ያለምንም ገንዘብ የሚጀመር አዋጭ የሆነ ስራ ! ከሙሉ ስልጠና ጋር | ማየት ማመን ነው |Small business idea | business |Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

    በአጭር ግዜ ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ
    th-cam.com/video/I4Mely41Kl8/w-d-xo.htmlsi=jGqekHjHNS-GfD9Y

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 ปีที่แล้ว +11

    እዉነት ነዉ በአንዴ መቀየር ነዉ የምንፈልገዉ እድሜ ለገበያ ሚዲያ ብዙ ነገሮችን ተምረናል ከአሁን በኋላ አረብ ሀገር ቻዉ ቻዉ በርቱ እናንቴም የስደት እህቶቼ

  • @mekahwaheb5781
    @mekahwaheb5781 ปีที่แล้ว +5

    እረ ወገን ገበያ ሚዲያን ላይክና ሰብስክራይብ እያደረግን እናመሰግናቸው እንጂ

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 ปีที่แล้ว +8

    በቃ መጣሁ አረ እድሉ እንዳያመልጠኝ❤❤ሀገሬ ከ20 ቀን በሆላ እመጣለሁ እሰለጥናለሁ በሚገባ❤❤❤️❤️❤️🙏🙏

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 ปีที่แล้ว +2

      በርች እኔ አመት ይቀረኛል በሰላም ግቢ እሙ

    • @MimiAsfaw-r8u
      @MimiAsfaw-r8u ปีที่แล้ว +1

      እኔም እህቴ

    • @astertube8785
      @astertube8785 ปีที่แล้ว +4

      እኔም በቅርብ ነው የምገባ በቃ አብረን እንሰነጥላለን እህቴ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 ปีที่แล้ว

      @@astertube8785 መታደላቹ ሌሎቻቹ ከአላቹ ንገሩኝ ለዛሬ አመት

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 ปีที่แล้ว

      @@MimiAsfaw-r8u በሰላም ግቢ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ปีที่แล้ว +3

    እደ ገባየ ሚዲያ አስተማሪ የለም ወላሂ እስኪ ላዳምጥ

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว +3

    ሠላምህ ይብዛ ጫላ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት በጣም እናመሰግናል የምትሰሪው ስሪ ሁሉ ለህዝቡ ጠክሮ እንዲሰሪ የምታደርገው እጥረት ከልብ እናመሰግናለን እኔ በበኩሊ ሀረብ ሀገርን በጣምነው የከበደኝ ከምር መጥቼ እንደሰሪው ፍቃደኛ ነኝ❤❤❤🙏ጫላ እቺ እናታችን በጣም አመስግንልኝ ከምር

  • @bella12tube38
    @bella12tube38 ปีที่แล้ว +6

    ጫላወድማችን እረባገርእየኖርን ብድር በራሳችን ስምወስደን ነገሮችን ማስተካከል እንድችል ጠይቀቪዲዮስራልን

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 ปีที่แล้ว

      እዉነትሽን ነዉ ተገቢ ጥያቄ ነዉ

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እማ❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ግን በገጠሩ የሸክላ ስራን የሚሰሩ ሰራተኛ ናቸው ይበላሉ ብዳ ይሏቸዋል ለትዳር እራሱ ብረት እና ሸክላ ሰሪ ልጂ ነው ናት ከተባለ አይጋቡም ስራው መስፍፍት አለበት በቲቢም ትቅረብ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @greengarden5603
    @greengarden5603 2 หลายเดือนก่อน

    ስራ እፈልጋለሁ በናታቹ አገናኙኝ

  • @marsheturgaya3802
    @marsheturgaya3802 ปีที่แล้ว +1

    Gobaaz sifaligshi nabaar yenee intaat.

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 ปีที่แล้ว +1

    Adrss ena selk setugn plzzz

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 ปีที่แล้ว

    wow gobez ❤❤❤❤❤

  • @kwtkwt602
    @kwtkwt602 10 หลายเดือนก่อน

    Hojin kun lubbun isaa bahuuf xiqqootuu afee turee rabbin agalatuu nu afera caalaa atii onariii biyyaatti tateetta .rabbii.galatomii rabbiikoooo

  • @doctorcomp
    @doctorcomp ปีที่แล้ว +1

    konjo set

  • @ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ
    @ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ ปีที่แล้ว +1

  • @mouna6099
    @mouna6099 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @redwave4776
    @redwave4776 ปีที่แล้ว

    👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏