ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤል, የምታቀርባቸውን ሁሉንም አያለው ለምን ታይላንድ ታሳየናለክ አገራችንን አሳይ
😂
እውነት
በስላም ያአሳድርን የድግል ማአርያም ሊጅ ስላም ያአውልን ሃግርቺንን ኢትዮጵያ ይጥብዕክልን አሜን አሜን አሜን
Canadians are very patriotic and very proud people,it will never ever happen.
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️
የኣምቱ ምርጥ ቀልድ ነዉ። ካናዳ ሃብታም ኣገር ነች። ድሃዋ ኩባ እንኩን ምጠቃለል ኣትፍልግም።
አቤላ በርታ🎉🎉❤❤❤
የሰው ሀገር እየቀተኑ እነሱ አንድ ይሆናሉ ምን አለባቸው😂😂እኛም በረከታቸው ይደርብን
እኔ ከድሮም ውስጤ ካናዳና እና አሜሪካን ለያይቼ አላያቸውም ነበር ለካ ካናዳ ክልል ናት
Aye abbig ye agresh albka belo sew ager hedsh sel kelel awrash yehun eski ene banchi alfrdm abetu fetari yesw agzaze ejej alen kelele wesn debr yelelbt yesw lej bemulu badnt yeminorbt alem fetrenl!!
ለምን ኢትዮጵያ እራሱ 52 የአሜሪካ ግዛት አያረጋትም ከፈለገ ይመቸናል
እኛን ጠቅልልለው ጨርሰው ነዋ ሚጠቃልሉት ቢሆን እንኳን
ትራምፕ የባሰ አለምን ያምሳታል እንጂ በፍፁም ሰላም አያመጣም
ተው ባክህ🤔
ሰላም ያሳደረን ሰላም ያውለን ባለማችን ሰላም ይገስልን
Thank you AB for the news and info !!!ETHIOPIA TIKIDEM !!!TELATUA YIWIDEM !!!
እንዃን ደህና መጣህ አቤሎ😊
አይ ትራንፕ መበጥበጡን ቀጠለ እንደገና!!!🤔🤔
እሱ እስራኤልን ብቻ ነው ያልደፈረው😂😂😂😂
እንግዲህ እኛም ጂቡቲንና ኤርትራን ለመጠቅለል መንገድ ይጠርግልናል ። ኢንሻአላህ
አሀሀሀ ፈገግ አደረገኝ 😅
ኤርትራውያንንማ አባቶችህ አያቶችህ ሞክረው ነበር 95%የአሞራ ምሳ ሆነው ቀሩ እንጂ አሁንም ኑ ለኤርትራ መሬት ማዳበሪያ ትሆናላችሁ
@@ሞስአብኢብንኣሚር ዝም በል ስትንበጨበጭ አይደል የከረምከው ?
😂😂😂😂 ማግባቱ ቀርቶብኝ በታጨሁ አሉ ሲተርቱ በየቀኑ ሰው እደቅጠል እየርገፈ 😢 ካሜራ ያላየው ያልተዘገበ ስት አለ መሰለህ ኤትዮ አቤልም ይው አመት ሊሆነው ነው ሰለ በሀር ማዶ መዘገብ ከጀመር ሀገር ላይ ያለውን ችግር ሚዳያ ላይ ጨራሽ የተርሳ እሰከሚመስል ደርስ ብቻ 😢😢
በህልም ማለም ትችላላችሁ
በለዉ ትራምፕ አንበሳዉ ነገም አብይ ኤርትራና ጅብቲን ብሔር አርጎ ይቀላቅልናላ
ሰው ጥሪ ቢሏት እራሷ መጣች አሉ 😏🤮
😂😂😂😂
😅😅😅
Abey Ethiopia 🇪🇹 and madreg alchalem aydelam lela hager ,ya Addis kanteba ,eko now
ሽንፍላ ነገር ነህ---ገና እንደ ዩጎዝላቭያ ትበተናለህ----ደሞ መጠቅለል ያምርሃል!😂😂😂
አሰባህና ሰባህና ሙልኩ ሊላህ
First
እንሰማለን አንፈርድም 🙏🙏
አለም ሁለት ፊት ነው ያላት የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ክልልሎች ካልተገነጠሉ እያሉ ሰው ይገላሉ የነዚ ደሞ ክልል ካልሆነሽኝ ይላሉ የኔ ካልሆነሽ ይላሉ 😅
የአባገንነት ጥግ አለም በጦርነት አለም ሌትናወጥይሆንን አላህይወቅ እናያለን ከላይ ፍርዲ እጠብቃለንየማንደምፈሶየማን ይቀርይሆን? ማንአልቅሶማን ሊስቅነው?
Sifeligu.gadel.yigbu❤
♥️🇨🇦🇨🇦🇨🇦
ቢጠቀሙ እን ጂ አይጐዱም
I'm number one for the comment
ከብት ደነዝ ደንቆሮ እበት
ይሄን ሁሉ ስድም ያውም በእለተ ሰንበቱ ምነው? ይህን ያህል የስድብ ዝናብ የሚያስወርድ ጥፋት አልፈፀመ በቀኝ ያውልህ ወንድሜ፣ ስድብን የምታመርት አእምሮና አንደበት የፈጣሪን በትር ለመቀበል ትዘጋጅ።@@MikeAsmare3308
ካናዲ አኮ ብዙ ነገር አላት ግን መሪው ገና ጨቅላነው አንደ አብኝ አልተማረም 7ጨነው
እርግጠኛ ነኝ ስለ ካናዳ ምንም አታውቂም 😮😮
Dedebi aci min taqalese hyewana😂😂😂
ትራንፕና የኡጋዳው የጦር መሪ አንድ ናቸው
Yes P/🎉poutin❤❤❤❤❤❤
እንኳን ግራ ልንጋባ: ህዝቡ እንደዜናም አልቆጠረውም:: ነገ ደግሞ አለን ማስክ ኢየሱስ ነው ብሎ ቢናገር እንደዜና ታቀርበዋለህ ማለት::
lielam ziena endezih new yemitwashew le keld yetewera new. ebakih le ager biet ewnet adirgeh atwaira .
ምን አገባን
አኔም አሰማማለው ቦንሆን ጥሩነው
የትራምፕ ስራ ሁሌም የእብደት ነው ።
ግሪንላንድ የሚትባለዉ ግዛት ትቶ ወደ ከናዳ ዞሬ።
ጤና የሌለው ደንቆሮ ሰው ማለት ዶናልድ ትራምፕ ነው፣ የካናዳ ሕዝብ ሳይፈልግ እንዴት አሜሪካ ጋር ትዋሃዳለች? በካናዳ፣ ሜክሲኮ፣ቻይና ወዘተ ላይ ታክስ እጥላለሁ እያሉ ለሚፎክሩት ትራምፕ ቻይና በቆራጥነት " ሞክር፣ እኔም አፀፋውን ከፍተኛ ታክስ እጥላለሁ ፣ እንዳታስበው ብላለች! ለማንኛውም የትራምፕ ነገር ያስገርማል!!
Wow go Terap u are the mane❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂 one ❤️
ቆይ እኔ የምለው አቤሎ ሌላ ምታሳየን ሀገር የለም እንዴ አረ ቀይርልን ታይላንድን
ኧረ ኮመንት አንብቤ በሳቅ አለቅሁኝ 😂😂😂😂
ትራምፕ አይዋሽም ሁሌም እንደወንድ በድፍረት ነው እውነት የሚናገረው አቃጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን በፍፁም አይወድም አይታደግም ስለዚህ የሱን ሃሣብ በሙሉ መደገፍ ጥቅሙ ከፍ ያለ ነው
ይህዲፍረትሳይሆንአባገነንነትነው
ምንም አያስቆጣመ አሁንስ በእንግሊ ዝ ስር አይደለችም ባደረገው በወረ እንዳይቀር
Ablo betam zegeyeh yihnin Tramp ketenageru 15 ken alefew yetenagerewm ende keld new
አብይ አህመድ ምስራቅ አፍሪካን እንመራለን ካለ በሃላ እና የባቡር መንገድ ከኬንያ ኢትዮጲያ እየሰራ ቆየ። ኮራጆች በላቸው
ስለኤ ኢትዮጵያ አውራል
አቤል ዜነህን አርመው ካናዳ ማለት ትልቅ እራሷን የቻለች ሀገረ ነት ማንም በምርቃነ ሚይወራውን ማን ይሰማል
እንቀላቀል እንደሰታለን በደስታ
አቤላ ፕሮግራምህ perfect ነው እንዲሁም ዘመናዊ ግን ደግሞ ትልቅ የሚጎድለው እውነትም አለ ያም ስለምታወራው ጉዳይ አንድም ተንቀሳቃሽ ምስልም ሆነ ከinternet ላይ የተወሰዱ ቴክስቶች የሉህም ስለጉዳዩ የሚያዳምጥ ሰው ምኑን ይረዳ ስለሰው ሰውየውን ካላየ ስለ ቁስም ሆነ ቦታ ምስሉን ካልከሰትክለት ለምን ቪዲዮውን ሼር፥ላይክ እንላለን ያው ሬድዮ መስማት በለው ይህ ትልቅ ክፍተት ነው ቢስተካከል የሁሉም ስሜት ይመስለኛል!!!
Hi Abel I enjoyed ur show but could u pls change it from Thailand to the beauty of Addis Thx
Request of the year!!!🎉
አቤላ በፊት 1ደኛ ነበርክ አሁን ከቀዘቀዘ በሗላ ምታቀርበው ነገር
አቤላን የምትወዱ ኑ አበረታቱኝ❤❤❤❤
🥺ስደተኞቹ አሳዘኑኝ ተንገላቱ ሁፈይ ሳይሉ🙄
abel ዜናው👏👏👏 ነው። ግን ለምን Trump እንዲ አለ ወይም አጋራ ከምትል ሰውየው ሲናገር ወይም post ያረገውን ቀኑን ጠቅሰህ ብታነብልን እና ጥናቶችን ማን እና መቼ እንደሆነ ብታብራራልን የበለጠ ዜናህን ታአማኝነቱን ከፍ ያደርገዋል🙏ይህን አስተያየት ምሰጥሕ የአንተ ሁሉም ዝግጅቶች ስለሚመቹኝ እና የበለጠ የተሻለ ሆነው ማየት ስለሚያስደስተኝ ነው።
ኢትዮጵያም ወደ አሜሪካ ልትጠቃለል ነው 👉😂👈
ደሲላል ግን አይሆንም😂😂😂😂
ኧረ ረ ስንት ተጫዋች አለ??
Weda Israel 💪😂😂😂😂
ሁለቱም የፂወናውያን ግዛት ነው
Tolo wede zenaw giba
አንበሳው ቦለዱ ትራምፕ ይመቸው ፑቲንን ቶሎ ብሎ ይግደለው ።
Werari beza zendro
እብደቱ እንደቀጠለነው😂ይሄ ሼባ
የምን ግራ መጋባት ዝም ብሎ ግራ መጋባት አለ እንዴ ሁሉም ነገር በጠረዼዛ ዙሪያ ነው አቤል አትቸኩል ካናዳ እኮ ታፍሶ የማያልቅ ሀብት አላት ገና ያልተነካ ይልቅ ለሀገራችን ለኢትዮዽያ ነው ግራ የተጋባነው
የጨረጨሰ ሽማግሌ
ትራምፕ ኢትዮንም ባካተታት
ኧረ በጣም ሳቅሁኝ ፣ ዛሬ ሀይለኛ ሀይለኛ ኮመንት ነው የሚሰጠው 😂
ታይላንድ ጎጆ ቀለስክ እንዴ አቤል የወይኗ ልጅ😂😂😂😂
ታይላንድ እኮ ከወንድ ወደ ሴት የተቀየሩ ለመለየት የሚከብድ የወንድ ሴቶች ዝሙት የሚሰሩባት ሀገር ናት።
ከሳምንት በኋላ ነው ምትዘግበው?
ጋሼ ትራምፕ ጀመራቸው😂😂😂
አሜሪካ ካናዳን የምትወር ከሆነ ኢትዮጵያም ኤርትሪያን ወራ አስራ አምስተኛ ክልል ማድረግ አለባት
ጂቢቲንምጭምር💪💪
እናንተ ደሞ ወረራ ብቻ ነው ህልማቹ፥ትራምፖ ካናዳዎች ከፈለጉ ነው ያሉት የአለም ህግ የምታቁ አይመስለኝም። በዛላይ ኢትዮጵያ ማንንም የመጠቅለል አቅም የላትም ለራሳ ሰላም ያጣች ሃገር ናት ያለችን ካለማወቅ መኮመት ይቀር 😁😁
ካናዳ 51 ግዛት ብትሆን ይሻላል ደጋፊ ነኝ
ከዝህ ጋር የካናዳ ቭድዮ ብትጠቀም አርፍ ነበር
,😂😂Abel 50 newu 54 state newu yalet America😂😂
ትራምፕ ሆይ ተኝተህ ስትነሳ ኢትዮጵያንም 52ተኛ የአሜሪካን ግዛት ትሆኛለሽ ብለህ ተንብይልን።
😂😂😂😂 አሜን ይሁን
No way Canadian proud belongs to Canadian Canada is one of the biggest countries on earth
Yareje zena yezek atmeta kkk
የአሜሪካ መሪዎች እብዶች ናቸው 😅😅
- الجيش الأمريكي يعلن سقوط طائرة أمريكية من طراز "إف/إيه-18 هورنت" في البحر الأحمر ويزعم أنها أُسقطت بسبب نيران صديقة- إصابة أحد قائدي المقاتلة التي سقطت، بجروح بعد نجاحهما في القفز أثناء مهمة قصف أهداف في اليمن
Ante degmo amarnya mastaf atichilim enda😂😂😂
@BirtukandiroWagii-s6o እኔን ነው
@@IsmaeilNuri-i5u awo huleme abrnya setsfe ayewalo😩😩
@@BirtukandiroWagii-s6o ቋንቋ መግባቢያ ነው ችግር የለውም 🤔
አቤል ሥትየቱን ቀይራት እጅ
ከሰማን ሳምንት አለፈው ዛሬ እንደተወራ አድርገህ ትዘግባለህ አካብዴ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም
የማይመስል ነገር ስትዘግበው ስቅጥጥ አላለህም ቢቀርስ አሜሪካ የምታክል አገር የዲሞክራሲ መስራች አገር ካናዳን የምታክል አህጉር በላት ልትወረር እረ ለጆሮአችን እዘን
ደደብ መሆንህ ፅሁፍህ ይናገራል
Trump qjetam nw yanin yemiyakl gzuf hager gzate nw masebu endetelemedew ebdetun nw yemiyasayew! His Dream will never come true. Never!
Kedus trump eski berktwo le africam yedrs egnanm teklelun 80% hezbchn yenaten poto kertso new yemiyamlkw selzi lemgzat bezum anschgrm tornet rhab mote nuron akbdobnal endt masb endalbn enkuan erstnal ebako berktwo yedrsn!!!
😂😂🇨🇦🇨🇦😮😮$$
ስኬት መገለጫው ነው ትላላቹሁ ስኬት አባታቹሁ ይጥፋና እናንተ ውሾች ስለየትኛው ስኬታቹሁ ነው እየነገራቹሁን ያላቹሁት ?😏
👎
U are the enemy of alahara hodam
አንተ ምን አገባሕ ሰለአሜሪካና ካናዳ እንኩሮ ነሕ?
አቤት ጭንቅላት
ጠላጠጣ ማይም😂😂😂😂😂😂😂 እኮር የአረቀና የጠላሲራነዉ ተኝተ ጠጣ
ደደብ አትሁን እሱ ስራውን ናው የሚሰራው ጅል
አቤል, የምታቀርባቸውን ሁሉንም አያለው ለምን ታይላንድ ታሳየናለክ አገራችንን አሳይ
😂
እውነት
በስላም ያአሳድርን የድግል ማአርያም ሊጅ ስላም ያአውልን ሃግርቺንን ኢትዮጵያ ይጥብዕክልን አሜን አሜን አሜን
Canadians are very patriotic and very proud people,it will never ever happen.
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️
የኣምቱ ምርጥ ቀልድ ነዉ። ካናዳ ሃብታም ኣገር ነች። ድሃዋ ኩባ እንኩን ምጠቃለል ኣትፍልግም።
አቤላ በርታ🎉🎉❤❤❤
የሰው ሀገር እየቀተኑ እነሱ አንድ ይሆናሉ ምን አለባቸው😂😂እኛም በረከታቸው ይደርብን
እኔ ከድሮም ውስጤ ካናዳና እና አሜሪካን ለያይቼ አላያቸውም ነበር ለካ ካናዳ ክልል ናት
Aye abbig ye agresh albka belo sew ager hedsh sel kelel awrash yehun eski ene banchi alfrdm abetu fetari yesw agzaze ejej alen kelele wesn debr yelelbt yesw lej bemulu badnt yeminorbt alem fetrenl!!
ለምን ኢትዮጵያ እራሱ 52 የአሜሪካ ግዛት አያረጋትም ከፈለገ ይመቸናል
እኛን ጠቅልልለው ጨርሰው ነዋ ሚጠቃልሉት ቢሆን እንኳን
ትራምፕ የባሰ አለምን ያምሳታል እንጂ በፍፁም ሰላም አያመጣም
ተው ባክህ🤔
ሰላም ያሳደረን ሰላም ያውለን ባለማችን ሰላም ይገስልን
Thank you AB for the news and info !!!
ETHIOPIA TIKIDEM !!!
TELATUA YIWIDEM !!!
እንዃን ደህና መጣህ አቤሎ😊
አይ ትራንፕ መበጥበጡን ቀጠለ እንደገና!!!🤔🤔
እሱ እስራኤልን ብቻ ነው ያልደፈረው😂😂😂😂
እንግዲህ እኛም ጂቡቲንና ኤርትራን ለመጠቅለል መንገድ ይጠርግልናል ። ኢንሻአላህ
አሀሀሀ ፈገግ አደረገኝ 😅
ኤርትራውያንንማ አባቶችህ አያቶችህ ሞክረው ነበር 95%የአሞራ ምሳ ሆነው ቀሩ እንጂ አሁንም ኑ ለኤርትራ መሬት ማዳበሪያ ትሆናላችሁ
@@ሞስአብኢብንኣሚር ዝም በል ስትንበጨበጭ አይደል የከረምከው ?
😂😂😂😂 ማግባቱ ቀርቶብኝ በታጨሁ አሉ ሲተርቱ በየቀኑ ሰው እደቅጠል እየርገፈ 😢 ካሜራ ያላየው ያልተዘገበ ስት አለ መሰለህ ኤትዮ አቤልም ይው አመት ሊሆነው ነው ሰለ በሀር ማዶ መዘገብ ከጀመር ሀገር ላይ ያለውን ችግር ሚዳያ ላይ ጨራሽ የተርሳ እሰከሚመስል ደርስ ብቻ 😢😢
በህልም ማለም ትችላላችሁ
በለዉ ትራምፕ አንበሳዉ ነገም አብይ ኤርትራና ጅብቲን ብሔር አርጎ ይቀላቅልናላ
ሰው ጥሪ ቢሏት እራሷ መጣች አሉ 😏🤮
😂😂😂😂
😅😅😅
Abey Ethiopia 🇪🇹 and madreg alchalem aydelam lela hager ,ya Addis kanteba ,eko now
ሽንፍላ ነገር ነህ---ገና እንደ ዩጎዝላቭያ ትበተናለህ----ደሞ መጠቅለል ያምርሃል!😂😂😂
አሰባህና ሰባህና ሙልኩ ሊላህ
First
እንሰማለን አንፈርድም 🙏🙏
አለም ሁለት ፊት ነው ያላት የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ክልልሎች ካልተገነጠሉ እያሉ ሰው ይገላሉ የነዚ ደሞ ክልል ካልሆነሽኝ ይላሉ የኔ ካልሆነሽ ይላሉ 😅
የአባገንነት ጥግ አለም በጦርነት አለም ሌትናወጥይሆንን አላህይወቅ እናያለን ከላይ ፍርዲ እጠብቃለን
የማንደምፈሶየማን ይቀርይሆን?
ማንአልቅሶማን ሊስቅነው?
Sifeligu.gadel.yigbu❤
♥️🇨🇦🇨🇦🇨🇦
ቢጠቀሙ እን ጂ አይጐዱም
I'm number one for the comment
ከብት ደነዝ ደንቆሮ እበት
ይሄን ሁሉ ስድም ያውም በእለተ ሰንበቱ ምነው? ይህን ያህል የስድብ ዝናብ የሚያስወርድ ጥፋት አልፈፀመ በቀኝ ያውልህ ወንድሜ፣ ስድብን የምታመርት አእምሮና አንደበት የፈጣሪን በትር ለመቀበል ትዘጋጅ።@@MikeAsmare3308
ካናዲ አኮ ብዙ ነገር አላት ግን መሪው ገና ጨቅላነው አንደ አብኝ አልተማረም 7ጨነው
እርግጠኛ ነኝ ስለ ካናዳ ምንም አታውቂም 😮😮
Dedebi aci min taqalese hyewana😂😂😂
ትራንፕና የኡጋዳው የጦር መሪ አንድ ናቸው
Yes P/🎉poutin❤❤❤❤❤❤
እንኳን ግራ ልንጋባ: ህዝቡ እንደዜናም አልቆጠረውም:: ነገ ደግሞ አለን ማስክ ኢየሱስ ነው ብሎ ቢናገር እንደዜና ታቀርበዋለህ ማለት::
lielam ziena endezih new yemitwashew le keld yetewera new. ebakih le ager biet ewnet adirgeh atwaira .
ምን አገባን
አኔም አሰማማለው ቦንሆን ጥሩነው
የትራምፕ ስራ ሁሌም የእብደት ነው ።
ግሪንላንድ የሚትባለዉ ግዛት ትቶ ወደ ከናዳ ዞሬ።
ጤና የሌለው ደንቆሮ ሰው ማለት ዶናልድ ትራምፕ ነው፣ የካናዳ ሕዝብ ሳይፈልግ እንዴት አሜሪካ ጋር ትዋሃዳለች? በካናዳ፣ ሜክሲኮ፣ቻይና ወዘተ ላይ ታክስ እጥላለሁ እያሉ ለሚፎክሩት ትራምፕ ቻይና በቆራጥነት " ሞክር፣ እኔም አፀፋውን ከፍተኛ ታክስ እጥላለሁ ፣ እንዳታስበው ብላለች! ለማንኛውም የትራምፕ ነገር ያስገርማል!!
Wow go Terap u are the mane❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂 one ❤️
ቆይ እኔ የምለው አቤሎ ሌላ ምታሳየን ሀገር የለም እንዴ አረ ቀይርልን ታይላንድን
ኧረ ኮመንት አንብቤ በሳቅ አለቅሁኝ 😂😂😂😂
ትራምፕ አይዋሽም ሁሌም እንደወንድ በድፍረት ነው እውነት የሚናገረው አቃጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን በፍፁም አይወድም አይታደግም ስለዚህ የሱን ሃሣብ በሙሉ መደገፍ ጥቅሙ ከፍ ያለ ነው
ይህዲፍረትሳይሆንአባገነንነትነው
ምንም አያስቆጣመ አሁንስ በእንግሊ ዝ ስር አይደለችም ባደረገው በወረ እንዳይቀር
Ablo betam zegeyeh yihnin Tramp ketenageru 15 ken alefew yetenagerewm ende keld new
አብይ አህመድ ምስራቅ አፍሪካን እንመራለን ካለ በሃላ እና የባቡር መንገድ ከኬንያ ኢትዮጲያ እየሰራ ቆየ። ኮራጆች በላቸው
ስለኤ ኢትዮጵያ አውራል
አቤል ዜነህን አርመው ካናዳ ማለት ትልቅ እራሷን የቻለች ሀገረ ነት ማንም በምርቃነ ሚይወራውን ማን ይሰማል
እንቀላቀል እንደሰታለን በደስታ
አቤላ ፕሮግራምህ perfect ነው እንዲሁም ዘመናዊ ግን ደግሞ ትልቅ የሚጎድለው እውነትም አለ ያም ስለምታወራው ጉዳይ አንድም ተንቀሳቃሽ ምስልም ሆነ ከinternet ላይ የተወሰዱ ቴክስቶች የሉህም ስለጉዳዩ የሚያዳምጥ ሰው ምኑን ይረዳ ስለሰው ሰውየውን ካላየ ስለ ቁስም ሆነ ቦታ ምስሉን ካልከሰትክለት ለምን ቪዲዮውን ሼር፥ላይክ እንላለን ያው ሬድዮ መስማት በለው ይህ ትልቅ ክፍተት ነው ቢስተካከል የሁሉም ስሜት ይመስለኛል!!!
Hi Abel I enjoyed ur show but could u pls change it from Thailand to the beauty of Addis Thx
Request of the year!!!🎉
አቤላ በፊት 1ደኛ ነበርክ አሁን ከቀዘቀዘ በሗላ ምታቀርበው ነገር
አቤላን የምትወዱ ኑ አበረታቱኝ❤❤❤❤
🥺ስደተኞቹ አሳዘኑኝ ተንገላቱ ሁፈይ ሳይሉ🙄
abel ዜናው👏👏👏 ነው። ግን ለምን Trump እንዲ አለ ወይም አጋራ ከምትል ሰውየው ሲናገር ወይም post ያረገውን ቀኑን ጠቅሰህ ብታነብልን እና ጥናቶችን ማን እና መቼ እንደሆነ ብታብራራልን የበለጠ ዜናህን ታአማኝነቱን ከፍ ያደርገዋል🙏
ይህን አስተያየት ምሰጥሕ የአንተ ሁሉም ዝግጅቶች ስለሚመቹኝ እና የበለጠ የተሻለ ሆነው ማየት ስለሚያስደስተኝ ነው።
ኢትዮጵያም ወደ አሜሪካ ልትጠቃለል ነው 👉😂👈
ደሲላል ግን አይሆንም😂😂😂😂
ኧረ ረ ስንት ተጫዋች አለ??
Weda Israel 💪😂😂😂😂
ሁለቱም የፂወናውያን ግዛት ነው
Tolo wede zenaw giba
አንበሳው ቦለዱ ትራምፕ ይመቸው ፑቲንን ቶሎ ብሎ ይግደለው ።
Werari beza zendro
እብደቱ እንደቀጠለነው😂ይሄ ሼባ
የምን ግራ መጋባት ዝም ብሎ ግራ መጋባት አለ እንዴ ሁሉም ነገር በጠረዼዛ ዙሪያ ነው አቤል አትቸኩል ካናዳ እኮ ታፍሶ የማያልቅ ሀብት አላት ገና ያልተነካ ይልቅ ለሀገራችን ለኢትዮዽያ ነው ግራ የተጋባነው
የጨረጨሰ ሽማግሌ
ትራምፕ ኢትዮንም ባካተታት
ኧረ በጣም ሳቅሁኝ ፣ ዛሬ ሀይለኛ ሀይለኛ ኮመንት ነው የሚሰጠው 😂
ታይላንድ ጎጆ ቀለስክ እንዴ አቤል የወይኗ ልጅ😂😂😂😂
ታይላንድ እኮ ከወንድ ወደ ሴት የተቀየሩ ለመለየት የሚከብድ የወንድ ሴቶች ዝሙት የሚሰሩባት ሀገር ናት።
ከሳምንት በኋላ ነው ምትዘግበው?
ጋሼ ትራምፕ ጀመራቸው😂😂😂
አሜሪካ ካናዳን የምትወር ከሆነ ኢትዮጵያም ኤርትሪያን ወራ አስራ አምስተኛ ክልል ማድረግ አለባት
ጂቢቲንምጭምር💪💪
እናንተ ደሞ ወረራ ብቻ ነው ህልማቹ፥ትራምፖ ካናዳዎች ከፈለጉ ነው ያሉት የአለም ህግ የምታቁ አይመስለኝም። በዛላይ ኢትዮጵያ ማንንም የመጠቅለል አቅም የላትም ለራሳ ሰላም ያጣች ሃገር ናት ያለችን ካለማወቅ መኮመት ይቀር 😁😁
ካናዳ 51 ግዛት ብትሆን ይሻላል ደጋፊ ነኝ
ከዝህ ጋር የካናዳ ቭድዮ ብትጠቀም አርፍ ነበር
,😂😂Abel 50 newu 54 state newu yalet America😂😂
ትራምፕ ሆይ ተኝተህ ስትነሳ ኢትዮጵያንም 52ተኛ የአሜሪካን ግዛት ትሆኛለሽ ብለህ ተንብይልን።
😂😂😂😂 አሜን ይሁን
No way Canadian proud belongs to Canadian
Canada is one of the biggest countries on earth
Yareje zena yezek atmeta kkk
የአሜሪካ መሪዎች እብዶች ናቸው 😅😅
- الجيش الأمريكي يعلن سقوط طائرة أمريكية من طراز "إف/إيه-18 هورنت" في البحر الأحمر ويزعم أنها أُسقطت بسبب نيران صديقة
- إصابة أحد قائدي المقاتلة التي سقطت، بجروح بعد نجاحهما في القفز أثناء مهمة قصف أهداف في اليمن