ሲትራ ምልክት ናት ! | ከአብዱሰላም አበራ ጋር |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • ሰላም ያገር ሰው !
    አብዱሰላም አበራ ባለመረዋ ድምፅ የሚባል ነው ። ቁርዓንን በቃሉ ለመሸምደድ በቅቷል ። ሁለት የነሺዳ EPዎችን ሰርቷል ። 'አሊፉን' እና 'መደድ' ይሰኛሉ ። ከነዚህም ውጭ ሌሎች ተወዳጅ ስራዎችን በግልም በቡድንም አበርክቷል ። የኢስላማዊ ጥበብ ዘርፍ ጥልቅ መረዳት ካላቸውም ወጣት ባለሙያዎች መሓል ነው ። በዛሬው ክፍል ከአብዱሰላም ጋር ሐይማኖታዊ ጥበብ መልኩንና የራሱን ደግሞ ግላዊ ጉዞውን ቃኝተናል ።

ความคิดเห็น • 15

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንደዚ ልጅ ያሣዘነኝ የለም ምናለ ድምፁን በቁርአን ቢያረገው ያምራል አሁንም ወደ ቁርአን ተመለስ

  • @ikram_akmel
    @ikram_akmel 2 หลายเดือนก่อน

  • @imrannoor2232
    @imrannoor2232 2 หลายเดือนก่อน +1

    "Kelilegn" yemilew sraw mechem yemaynetif wustin yemianagir bizuochachin yalenibetin state yemigelts dink neshida naw. Abdusselam 🙏

  • @SeidMohammed-v4g
    @SeidMohammed-v4g 2 หลายเดือนก่อน

    Nice to watch this❤

  • @alifgraphics
    @alifgraphics 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you HAREG PodcasT

  • @abdued700
    @abdued700 2 หลายเดือนก่อน

    በሙዚቃ 😂😂😂 አብዱ በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @HajiMuneshid-yz7jc
    @HajiMuneshid-yz7jc 2 หลายเดือนก่อน

    Berta habibi ❤

  • @Ehite-de8cx
    @Ehite-de8cx 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ፀዴ ልጅ❤

  • @nejathassen4755
    @nejathassen4755 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦ የአብዱሰላምን ሌላ ቆንጆ መልክ ያየንበት ሆነ... ጥሩ አሳቢም 💚
    ያነሳችሁት ሃሳብ መብዛቱን አውቃቹሁታል... ደግሞ የማንደፍራቸውን ሃሳቦች አወራችሁ...ድጋሚ ማውራታችሁን እጠብቃለሁ(የምታቀርባቸው ሰዎች ሑላ ድጋሚ እንዲቀርቡ እየፈለግን ተቸገርን ኮ)
    በጣም የሚያምር💚

  • @nur_view245
    @nur_view245 2 หลายเดือนก่อน

    Mashallah aleyk habibuna wellahi ur magnificent the way u look things ,ur POV ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mybest2098
    @mybest2098 2 หลายเดือนก่อน

    I wasn't interested in nasheeds lately and after this podcast i went to your collaboration work የልቤ ልሳን I'm amazed and the other ከልለኝ it's a masterpiece Wellah, yeahh now I'm Obsessed. THANK YOU🙏🙏🙏

    • @HaregPodcast
      @HaregPodcast  2 หลายเดือนก่อน +1

      Happy to hear that ! 💕

  • @ekramahmed8214
    @ekramahmed8214 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

    • @HaregPodcast
      @HaregPodcast  2 หลายเดือนก่อน

      @@ekramahmed8214 💕💕💕

  • @HaniHanu-ev2xg
    @HaniHanu-ev2xg 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤