    @Buke-kh8zf หลายเดือนก่อน +4

    1,አሁን አስቸኳይ ለፋኖ እርዳታ ጥሪ ያቀርባል 2 ዲያስፖራው በአስቸካይ ኮሚቴ አቋቁሞ የሚያስፈልጋቸውን ለሟሟላት ይነሳ 3 ምሁራን ለዛሬ ለነገም ለወደፊቱም አማራን ለመታደግ በሁሉም የስራ መስካችሁ እቅድ አውጡ ደግፉ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ

  • @mengistuhabtemariam4868
    @mengistuhabtemariam4868 หลายเดือนก่อน +1

    መዓዛ ሜዲያዎ አንድ ሁኑ አታምታቱን የፋኖች ልዪነት አይታየኝም እባካችሁ በደም አትነግዱ!!

  • @gebre-ex9hs
    @gebre-ex9hs หลายเดือนก่อน +1

    300K follower congrats Roha🎉🎉🎉

  • @KenndyDagne
    @KenndyDagne หลายเดือนก่อน +9

    አንድነትን የምሰብኪ መስለሽ ሁሌም ልዩነትን የምትዘግቢ ምአዛ አላማሽ ምን ይሆን?

  • @KenndyDagne
    @KenndyDagne หลายเดือนก่อน +11

    መከፋፈልሽን ቀጥይ ።ሁሌም ልዩነትን በዘገብ አንደኛ ነሽ ብአዴናወያን ሽንፈታችሁን ተጎንጩ

    • @RuurFu
      @RuurFu หลายเดือนก่อน

      እዉነቱን ተቀበሉ ሀቅ አይሸነፍም

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 หลายเดือนก่อน

    ለመገድ መብራትና የመገድ ዛፍ የሚጨነቀዉ የሰዉ ባሕሪ የሌለዉ ፀረ ኢትዮጵያዊዉአብይ አህመድ ሕዝብ በረሐብ እያለቀ እሱ መገድና ሕፃ ይገነባል ለዚህ ነዉ ብሶት የወለደዉ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ የአማራ ፋኖ ይህን ፀረ ኢትዮጵያዊ የአብይ አህመድ ስረአት ቀብሮ ሁሉም በሠላም በፍቅር በእኩልነት የተገነባች ኢትዮጵያን ለመመስረት የትግል ሂደት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የደረሰዉ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪💪

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ኢሳያስ አማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት መመስረቱ ዓለም አዉቆታል ላንተ እንግዳ መሆኑ ይገርማል
    ድርጅቱ ሲመሰረት ዘመነ ካሴና ፋኖ ምሬ ወዳጆች መስራቾች ናቸው የወጡት እኛ ካልተመረጥን በሚል ነው ከናንተም እዝ አርበኛ አሰገድ ተወክሎ ነበር
    የዉስጥ ተልዕኮ ይዛችሁ እየበጠበጣችሁ መሆኑ ይታወቃል

  • @mezhaile2299
    @mezhaile2299 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁላችን አንድነት (ስለ ኢትዮጵያችን አንድነት) እያሰባችሁ መደረግ ያለበትን አድርጉ። ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ይዋል ይደር እንጂ ፋኖ ማሸነፉ አይቀርም።

  • @saadasaada6790
    @saadasaada6790 หลายเดือนก่อน

    አብይአላህይይልህያረብ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasdemeiyesus6073
    @yonasdemeiyesus6073 หลายเดือนก่อน +1

    ከመቼ ጀምሮ ነው እኝህ ይልቃል ጌትነት ተዋናይ የሆኑት በፋኖ ትግል ፣ ቀድሞውንም አማራ የሚባል ነገር ያወኩት ከጎጃም ወጥቼ አዲስ አበባ ገብቼ፣ ነው ያሉ ሲሆን ፣ ተቃዋሚ ፓርቲ ሆነው አበል መብላታቸውን ዘንግተውታል።

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl หลายเดือนก่อน +8

    እስክንድር ከሁላችሁ በፊትነው ለአማራ የጮኸው

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ሕዝባዊ ንቅናቄ ግምባር በመሆኑ ሌላ ግንባር አያስፈልግም ማንም በፋኖ ሥር እንጂ ጎን ምናምን አይሰራም የባንዳ ነው ።ሕዝብ ፋኖ ነው ።ፋኖ ሕዝብ ነው ።ድል ለፋኖ!!!!!!!

  • @محمدحسين-ح8ج8ك
    @محمدحسين-ح8ج8ك หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 หลายเดือนก่อน +2

    ብአድኖች ናችሁ
    ድል ለአማራ ህዝባዊ ድርጅት💪💚💛❤💪 የአብይ ተከፋዮች ናችሁ የእራስ ዘመነ ድርጅቶች 21ኛ ክ/ዘ የረሳችሁ ከሳራዎች

    • @AntenehGetasew
      @AntenehGetasew หลายเดือนก่อน

      አፍን አትክፈቺ በዘሜ

    • @እራዉዳወሎዬዋ
      @እራዉዳወሎዬዋ หลายเดือนก่อน +1

      እርኩስ እስክንድር ድርጂት ማፍረስ እንጂ መምራት አያችልም

    • @annesirena3155
      @annesirena3155 หลายเดือนก่อน

      @@AntenehGetasew 😂😂😂😂

    • @annesirena3155
      @annesirena3155 หลายเดือนก่อน

      @@እራዉዳወሎዬዋ አይቻልም ሂድ ድስት ላስ

    • @annesirena3155
      @annesirena3155 หลายเดือนก่อน

      @@AntenehGetasew ወራዳ ሽሮ አልጫ እማማ እያመጡ አብረህ ጠጣ

  • @SolomonAlemu-fi4uv
    @SolomonAlemu-fi4uv หลายเดือนก่อน +3

    ድልለጅግናውአማራፋኖ ሞትላብይተብየው ድልለኢትዮጵያሕዝብ ሞትለብልፅግና እንዲሁም ላብይተብየሰተብየው

  • @habtblge
    @habtblge หลายเดือนก่อน +1

    ሮሀ ሚዲያ ማዛ ፣ ምን አለበት ስለ አንደነት ብዘግቢ። ምንም ይሁን ምን መሬት ላይ ያለ ታጋይ ክብር ይገባዋል። አንቸ ግን በብልፅግና የተቀጠርሽ ቅጥረኛ ነሽ። የፋኖ አደረጃጀት ወደ አንድ እንዲመጣ መስራት ሲገባሽ መከፋፈሉ ለምን አስፈለገ? ውጭ አገር ያላቹህ ስደተኞች ጤና የላቹህም። በሰው ደም እንደ አብይ አህመድ ትቀልዳላቹህ።

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ወገኔ 😢😢😢😢😢😢እኔን ይራበኝ😢😢😢😢

  • @EyobWubishet
    @EyobWubishet หลายเดือนก่อน

    ልጆች ሲራቡ ያሳዝናል ያስለቅሳል።

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 หลายเดือนก่อน

    down down Abiy

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl หลายเดือนก่อน

    የፋኖን የድል ብስራትና አስራት ማውራት የጠላት ቅስም የሚሰብር ነው በዚህ ላይ ቢተኮር የተመረጠ ነው::

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 หลายเดือนก่อน

    enamesegnalen.

  • @techawatch
    @techawatch หลายเดือนก่อน

    ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ይባላል ፋኖ ቶሎ አንድ ካልሆነ ራሱን ይበላል የአማራን ህዝብ ትግልም ሊያዳክመው ትችላል በተለይ በጎንደር፣በጎጃም፣በሸዋ እና በወሎ መጀመሪያ በየአካባቢው አንድ ይሁን ከዛ ደግሞ አንድ አማራ ብሎ የአራቱም ክፍለሀገር ይሰባሰብ።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እነእስክንድር ፋኖን በፋኖ ያስመታሉ ።አማራን በአማራ እኮ የብልፅግና ዘዴ ነው። ሰለዚህ እናንተም ብልፅግና ናችሁ።

  • @מנאלה
    @מנאלה หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ሕዝብ ምንግዜም አሸናፊ ነው 💚💛❤️ የበአዲን ባለሥልጣን ገረድ ነው። ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።

  • @neza6422
    @neza6422 หลายเดือนก่อน

    አና በፋኖ በሆንሰ አዴ ሰዉ በራብ ማለቅ አለበት ወይ 😢😢😢😢😢
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ድረሱላቸዉ

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonal หลายเดือนก่อน

    ህዝብ እንዲህ እየተሰቃየ የኮሪደር ልማት ማጣደፍ።ግዴለም ሁሉም ያልፋል።

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሳያስን ማን ያውቀዋል።

  • @WassieDubie
    @WassieDubie หลายเดือนก่อน

    ድል ለተገፋው ህዝብ
    ብርችልን ማዛዬ

  • @FiuzhFff
    @FiuzhFff หลายเดือนก่อน

    በእዉነት እንባ ስጦታ ቢሆን አነባሁላቸዉ ለረለብተኞቹ አይ ፈጣሪ

  • @MelakuDemissie-o5z
    @MelakuDemissie-o5z หลายเดือนก่อน +1

    ❤ በርቱልን ምርጦች roha ድል ለፋኖ ይሁን ለተጨቆነው ለአማራ❤!!!

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp หลายเดือนก่อน

    Bravo shewa fano! Amhara hizbawi dirijit yemibal ke fano sir hono yisra! Ay kale fanoye and honeh ketil!

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ደብረወርቅ ይልቃልንናወርቁን አፍርታለች

  • @Aytenew-s5n
    @Aytenew-s5n หลายเดือนก่อน

    የጦር አዛዥ ተፈራ ማሞ ን ምርጥ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tgstbrhqne
    @Tgstbrhqne หลายเดือนก่อน

    ኧረምንጉዲነዉፈጣሪበቃበለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @arsema3832
    @arsema3832 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ሚዲያችን " ROHA MIDIA " ጨካኙንና ፋሽስቱን የብልፅግናን መንግስት ተብዬ እኩይ ሥራውን በማጋለጥ የምትተጉ ናችሁና አሁንም ረሃብ ያለበትን የወሎ ወገናችንን በረሃብ የሚቀጣውን ህፃናትን ለተመጣጠነ የምግብ እጥረት ያጋለጠውን ይህን ዘረኛ መንግስት እኩይ ሥራውን ዕርቃኑን ስላስቀራችሁት መዓዚ ROHA MlDYA በርቱልን ድል ለቁርጥ ቀን ልጆች 💚ለጀግናው 💛የአማራ ❤️ ፋኖ 💪🏾

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Namilleworknh
    @Namilleworknh หลายเดือนก่อน

    አንድነት ማይፈልጉትን አስወግዱ እባካችሁ።

  • @kassa4882
    @kassa4882 หลายเดือนก่อน

    የአማራን መብት እናስከብራለን ብላችሁ ወጣችሁ እርስ በእርስ ትጋደሉ ?፣እርስ በእርስ ትተሳሰሩ ያማል ።ጠላት ቅቤ ጠጥቷል ።ሳይጀመር በሥልጣን ትጣሉ ወይስ የህዝብን ጥያቄ ታስቀድሙ ?ከሁለታችሁ ስልጣን ተቀናቃኞች ባሻገር ፣አቅም ያላቸው ፋኖዎች እኮ ከጀርባ አሉ ፣ለድል በበቃችሁ እንጅ ብዙ ሥልጣን ነበር ።አፈርን ፣አለቀስን ።በአስቸኳይ አንድ ሁኑልን ።በጀግኖች ደም አምላክ።

  • @ሀቢብ
    @ሀቢብ หลายเดือนก่อน +2

    የፋኖ መሪወች ቀልዳችሁ መቸም አይጠገብም በሚዲያ አንዲ እንሁን እያላችሁ በውስጥ በጋዜጠኝ እየተመራችሁ በምላስ አንዲ እንሁን ብቻ አመት አለፋችሁ

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 หลายเดือนก่อน +1

    ማን እወቀኝብሎት መግለጫ ይሰጣል።ተገዝቶ ጸረ አንድነት መኾኑን ኢሳያስ መመስከሩ ነውና።የተሸጠ ሮሃ ከፋፋይ ሆነሻል።

  • @Mesirat
    @Mesirat หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv หลายเดือนก่อน

    እውነት እዲህ ሊገለጥ ኮማንደሩን አዋክባችሁ አሳልፋችሁ ሰጣችሁት አሳፋሪናችሁ😢😢😢😢

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 หลายเดือนก่อน

    Here we go again

  • @shewayetsige2013
    @shewayetsige2013 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አማራ ቢያንስ ክርስትያን ሆናችሁ ደሙን ለማፍሰስ የወጣ ግለሰብን ትቃወማላችሁ? ስለበደልና ስለዘረኝነት መጠየፍ የምትታገሉ ነበር የሚመስለን ለመናናቅና ለመነቃቀፍ የምትታገሉ ከሆነ እግዚአብሔርም አይረዳችሁም ሶርያን ተመልከቱ

  • @MisawGesese
    @MisawGesese หลายเดือนก่อน +1

    "በናዝሬት ሰብሰባ ለይ ሸመልስ አብደሳ የዐማራን ህዝብ በረሀብ በበሺታ በጦርነት ጨረሰን በአጪርጊዜ አናሳ ብሄር እናረገዋለን ሲል በትቢት ተናግሯል።" ዐማራ ነቃ ተላላኪ ነቃ ሆዳም ንቃ አይቀርልህም መጨረሻ አንተን የርደሀል !

  • @feedelband205
    @feedelband205 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ወደ አራት ኪሎ ሳይገባ ቶሎ ኦሮምያን መገንጠል አለብን ብከው ውሰጥ ለውሰጥ ተስማምተዎል አዲስ አበባ- ሞያሌ- ሀረርና ድሬዳዋ ወደ ኦሮሚያ ክልል ባስቸኳይ መካተ ት አለበት ብከው ወስነዎል

  • @Amaraye
    @Amaraye หลายเดือนก่อน

    Be Fast One Amhara New Is The Time

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 หลายเดือนก่อน

    የላስታ መከራ የእናቶች ርሀብ ይህ ሁሉ መከራ ለጎጃም ባለሀብቶች አልታየ ይሆን ይህ መከራ ስ ነጻ አውጭ ነኝ ለሚሉት ይደርሳቸው ይሆን ይህ ሁሉ መከራ አንድ ያላደረጋቸው የእነዚህ በረሀብ የደቀቁ እናቶች መከራ ያልታያቸው ምን ይታያቸው ይሆን ቁማርተኞቹ እነ እስክንድር እነ ሀብታሙ ትውልድ እነ ሙሀባው እነ አክቲቪስቶች ይህን ርሀብ ማን ይደብቀው ለነዚህ ማን ይጩኽ ትውልድ ይፋረዳችሁ

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema หลายเดือนก่อน

    70x70 የሚባለው ተቃውሞ የሆነ ገንዘብ አግኝቶ ተመልሷል አሁንም ይሄ ሌላ ገንዘብ ፈላጊ ነው።😂😂😂😂🤣😂

  • @assefaworku7007
    @assefaworku7007 หลายเดือนก่อน +1

    Don't tell us about z conflicts , quarrels & divisions of one & z samepeople who are twins & have similar flesh , bloods & bones .
    As journalists , don't promote clicking way supporting z struggle.!!!!

  • @rastube2139
    @rastube2139 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነን ለማንገስ ጎንደር መጥላት የጎንደር የሸዋን ትግል ተቋም መሸርሸር ምን ሚሉት የአማራ ትግል ነዉ ።
    በግል ፍላጎት መንገስ ማስነገስ መቸም አይሳካላቹህ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 หลายเดือนก่อน

    ጥንት ስልጡን በነበረችው ኢትዮጵያ ለመሪነት ታጭተው ተለይተው ክህሎታቸውን እያዳበሩ እንዲቆዩ ከሚደረጉት ውስጥ ለመምረጥ ከመስፈርቶቹ ውስጥ አንዱ "ለስልጣን የማይጓጓ የሆነ" የሚለው እንደነበር ሲባል እንሰማለን። አንድ ሰው በውጭ አገር ከቤተሰቡ ጋር ሆኖ፣ በዲፕሎማሲና በጋዜጠኝነቱ ትልቅ ውጤታማ ስራ መስራት ሲችል የትጥቅና ታጣቂ እጥረት በሌለበት በዱር በገደሉ ላይ ታች ቢል ጠርጠር አያሰኝም? ሌላ መዳረሻ ያለም ይመስል የመፈክሩስ ጋጋታ አይደንቅም? ለቅሶው ከፍየሏ አዘኔታ በላይ ነው የሚለውን የሶማሌ ተረት መሰለ። ኧረ ለጉስቁሉ እንዘን ስልጣን ፈላጊዎችም የበለጠ አስተዋፅዖ ወደ ምታበረክቱበት መስክ ተሰማሩ። ታክተናል፤ ይበቃናል።

  • @Endalamawu
    @Endalamawu หลายเดือนก่อน

    አማራ ለምን ይገደላል
    ያማራእናት ለምን ተገደለች
    ያማራ ተማሪዎች ለምን ታገቱ ተገደሉ
    ያማራ ባንዳዎች በሆዳችሁ የተገዛችሁ እንደሰዉ ማሰብ ጀምሩ

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie หลายเดือนก่อน +5

    መአዛ የመጀመሪያው አላማዋ የአማራ ፋኖ ተከፋፍሎ የዘመነን ንግስና ማምጣት ብቻ ነው።ዘመነና መአዛ እጃችሁን ከሴራ ውጡ

    • @hagereethiopia77
      @hagereethiopia77 หลายเดือนก่อน +2

      ምንአይነት የተረገመች ነችግን?? The good thing everybody know her and the other two medias ሰው እንዴት ለእማራ እታገላለሁ እያለ ለመከፋፈል ማፍረስ ላይ ተግቶ ይሰራል??

    • @እራዉዳወሎዬዋ
      @እራዉዳወሎዬዋ หลายเดือนก่อน

      ዱዝ ሁላ ጎጠኛ እስክንድር ለጎጠኞች ስለሚጠቅማችሁ ነው እሪሪሪሪ እምትሉት

    • @Yibeltaltadie
      @Yibeltaltadie หลายเดือนก่อน

      @@እራዉዳወሎዬዋ እስክንድርና ዘመነ ለአማራ የማይጠቅሙ የራሳቸውን ንግስና አስበው የሚሰሩ ሴረኞች ናቸው

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c หลายเดือนก่อน +6

    በርች መአዚ
    ሸዋ ጠቅላይ ንቁ መሀይሙ መከታው
    ለሥከደር ገብሯችኋል😢

    • @hagereethiopia77
      @hagereethiopia77 หลายเดือนก่อน

      'መሀይሙ መከታው' ነው ያልሽው ?? የአማራ አንድነት ጠላቶች እናንተ ናችሁ እንዴት መከታውን የሚያክል ጀግና ትታችሁ እየሰደባችሁ አማራ አንድ ሊሆን ይችላል?? ለማንኛውም ሸዋ ላይ የምታዩት ድልና የተቃውሞ ሰልፍ ውጤት በጀግናው ሻለቃ መከታው ማሞ የሚመራው ሰራዊት እና ህዝብ ነው ዋጡት!!!

    • @taborhenok401
      @taborhenok401 หลายเดือนก่อน

      ጠብደል መሀይም አንተ ነህ የመአዛ ገረድ። ጁላ ራስ!

    • @abyssiniamedia7701
      @abyssiniamedia7701 23 วันที่ผ่านมา +1

      አርበኛ መከታው የጀግኖች ልክ ነው! እናንተ ለመሸጥ ብዙ ደከማችሁ እሱ ግን ታሪክን እየሰራ ነው

  • @henoktemesgen4213
    @henoktemesgen4213 หลายเดือนก่อน +1

    በጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የምስረታ ስኬት አንቺና ዘመድኩን ልታብዱ ደርሳችኇል እርኩሶች የአማራ ግፍ በዘርማንዘራችሁ ይድረስ::

    • @Gar-m3s
      @Gar-m3s หลายเดือนก่อน

      Tew bakh? Kebt neh end? Drama mehonun atawkm?

    • @henoktemesgen4213
      @henoktemesgen4213 หลายเดือนก่อน

      @Gar-m3s እንግዲህ ነገሮችን በልክህ(ሽ) ነው የምትረዳው(ጂው): እንዳንተ(ቺ) ወርጄ አልሳደብም::

  • @wondwosenzerfu4465
    @wondwosenzerfu4465 หลายเดือนก่อน +2

    ለተሰዋዉ ፡ ወንድምሽ ፡ መከፋፈል ፡ ይቅርብሽ

    • @Gar-m3s
      @Gar-m3s หลายเดือนก่อน

      Hid wusha

    • @wondwosenzerfu4465
      @wondwosenzerfu4465 หลายเดือนก่อน

       ፡ አንተ ፡ ባንዳ ፡ ዉሻ ፡ ካንተ ፡ ይሻላል

  • @FiuzhFff
    @FiuzhFff หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነዉ የሸዋ ጠቅላይ ስንት ጀግና እየተበሳጨ ከዕዙ ተበተነ