KINGDOM MISSION TUBE TRANSMITED
KINGDOM MISSION TUBE TRANSMITED
  • 180
  • 37 598
“ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።” — መዝሙር 103፥5 #history #music #car
“በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።”
- መዝሙር 90፥14
“መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል።”
- መዝሙር 90፥15
“ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራ።”
- መዝሙር 90፥16
“የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።”
- መዝሙር 90፥17
“አቤቱ፥ ዝናህን ሰምቼ ፈራሁ፤ አቤቱ፥ በዓመታት መካከል ሥራህን ፈጽም፤ በዓመታት መካከል ትታወቅ፤ በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ።”
- ዕንባቆም 3፥2
“አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን።”
- መዝሙር 44፥1
“የዱሮውን ዘመን አስብ፥ የብዙ ትውልድንም ዓመታት አስተውል፤ አባትህን ጠይቅ፥ ያስታውቅህማል፤ ሽማግሌዎችህን ጠይቅ፥ ይነግሩህማል።”
- ዘዳግም 32፥7
มุมมอง: 61

วีดีโอ

አመልክሃለሁ በዘመኔ ሁሉ #habesha #yetbitubeየተንቢ #news
มุมมอง 13116 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጌታን ማምለክ ትልቅ እድል ነው።
ላለመነካከስ መሠረቱ ፍቅር ሊሆን ይገባል። የአገልግሎታችን ሆነ የነገራችን ሁሉ መሠረቱ ፍቅር ሊሆን ይገባል።#news #spirituality #ፍቅር #love
มุมมอง 3721 ชั่วโมงที่ผ่านมา
“በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥1 “ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥2 “ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ባካፍል፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥3 “ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥4 “የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥...
ጉብኝት እና የእግዚአብሔር ጊዜ part 4
มุมมอง 86วันที่ผ่านมา
ጉብኝት እና የእግዚአብሔር ጊዜ part 4
የጉብኝት እና የእግዚአብሔር ሰዓት ክፍል 3
มุมมอง 67วันที่ผ่านมา
የጉብኝት እና የእግዚአብሔር ሰዓት ክፍል 3
ጉብኝት እና የእግዚአብሔር ጊዜ ክፍል 2
มุมมอง 7314 วันที่ผ่านมา
ጉብኝት እና የእግዚአብሔር ጊዜ ክፍል 2
“ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።” - ማቴዎስ 1፥21
มุมมอง 7814 วันที่ผ่านมา
“ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።” - ማቴዎስ 1፥21
ጉብኝት እና የእግዚአብሔር ግዜ ክፍል 1 ፖስተር ሀብለ ተሻለ
มุมมอง 8114 วันที่ผ่านมา
ጉብኝት እና የእግዚአብሔር ግዜ ክፍል 1 ፖስተር ሀብለ ተሻለ
ድንቅ የአምልኮ እሁድ ባለውለታዬ ጌታዬ። ዘማሪ መክሊት ሀብለ
มุมมอง 26314 วันที่ผ่านมา
ድንቅ የአምልኮ እሁድ ባለውለታዬ ጌታዬ። ዘማሪ መክሊት ሀብለ
ድንቅ የአምልኮ ምሽት ነበረን
มุมมอง 11914 วันที่ผ่านมา
ድንቅ የአምልኮ ምሽት ነበረን
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እላለሁ!!!
มุมมอง 17314 วันที่ผ่านมา
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እላለሁ!!!
መለኮታዊ ጥበቃ ለአማኞች ሁሉ።
มุมมอง 13614 วันที่ผ่านมา
መለኮታዊ ጥበቃ ለአማኞች ሁሉ።
የምንኖርበት እምነት ክፍል 4
มุมมอง 16721 วันที่ผ่านมา
የምንኖርበት እምነት ክፍል 4
ድንቅ አምልኮ ጊዜ ነበረን።
มุมมอง 16421 วันที่ผ่านมา
ድንቅ አምልኮ ጊዜ ነበረን።
የምንኖርበት እምነት ክፍል ሦስት
มุมมอง 13721 วันที่ผ่านมา
የምንኖርበት እምነት ክፍል ሦስት
የምንኖርበት እምነት ክፍል ሁለት
มุมมอง 12321 วันที่ผ่านมา
የምንኖርበት እምነት ክፍል ሁለት
የምንኖርበቶ እምነት ክፍል አንድ
มุมมอง 43221 วันที่ผ่านมา
የምንኖርበቶ እምነት ክፍል አንድ
በሕብረት ውስጥ መቀባት አለ በሐይል መታጠቅ አለ ትንቢት አለ መታነፅ አለ ሊመጣ ያለውን ማየት አለ። ክፍል 2 ሕብረት
มุมมอง 7121 วันที่ผ่านมา
በሕብረት ውስጥ መቀባት አለ በሐይል መታጠቅ አለ ትንቢት አለ መታነፅ አለ ሊመጣ ያለውን ማየት አለ። ክፍል 2 ሕብረት
የበረከታችን ምንጭ በሕብረት መቀመጣችን።
มุมมอง 35321 วันที่ผ่านมา
የበረከታችን ምንጭ በሕብረት መቀመጣችን።
በቅርብ ለቤተክርስቲያን የተሠጠ መዝሙር ስላለ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ላይክ እና ያላችሁን አሥተያየት ኮሜንት እያደረጋችሁ ጠብቁን።
มุมมอง 8728 วันที่ผ่านมา
በቅርብ ለቤተክርስቲያን የተሠጠ መዝሙር ስላለ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ላይክ እና ያላችሁን አሥተያየት ኮሜንት እያደረጋችሁ ጠብቁን።
የቀድሞውን ዘመን አሰብሁ፥ ሥራህንም ሁሉ አሰላሰልሁ፤ የእጅህንም ሥራ ተመለከትሁ። መዝሙረ ዳዊት 143:5
มุมมอง 19128 วันที่ผ่านมา
የቀድሞውን ዘመን አሰብሁ፥ ሥራህንም ሁሉ አሰላሰልሁ፤ የእጅህንም ሥራ ተመለከትሁ። መዝሙረ ዳዊት 143:5
እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ መዝሙረ ዳዊት5:7
มุมมอง 16828 วันที่ผ่านมา
እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ መዝሙረ ዳዊት5:7
"ልቤ ፅኑ ነው" በሚለው ዝማሬ በዘማሪ ጆን በቤተክርስቲያናችን እንደገናም በአገልግሎቱ በጣም ተባርከናል ።
มุมมอง 366หลายเดือนก่อน
"ልቤ ፅኑ ነው" በሚለው ዝማሬ በዘማሪ ጆን በቤተክርስቲያናችን እንደገናም በአገልግሎቱ በጣም ተባርከናል ።
ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።1 ተሰ5:17-18
มุมมอง 194หลายเดือนก่อน
ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።1 ተሰ5:17-18
Lola hafuuraa መንፈሣዊ ውጊያ Spiritual warfare part two
มุมมอง 117หลายเดือนก่อน
Lola hafuuraa መንፈሣዊ ውጊያ Spiritual warfare part two
Spiritual warfare መንፈሣዊ ውጊያ Lola hafuuraa
มุมมอง 117หลายเดือนก่อน
Spiritual warfare መንፈሣዊ ውጊያ Lola hafuuraa
በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።1ጤሞ2:3-
มุมมอง 119หลายเดือนก่อน
በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።1ጤሞ2:3-
እርካታዬ ደስታዬ ሐሴቴ በእግዚአብሔር
มุมมอง 287หลายเดือนก่อน
እርካታዬ ደስታዬ ሐሴቴ በእግዚአብሔር
አስተምረኸኛል እጄን በእጅህ ይዘህ
มุมมอง 189หลายเดือนก่อน
አስተምረኸኛል እጄን በእጅህ ይዘህ
ጌታ ምህረትህ በሕይወት ያኖራል ።
มุมมอง 158หลายเดือนก่อน
ጌታ ምህረትህ በሕይወት ያኖራል ።

ความคิดเห็น