Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - ከመቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ጋር የተደረገ ቆይታ [ክፍል 1]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @mesfinalu8858
    @mesfinalu8858 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ፈቃደ ጠንካራ ሰው ምንጊዜም ማልረሰህ ታላቅ ወንድም ነህ ድምፅህን በመስማቴ ደስብሎኛል አሁን ያለሁት ካንተ እሩቅ ሰለሆነ መገናኘት አልቻለ
    ልንም እግ/ሔር ሲቀድ እንገናኘለን ስልከ
    ክህ ከአገኘሁ እደውልአለው ጤና ይስጥህ!!

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 ปีที่แล้ว +1

    ጏድ ፈቃደ ስላምና ጤና እመኝልሃለሁ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል::የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ገበያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስኪያጅ ወርቃማው ዘመን ::

  • @engdahmarim3502
    @engdahmarim3502 2 ปีที่แล้ว

    መልከም ሰው ረዥም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
    የቀደሞ የቡና ሠራተኛ

  • @bashay8350
    @bashay8350 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ቼንቶን በቅርበት የማውቀው ሰው ነው ጥሩ ነው ማቅረብሽ ግን እኔ ያለኝ ቅሬታ መግቢያሽ ላይ ስለ 51 ቡድኖች ድልድል አንስተሽ የቡናን የምድብ ድልድል ውስጥ ጊዮርጊስም መድንም አብረው አልተደለደሉም ከቡና ጋር የነበሩት እነ ከፍተኛዎች እና ትልቁ ቡድን ባሕር ትራንዚት ነበር የነ ለማ ክብረት ቡድን ነበር በፍቅር የብሔራዊ ቡድን በረኛ ነበር ።
    ከፍተኛ 23 ቡና ሌሎችም ነበሩ ። ብቻ ቡና እና ጊዮርጊስ የተገናኙት ከ50ዎቹ ይባሉ ከነበሩት ቡድኖች ውድድር አልቆ በአመቱ ከሁለተኛ ዲቨዥን ለማለፍ ባደረጉት ጨዋታ ነው ውጤቱም 2ለ1 ቡና አሸንፏል ።

  • @gt9605
    @gt9605 2 ปีที่แล้ว

    የቀደሙት ጥሩ ፕሮግራሞች ጥሩ ነበሩ ሆኖም ይህን የጀመርሽበት የመግቢያ ውዳሴ ትንሽ አጠር ቢል የተሻለ ነበር ።

  • @zerihunabebe2297
    @zerihunabebe2297 2 ปีที่แล้ว

    Sew

  • @tesfayeaseged4958
    @tesfayeaseged4958 6 หลายเดือนก่อน +1

    gobize adenkachewalwo
    lemdacewoen lelalochi telki temerti new . Selkerbo desi belognal
    😂😂😂😂