ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም የተጋነነ እና አሳሳች ነው። በሌለ ነገር ለግብር አስከፋዩ መስሪያቤትና በቀን ገቢ ለሚያከራዩ ብሎም ለቤተሰብ ጭምር የተሳሳተ መረጃ ነው ያቀረብከው፡፡ ግልብ የሆነ ጥናት ነው፡፡
የምፈልገው መረጃ ነው ልስማው አመሰግናለሁ ❤
መረጃው ግማሽ ትክክል ግማሹ ግን በጣም ኣሳሳች ነው።
Denki merja new... 🥰🥰🥰🙏🙏enamsgnalen
ስለፈረስ አታውራ ስለራሳቸው ነው እንጂ ሰለሹፌር ምንም አይመለከታቸውም ሌሎቹ አሪፍናቸው ከፈረሰ ውጭ አጠቅምምፈረስቤዝን ሲጨምር ግረብር ስንከፍል ከነ ነዳጅ ነው የሚያስገቡት እንደገና ከሌሎቹ ሳንቲማቸው በጣም ያነሰ ነው
በቀን አምስት ሌትር ቀጃጅ እንኳን እንደዚህ አይሰራም ከዚህበላይ ነው መጀመራያ በደንብ አጣራከ
ወንድሜ ራይድ 12 %ፈረስ 8 % VAT 13 %ሌሎችም እንደዛው ይሄንን አጨዳ አላሰብከውም የመንግስት ግብርን ተወው አይወራ
ቤንዝን አራት መቶ እና አምስት መቶ ብር የባጃጅ ነው ወይስ የመኪና ነው ምታወራው ሰው የነገረህን አትስማ አጣራ በደንብ 1ሌትር 91ብር ነው ሲቀጥል ግብርላልከው 28000ሺ ብርነው የከፈልኩት በፈረስ ብቻ ፈረስ አይሆንም
ከዚህ በላይ ይሰራል ....
አንደኛ ነኝ 😂
Minimum fuel cost is 800 birr
Serteh yayeh atmslm ? Mawurat ena mesrat yileyayal
Yibalali,Balu wore😂
Qith west felqeqewna mjmrya kochohn gimun kza biruun tizzh west chemrew naaltushtush wurre hula hule chiiiik plane bitsetegn alkuh
ፈረስ ወይ ራይድ ስንት ነው ሲሸጥ አሳውቁኝ እስቲ
Ye quit seralen
የተጣራ 1000😂😂የምትሰሩ ልጆች እባካቹሁ ልምድ አካፍሉን😂 ጎማ በ6 ወር ውሸት ነው ቢያንስ 2 አመት ይቆያል ግብር ላልከው ደሞ ቢያንስ ከ50 ሺህ በላይ ትከፍላለህ ነዳጅ ደሞ አነስተኛው 600-800 ታወጣለህ ክሬዲት ፣ኢንተርኔት፣ካርድ አልደመርክም አባቴ ስራው አሁን ላይ ለፅድቅ ነው የምሬን ነው የምልህ
Ayawtam? Any info share
@@zemelakzena2703 ብቻውን በአሁን ሰዓት አያዋጣም ግን በተጓዳኝ የሚሰራ ስራ ከጨመርክ እና ደንበኛ በዛ ካረክ አንዳንዱን በጣም አጋኖታል አንዳንዱን ደሞ በጣም አሳንሶታል ለምሳሌ ግብር በሰራኸው ልክ ነው በቀን የተጣራ 2000 ብር ለመያዝ ቢያንስ ከ3500- 4500 መስራት አለብህ ይሄን ስታባዛው ግብሩ ከ5-6 እጥፍ በላይ ነውጎማ ደሞ የፈለገ ቢሆን እስከ 2 አመት ያገለግላል ጥመትና ጉርጓድ ገብተህ ካልተቀደደ ብቻ ባላንስ አይደለም ሂሳብ አሰራሩ ወይ ደሞ አንዳንዱ ውሸታም ነው ስለሚሰራው ሲያወራ ትንሽ ጨማምሮ ማውራት ይወዳል ሹፌር ሆነህ እንኳን ተሳፍረህ ስትጠይቃቸው በአርብ ምድር 4000 ሺህ ደርሻለው ሊሊህ ይችላል
በቀን ገቢ መስራት እፈልጋለሁ ምታቀው ሰው ካለ please commission እከፍላለው
wey keld
ውሸታም በቀን በ5 ሊትር የሚሰራ መኪና አለ እንዴ አትዋሽ
በጣም የተጋነነ እና አሳሳች ነው። በሌለ ነገር ለግብር አስከፋዩ መስሪያቤትና በቀን ገቢ ለሚያከራዩ ብሎም ለቤተሰብ ጭምር የተሳሳተ መረጃ ነው ያቀረብከው፡፡ ግልብ የሆነ ጥናት ነው፡፡
የምፈልገው መረጃ ነው ልስማው አመሰግናለሁ ❤
መረጃው ግማሽ ትክክል ግማሹ ግን በጣም ኣሳሳች ነው።
Denki merja new... 🥰🥰🥰🙏🙏enamsgnalen
ስለፈረስ አታውራ ስለራሳቸው ነው እንጂ ሰለሹፌር ምንም አይመለከታቸውም ሌሎቹ አሪፍናቸው ከፈረሰ ውጭ አጠቅምምፈረስቤዝን ሲጨምር ግረብር ስንከፍል ከነ ነዳጅ ነው የሚያስገቡት እንደገና ከሌሎቹ ሳንቲማቸው በጣም ያነሰ ነው
በቀን አምስት ሌትር ቀጃጅ እንኳን እንደዚህ አይሰራም ከዚህበላይ ነው መጀመራያ በደንብ አጣራከ
ወንድሜ ራይድ 12 %ፈረስ 8 % VAT 13 %ሌሎችም እንደዛው ይሄንን አጨዳ አላሰብከውም የመንግስት ግብርን ተወው አይወራ
ቤንዝን አራት መቶ እና አምስት መቶ ብር የባጃጅ ነው ወይስ የመኪና ነው ምታወራው ሰው የነገረህን አትስማ አጣራ በደንብ 1ሌትር 91ብር ነው ሲቀጥል ግብርላልከው 28000ሺ ብርነው የከፈልኩት በፈረስ ብቻ ፈረስ አይሆንም
ከዚህ በላይ ይሰራል ....
አንደኛ ነኝ 😂
Minimum fuel cost is 800 birr
Serteh yayeh atmslm ? Mawurat ena mesrat yileyayal
Yibalali,Balu wore😂
Qith west felqeqewna mjmrya kochohn gimun kza biruun tizzh west chemrew naaltushtush wurre hula hule chiiiik plane bitsetegn alkuh
ፈረስ ወይ ራይድ ስንት ነው ሲሸጥ አሳውቁኝ እስቲ
Ye quit seralen
የተጣራ 1000😂😂የምትሰሩ ልጆች እባካቹሁ ልምድ አካፍሉን😂 ጎማ በ6 ወር ውሸት ነው ቢያንስ 2 አመት ይቆያል ግብር ላልከው ደሞ ቢያንስ ከ50 ሺህ በላይ ትከፍላለህ ነዳጅ ደሞ አነስተኛው 600-800 ታወጣለህ ክሬዲት ፣ኢንተርኔት፣ካርድ አልደመርክም አባቴ ስራው አሁን ላይ ለፅድቅ ነው የምሬን ነው የምልህ
Ayawtam? Any info share
@@zemelakzena2703 ብቻውን በአሁን ሰዓት አያዋጣም ግን በተጓዳኝ የሚሰራ ስራ ከጨመርክ እና ደንበኛ በዛ ካረክ አንዳንዱን በጣም አጋኖታል አንዳንዱን ደሞ በጣም አሳንሶታል ለምሳሌ ግብር በሰራኸው ልክ ነው በቀን የተጣራ 2000 ብር ለመያዝ ቢያንስ ከ3500- 4500 መስራት አለብህ ይሄን ስታባዛው ግብሩ ከ5-6 እጥፍ በላይ ነው
ጎማ ደሞ የፈለገ ቢሆን እስከ 2 አመት ያገለግላል ጥመትና ጉርጓድ ገብተህ ካልተቀደደ ብቻ ባላንስ አይደለም ሂሳብ አሰራሩ ወይ ደሞ አንዳንዱ ውሸታም ነው ስለሚሰራው ሲያወራ ትንሽ ጨማምሮ ማውራት ይወዳል ሹፌር ሆነህ እንኳን ተሳፍረህ ስትጠይቃቸው በአርብ ምድር 4000 ሺህ ደርሻለው ሊሊህ ይችላል
በቀን ገቢ መስራት እፈልጋለሁ ምታቀው ሰው ካለ please commission እከፍላለው
wey keld
ውሸታም በቀን በ5 ሊትር የሚሰራ መኪና አለ እንዴ አትዋሽ