በሕብረት ውስጥ መቀባት አለ በሐይል መታጠቅ አለ ትንቢት አለ መታነፅ አለ ሊመጣ ያለውን ማየት አለ። ክፍል 2 ሕብረት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025
- “ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።”
- መዝሙር 133፥1
“በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።”
- ሐዋርያት 2፥42
“ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥9
“የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን?”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥16
“ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?”
- 2ኛ ቆሮ 6፥14
“በሃይማኖት ኅብረት እውነተኛ ልጄ ለሚሆን ለቲቶ፤ ከእግዚአብሔር አብ ከመድኃኒታችንም ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም ይሁን።”
- ቲቶ 1፥4
“ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
- 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
አሜን አሜን💌🙏🙌💌🙏🙌
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤
th-cam.com/video/45xj90ET0LE/w-d-xo.htmlsi=f5b-6fA2DKwkcuJg
❤❤❤❤
❤❤❤