Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 7, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 3 หลายเดือนก่อน +9

    Bini jegna Eritrea kurat new🇪🇷👍🙏🇪🇷👋💓 bini bini bini

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቢኒ የአፍሪካችን ኩራት ፈጣሪ በመንገድህ ይከተልህ ወዲ ኤረይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪

  • @futsumgful
    @futsumgful 3 หลายเดือนก่อน +10

    Biniam 🇪🇷🇪🇷

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 3 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለአማራው ፋኖ። ❤❤❤

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 3 หลายเดือนก่อน +14

    Congratulations 🎊 Bini and The people of Eritrea 🇪🇷 👏 ❤️ 💙

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 หลายเดือนก่อน +16

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @lofysis
    @lofysis 3 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤ Congrats Biniyam 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 very well done ❤

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 3 หลายเดือนก่อน +5

    🎉Congratulations Bini🎈

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 3 หลายเดือนก่อน +7

    Congratulations bin ❤❤

  • @fanuelyodit7219
    @fanuelyodit7219 3 หลายเดือนก่อน +18

    ቢንያም እምትወዱ ብቻ ላይክ አድርጉ

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንድ የሚያኮራን አየር መንገዳችን ነበር እሱንም ደንቆሮዎች ገደል ከተቱት አይ ኢትዮጵያ💔 congratulations to our Eritrean brothers and sisters 🎉

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 3 หลายเดือนก่อน +4

    Del Le Jegnaw AMARA Fano 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮጵያ በጅሎች በራሳቸዉ የማይተማመኑ የአስተሳሰብ ደሀዎች ላይ ወድቃለች 😡

  • @chg7617
    @chg7617 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቅቤዉቀርቶብንሹሮአቺንንበሠላምበበላናት😢

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ እናሸንፋለን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቢኒያም እንኳን ደስ አለህ መላው ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 2 หลายเดือนก่อน +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ጀግናው ኤርትራዊዉ የአፍሪካ ኩራት ቢንያም ግርማይ እግዚአብሔር እንደ አባታችንና ክቡር ፕሬዝዳንታችን ኢሳያስ አፈወርቂ እድሜና ጤና ይስጥህ 🏆🙏🥇👍🇪🇷

  • @frewinigirmai1473
    @frewinigirmai1473 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኤርትራ ዜና. ደስ ይላል የዛሬ ።

  • @muhammadmusa6691
    @muhammadmusa6691 3 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ
    ፋኖ ያሸንፋል

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 3 หลายเดือนก่อน +3

    Abiy must go. He’s a curse to Ethiopia!!

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 หลายเดือนก่อน +3

    EZGABHIR YMESGEN ERITRAWIAN ARGO YEFETEREN

  • @yosief-eri9302
    @yosief-eri9302 2 หลายเดือนก่อน +2

    👉👉Henokiye you’re best journalist ever keep it up bro.👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 3 หลายเดือนก่อน +3

    አየ ኢትዮጵያ አለመታደልሸ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 หลายเดือนก่อน +3

    ERITRAWIAN BEHULU NUMBER 1 NEN
    ERITREA ERITREA 🇪🇷 HAGERACHIN LEZELALEM TEKEBRA TINORALECH

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል ጅል

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 หลายเดือนก่อน +3

    EZGABHIR YMESGEN ESAYAS AFOWERQI YEHONE MERIYE

  • @JakJak-vo4li
    @JakJak-vo4li 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @DebasKiflom
    @DebasKiflom 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድሮርር አየገዛ የአራሱን ህዝቡ የሚገል አዴት ቡድር ይከፋላልል

  • @eztg2758
    @eztg2758 3 หลายเดือนก่อน +4

    አላሙዲን ወደ ኢትዮጵያ ሄዶ ኢንቨስት ማድረግ የለበትም ምክኒያቱም የሚያደርገው ለኢትየጵያዊያን ሳይሆን ለዘረኞች ነው

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 หลายเดือนก่อน +1

    Oche 1 santim bihon aligezam

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄኖክ ምንአልክ ኦቼ ቅቤ አሜሪካን ገባ ኑው ያልከው

  • @chg7617
    @chg7617 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንእዴገባበትአዉቄ

  • @kassahunbirru
    @kassahunbirru 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሄኖክ አሃደ ኦቼ ቅቤይ ክንደይ ቀርሺ እዩ?😝

  • @andumenged
    @andumenged 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚያስደምም የኢኮኖሚ እድገታችን የአየር መንገዶችን ትኬት መክፈል የማንችልበት ደረጃ አደረሰን 😂😂😂 የመደመመ ትርጉም ተቀየረ እንዴ? 🤔

  • @ethiopiaforever3311
    @ethiopiaforever3311 2 หลายเดือนก่อน

    የ ሀገር ገንዘብ እየተዘረፈ ግለሰቦችን
    የማበልፀግ ስራተያይዘዉታል

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 3 หลายเดือนก่อน +1

    አየር መንገዳችን ይሔንን ሑላ ዕዳ ተሸክሞ፣ መክፈል በተሣነው በዐሑኑ ወቅት፣ በዐለም ዐቀፍ ደረጃ ግን በጥሩ ሲነሣ ይሰማል፣ እንዴት ያለ ግራ የገባ ነገር ነው ?😏

    • @abelardom.5143
      @abelardom.5143 3 หลายเดือนก่อน +1

      አየር መንገዱን አይመለከተውም, ሌላው ነው ገንዘቡን ጭጭ ያደረገው

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የፆም ቂቤ😂😂😂😂 ምኑን ፆምን?

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia 2 หลายเดือนก่อน

    Ochie is the most dangreous oil of any type . I mean Any Hydrogenated oil is more dangerous than liquid oil.

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 หลายเดือนก่อน

    እዴት ነው እየበለፀገች ያለች አገር መክፈል የሚቅታት እረተዎ

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 3 หลายเดือนก่อน +1

    የወደቀ መንግስትን ታሽሞነሙናለህ በቃው እኮ፤

  • @540963
    @540963 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ሸሁ ጋር ተለጠፍ ወርቁ አይተነው አያዋጣም 😂😂😂😂

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው የሚያምናችሁ ሌቦች እናንተ ነጋዴ እንጂ ዶክተር አይደላችሁም በአውሮፖ እንኳን ይህን አይነት ጥናት አድርገው ግልፅ መረጃ አልሰጡም

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 3 หลายเดือนก่อน

    ሄኖክ አለማየሁ እንደ ደቡብ እናጰ ተወላጅነት እና ጋዜጥኝነቱ ነጻ ዘጋቢ መሆን ነበረበት

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 3 หลายเดือนก่อน

    ሄኖህ ኮርሰትሮሮር መያዝ ቀረ አልህ😮

  • @Zinetabdu-um7uk
    @Zinetabdu-um7uk 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ሆኖክዬ ስለፋኖ በደንብ ዘግብልን

  • @dubaishariah8914
    @dubaishariah8914 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tgየካሳንቺሷቅምጥል
    @tgየካሳንቺሷቅምጥል 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመጀመሪያውን ዜና በተመለከተ አስተያየት ለመስጠት ያክል ነው::
    በየትኛውም ዩቱብ ከፍተህ ስለ ሃገራችን የምንሰማው ዜና የኢትዮጵያን ውርደት ማፈር እና ለዜጎቿ አንገት የምታስደፋ ቅስም የምታሰብር ሃገር እየሆነች ቀጥላለች ምን ያክል ያሳፍራል በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት
    ቂጡን ያልጠረገ በጠጣም ሜዳ አደግ መሃይም እየመራት ከክብሯ ይልቅ ውርደቷ እየበዛ ለአለም ህዝብ ማፈሪያ መሳቂያ መሳለቂያ እየሆነች ለዜጎቿም አንገት የምታስደፋ ኢትዮጵያዊ ነኝ ለሚለው ሁሉ መሸማቀቂያ ሃገር እየሆነች ቀጥላለች ይገርማ መሃይም አይብለጥህ ሜዳ አደግ ስርአት አልበኛ መሃይም ከሚበልጥህ ዶንቆሮ ቢገዛህ ይሻላል በምልክት እራስህን እና ሃገርህን ህዝብህን ታስከብራለህ::

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሌብንትን እኞም እንጠላለን

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ የቀረንን ተቋም ሊያከስሩ ነው የከሰሩ መሃይማን ብልፅግና

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 3 หลายเดือนก่อน

    ዘ ሀበሻ የምር አስመሳይ ነህ
    የዳዊት ፅጌን ኮንሰርት አልዘገብክም
    የወረደ አመለካከት ነዉ ያለህ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 2 หลายเดือนก่อน

    የኦነጉ አብይ ጉዱ አያልቅ

  • @Gebremed
    @Gebremed 3 หลายเดือนก่อน

    ትልቅሰው ገዳሙ መቼ ነው የምታገባ መቼም ውሸት አታወራም???

  • @legesse8909
    @legesse8909 3 หลายเดือนก่อน

    ትርኪ ምርኪ ወሬ፣ ምንም ነገር አላገኘሁበትም፣ እንቶ ፈንቶ ብቻ! ምነው ብኒያም!?

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 2 หลายเดือนก่อน +1

      biniyam legend new atkna

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት አትወዱማ እነ ወረሞ ብልፅግና 😅😅😅😅😅