ዘመድኩን እና የብልጽና ደጋፊው ፊት ለፊት ተገናኙ - ዘመድኩን ለምን እንዳለቀሰ ተናገረ - |ዘመድኩን በቀለ - Zemedkun bekele ነጭ ነጯን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 70

  • @romankedane8543
    @romankedane8543 วันที่ผ่านมา +7

    ዘመዴ ጀግና ነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባለ ማዕተብ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 วันที่ผ่านมา +8

    ዘመዴ አንጀት አርስ ቀጥቅጠው አስረዳው ጭንቅላታቸው ክፍት ከሆነ ልብ ይስጣቸው ወጥር የተዋሕዶ አሽከር ከጎንህ ነን ❤❤❤

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 2 วันที่ผ่านมา

      ለምን ትጃጃላለህ እራሱ ዘመድኩን ኦሮሞ ነው የቆቱ ኦሮሞ ነው ገባህ።

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 วันที่ผ่านมา +2

    Zoomed right humanity ❤

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Zemedeye-🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 วันที่ผ่านมา +3

    ወላሂትክክልተናግረሀል ዘመዴ

  • @semegnmelese8932
    @semegnmelese8932 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመዴ በርታ ማናቸውም የብልፅግና ካድሬ በዝረራ እየደፋሀቸው ነው

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ዘመዴ እኔን በጣም አስደስቶኛል መልስህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @alemyimer-e1t
    @alemyimer-e1t วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነህ ዘመዴ

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንድነዉ የድመት ድምጽ የሚሰማዉ ምሥጢሩ ምንድነዉ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመዴ አስታጥቃቸው የአብይ አራጁ ካልሲ አጣቢዎች ወጥር ከጎንህ ነን

  • @MusaAhmed-y6q
    @MusaAhmed-y6q วันที่ผ่านมา

    I would rather vote for Zemdku than Abiy Ahmed. As an Amhara we love Zemdku. Swallow the truth to everyone.

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h วันที่ผ่านมา

    ለዚ ኦነግ ሸኔ ልልኩን ነገርክልን ዘመዴ ክበርልን

  • @MohamadIbrahim-yd2iv
    @MohamadIbrahim-yd2iv 2 วันที่ผ่านมา

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @paulosselassie3220
    @paulosselassie3220 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ ከዚ ስልጤ ጋር ምን ያነጋግርሀል።

  • @MohamadIbrahim-yd2iv
    @MohamadIbrahim-yd2iv 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመዴ እነዚህ ሰዎች በክፋትና በክፉ መንፈስ የተለከፉስለሆኑ የሰው መጨፍጨፍ ጉዳያቸው አይደለም

  • @mt9609
    @mt9609 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why you post old video

  • @BetiDubai
    @BetiDubai วันที่ผ่านมา

    ወይ ዘመዴ🎉🎉🎉🎉

  • @romankedane8543
    @romankedane8543 วันที่ผ่านมา

    አእምሮ ላለውማ ዘመድኩን ያልከዉ ለኦረሞ ይጠቅመው ነበር ግን አእምሮ የለም የበታችነት ስሜት ተቸገሩ

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 วันที่ผ่านมา

    Ze
    medddeya-yesewzer

  • @Rewardcrypto
    @Rewardcrypto วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ ብቻውን አይደለም እርዳታው ከሰማዩ አምላክ ነው

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመዴ እሱ ለአማራ ተቆርቋሪ ማን አደረገዉ እንደዉም ጠላት ነዉ። አንተን ማንም መጠዬቅ አይችልም አማራን ሰለምትደግፍ።

  • @user-dz1oq4hm9r
    @user-dz1oq4hm9r วันที่ผ่านมา

    ሲጅምር ከዘመዴ ጋር መወያየትን ከብልጽግና ትርፍራፊ አገኝ አለሁ ብሎ ነው የመጣው ጥያቄዎቹ ከየትም ግባ ሚባል አይደለም ዘመዴ አንበሳ

  • @TilahunMengesha-p1o
    @TilahunMengesha-p1o วันที่ผ่านมา

    Zemedikun yeguada ayet new atemenut Delala neh

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 2 วันที่ผ่านมา

    እሬቻ ባዕድ አምልኮት ነው እኔ ክርስትያን ነኝ የ

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል እምነት የላቸውም እስላም በሽኔ ሲታረድ የኦሮሞ ሙስሊም አንዳችም አላሉም እንድ ቢሆንስ መታረድ ለነሱ ነበር

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል አሁን ሁሉም ግልፅ ነው። ሙስሊም አማራዎች ሲገደሉ ጭጭ ብለው በፀጥታ ይደሰታሉ።

  • @semegnmelese8932
    @semegnmelese8932 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስልጤ ነኝ ብሎ የደነፋው ተከፋይ ካድሬ ማንም አይሰማህም አትልፋ ከንቱ

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 วันที่ผ่านมา

    አያናተብየው ዴቆሮሠገጤ የጊዜጉዳይነው እዴሣቅክብንአትቀርምበኛሞት ኢሻአላህ

  • @greenflag-f5i
    @greenflag-f5i 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመድኩን ተለጣፋ ሰልጤዎች በአማራ መጭፍጨፍ አያላገጡ ይገኛሉ በውጭም በሀገር ውሰጥ ሀገር ሠላም ነው የሚሞት የለም ውሸትነው የበለጠ የአማራን ሕዝብ በእልቂቱ የሚያላግጥ ሕዝብ መሆኑን መላው የአማራ ሕዝብ ማወቅ አለበት በዚህ ዙሪያ እንድትሰራ አጠይቃለሀ thanku

  • @gutemaqesto310
    @gutemaqesto310 2 วันที่ผ่านมา

    ብሉይ ኪዳን የእስራኤል ታሪክ ነው ዘመድኩን ምሳሌህ አይሰራም

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l วันที่ผ่านมา

    አያና ፣ ቁባ ሲካኤ አንድ ቀን እንደሚለህ ይታወቃል።ባህሉ ነው።
    ዛፍ ፣ የምትተክለው ፣የምትቆርጠው ፣ የምታነደው
    እና ምንም የምታደርገው ግኡዝ ነው።
    ትምህርትህን ተመራመርበት ። የበለጠ እወቅበት አስተምርበት።

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 วันที่ผ่านมา

    እንዴት አይነት ነበልባል ፣የዚህ ዘመን ነበልባል ትዉልድ ማለት አንተና መሰሎችሕ ናቸዉ፣ሐገራችን መከራሽ ይቁም ሲላት አንተን አምጥቶ ከፊት ለፊት አሰለፈሕ፣በትክክል ታሪክሕ በወርቅ ይፃፋል።

  • @user-dz1oq4hm9r
    @user-dz1oq4hm9r วันที่ผ่านมา

    ይህ ስልጤ ከበልፅግናዎች ትኩረትን የፈለፈገ እሰካአሁን ምንም አይነት ትርፍራፊ ያለገኘ ሲሆን ሌላው ስልጤ ማን እንደሆነ ይታወቃል ዘመዴ በለው ቀጥቅጠው

  • @SetotawDagne
    @SetotawDagne 2 วันที่ผ่านมา

    ስራን ለሠሪው!!! እሾህን ላጣሪው፣ፖለቲካውን ለፖለቲከኛ ፣ ንግዱን ለነጋዴ፣ ግባታውን ለግበኛው ፣ዳቦውንም ለጋጋሪው...

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 2 วันที่ผ่านมา

    አያና ጥሩ ነገር እንደሰራህ ያስገለፈጥሀል።

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 วันที่ผ่านมา

    እንዳለ አያናን እሚሳደቡ ጭፍን ደጋፊ ከእውቀት ነፃ ስልጣኔ አልባ ተደራርቦባቸው ነው

  • @GetinetEmiyu
    @GetinetEmiyu 2 วันที่ผ่านมา

    ሁለቱም የብልጽግና አባላት ናቸው

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 2 วันที่ผ่านมา

    ብልፅግና ቻርልስጃፕሊንነው

  • @user-dz1oq4hm9r
    @user-dz1oq4hm9r วันที่ผ่านมา

    ደግሞ ስልጤ ሰው መሰሎ የብልፀጽግናን ትርፍራፊ ፈልጎ በነጋዴ ስም ምግባቱና ተጨፍጭፎ ሄደ

  • @mekke6544
    @mekke6544 วันที่ผ่านมา

    ሞኝ ምን ብሎ ይረታል?"እንቢ ብሎ"እንዲሁም ዘመዴ ጅል ጅላጅል ሞኝ ስል ሆነ ተከራክሮ ሳይሆን "እንቢ ብሎ ነው" ።

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አያና አንተን በፍፁም አያደንቅምይመክርሀል እንጂበእድሜ ታናሽህ ግን እውቀት ይበልጥሀል ዘመድኩን ቦርቃቃ አፍ

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 2 วันที่ผ่านมา

    አሽንፈኸዋል ይህ ስው ምን ያህል እውነትን ለመደበቅ የሚሄደውን ሂደት እዩት እያና ኦሮሙማው

  • @greenflag-f5i
    @greenflag-f5i 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህን አለቅላቂ በደንብ ተመልከቱት ይሄን እፋኝት

  • @AshenafiMoges-p5n
    @AshenafiMoges-p5n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ebakhe zamda yehne 999dadeb tawawe

  • @gutemaqesto310
    @gutemaqesto310 2 วันที่ผ่านมา

    የፖለቲካ እውቀት ቢኖርህ ምን ማለት እዳለብህ ታውቅ ነበር፣ አንተ የታሪከ እውቀት ቢኖርህ አማራ ነፍጠኛ ነው ብሎ ወያኔ የሰራውን ትርክት ትቃወም ነበር ፣ አማራ ነፍጠኛ ሆኖ አያውቅም በዘመናዊት ኢትዮጵያ ግንባታ ታሪከነ የሌለው መሆኑን ትገነዘብ ነበር

  • @lironlieli8990
    @lironlieli8990 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ አንጀት አርስ ቀጥቅጠው

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 วันที่ผ่านมา

    ይስቃል እንዴ ምን ደደቡ ነው

  • @phakamisazweni
    @phakamisazweni วันที่ผ่านมา

    Be anite milis naw yetagadalw

  • @KalabLam
    @KalabLam 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሄ ኩታራ ደሞ

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h วันที่ผ่านมา

    አያና ጭንብሉን የገለፀ ሰው

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዋጋም ያስከፍለዋል ዋጋውን ይከብድበታል ኦሮሞ ሊያስብበት ይገባል ግን አላስብም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል። በኦሮሞ ስም የደረሰውና እየደረሰ ያለው ግፍ ቀላል አይደለም። ቀኑ ሲደርስ ከባድ ዋጋ ያስከፍላቸዋል።

  • @cepheus-m4n
    @cepheus-m4n 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት አቤት የዘመድኩም በቀለ ውሸት በቀንዱ

  • @Woyni-zp9jm
    @Woyni-zp9jm 2 วันที่ผ่านมา

    አፍ ስንቁ

  • @gutemaqesto310
    @gutemaqesto310 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ክርስቶስን ሳታውቅ ክርስቲያን ነኝ ትላለህ በመጽሀፍ ቅዱስ የት ቦታ ነው ምስጥረ ስላሴ ያለው አንተ ዶማ

  • @gutemaqesto310
    @gutemaqesto310 2 วันที่ผ่านมา

    አያና አረ ይህ ሰው አይመጥንህም ከዚህ ጋር ቁጭ ብሎ መመላለስ የሚያወራው ነገር ሁሉ በውቃቢ አምላኩ የሚያወራ እና ምንም ፋይዳ የሌለው የሚከተሉት ይስሙት አያና አንተ አለህ ብየ ነው ይህን ዩቱዩብ ከፈትኩት

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 2 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ ቦኋላ የማንን ተልዕኮ ይዘህ በኦሮሞ እና በአማራ ሕዝብ መከካል በመመላለስ እንደሚታፈጀዉ ስለተወቀ አንዴ እንደ ኦርቶዶክስ ዲያቆን ሌላ ጊዜ እነደፖለቲካ ተንታኝ ሆነህ መቀደዱ ብዙ የሚያወጠህ አይመስለኝም ። የኢሳያስ ተላላኪ ሻቢያ መሆንህ ስምህም ዘመድኩን አስጌዶም መሆንህን ዕድሜ ለቤተልሔም ቁልጭ አድርጋ ገልፃለች ።ስለዚህ ብዙ ያወቅህ መስሎህ ከልክ በለይ አትቀደድ ።ቢመችህም በይመችም ኢሬቻ ፖለቲካም እምነትም አይደለም ። አንተ የሚትከተለዉ እምነት ከአዉሮፓ ወደ ኢትዮጵያ ሳይገባ የኦሮሞ ሕዝብ ፈጣርዉን አምላኩን የሚያዉቅ በአንድ አምላክ በዋቃ የሚያምን Monotheist ሕዝብ ነዉ። ኢሬቻ ደግሞ የምሥጋና በዓሉ ነዉ።ለሚያምነዉ ለአምላኩ ምሥጋና የሚያቀርብበት ቀን ነዉ።ስለዚህ በዚህ ደረጃ አንተ አንድ ተረ ሰዉ ባህል እና እምነትን በአግባቡ አንብበህ መረዳት የማትችል መሀይም የሰባ ሚልየንን ሕዝብ የኔንን ባህል አይመስልም ብለህ መንቋሸሽም ሆነ መሳደብ አትችልም ።ምክንያቱም ባንድም ሆነ በሌላ አያገባህም አይመለከትህም ። ስለዚህ ይኸንን ቆሻሻ አፍክን መሰብሰብ ይጠበቅብሃል።በማያገባህ ገብተህ መቡካቱ ዋጋ እንደሚያስከፍልህም ማሰብ ይኖርብሃል ።

  • @gutemaqesto310
    @gutemaqesto310 2 วันที่ผ่านมา

    እረ ፖለቲካ ማለት ይህ አይደለም ዘመድኩን ፖለቲካ ማለት መቀባጠር አይደለም አሁን አንተ ከአያና ጋር ተቀምጠህ የምታወራ ነህ እረ ዘመድኩን አይመጥንህም፣ አንተ ሌላ አንተ አተላ ነህ፣ እረ ዘመድኩን ያንተ እምነት የሚያድን ነው 44 ታቦት ከጌታ በላይ የምታምን አንተ ጎበዝ ነህ የሚከተሉህን ግሪሳ ምናምነቴዎች ሳይኮሎጂ በደምብ በማወቅህ አደንቅሀለሁ

  • @TenayaZegye
    @TenayaZegye 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና ነህ ዘመዴ