Gel 3:13 Christ hath redeemed us from the curse of the law, being made a curse for us: for it is written, Cursed is every one that hangeth on a tree: This verse was written to the Gentile church , what do you mean that redemption is needed only for Jews, please correct your teaching
Deuteronomy 21 23 His body shall not remain all night upon the tree, but thou shalt in any wise bury him that day; (for he that is hanged is accursed of God;) that thy land be not defiled, which the LORD thy God giveth thee for an inheritance.
THANK YOU VERY MUCH FOR PREACHING AND GRACE
Pastor geta yebarkh
Thank you so much pastor
Eye opening teaching
Wow Pastor you answered me many questions for long time.
GOD BLESS YOU!
Pastor Amare thank you so much!
🙏
Kadosh pirom cistaydo feroma
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን ጥያቄዬ 1ኛ አሮጌው ሀጥያተኛ በሀሪ በውስጣችን ስላለ ነው ሀጢአት የምንሰራው ማንኛውም ክርስቲያን ውስጥ ማንኛውንም ሀጥያት የመስራት Potential
ውስጡ አለው:: በመንፈስ በመመላለስ የሰውነትን ስራ እየገደልን ነው እያንዳንድን ቀን የምንመላለሰው:: ሮሜ 8
13፤ እንደ ሥጋ ፈቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁና፤ በመንፈስ ግን የሰውነትን ሥራ ብትገድሉ በሕይወት ትኖራላችሁ። ብትገሉ የሚለው ቃል የስጋን ስራ እለት እለት በመንፈስ በመመላለስ መግደልን ያሳያል
2ኛ)እግዚአብሔር እኛን ዋጀን ስንል ምንም አህዛብ ብንሆንም ፍጥረቱና የእጆቹ ስራዎች ስለሆንን የእርሱ ነበርን ከአዳም አለመታዘዝ የተነሳ ከርሱ ስንለይ በልጅ ደም ዋጅቶ ሁለተኛ የእርሱ አደረገን ስለዚህ መዋጀት ለእስራኤላውያን ብቻ ሳይሆን ለኛም ነው ወንድሜ ጌታይባርክህ!!!
Gel 3:13 Christ hath redeemed us from the curse of the law, being made a curse for us: for it is written, Cursed is every one that hangeth on a tree:
This verse was written to the Gentile church , what do you mean that redemption is needed only for Jews, please correct your teaching
Deuteronomy 21
23 His body shall not remain all night upon the tree, but thou shalt in any wise bury him that day; (for he that is hanged is accursed of God;) that thy land be not defiled, which the LORD thy God giveth thee for an inheritance.
ፖስተር አስተምሮህ እውነት ውሸት ነው ጌታወደማስተዋል ያምጣህበመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ ነቢየትና አስተማራዎች ይገለጣሉ ተብሎ ተፃፎአል ምርጦችን እስኪያቱእስከፍፃሜው የሚፀና ይድናል ድነት ሊወሰድም ይችላልአስተምሮህ ትውልዱን መረን ይለቃል እየሱስህግን ሊሽር ሳይሆን ሊያጥብቅ ነው የመጣው ተው!!ቆም ብለህ አስተውል እግዚአብሄር አይዘበትበትም!!@።