አነጋጋሪው የዳጊ ሾው እና ዶ/ር ወዳጄነህ ፍቅር ግንኙነት ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ ปีที่แล้ว +15

    ፍራሹን አንሽበት ታፍኖ እንዳይሞት ልጂ እኮ የለመደውን ነገር ጫወታ አድርጎ ነው የሚይዝ እንደሚጎዳው አያውቅም

  • @ameley4768
    @ameley4768 ปีที่แล้ว +2

    የህጻን ልጁ እናት ምንጣፉን ማዉጣት አለባት ይህ ቀልድ አይደለም😮

  • @kokatnuresa
    @kokatnuresa ปีที่แล้ว +7

    😢😢 ጌታ ሆይ ቶሏ ና ማራናታ ።

  • @Maranata890Amen
    @Maranata890Amen ปีที่แล้ว

    ዶክተር ወዳጄነህ በምንም ተእምር ከእንድ ሴት ጋር መፅናት የማይችል ስው ነው::

  • @milan8639
    @milan8639 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ ደግሞ ፊትህ ሲያምር ❤

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 ปีที่แล้ว +1

    አፓረነት ወጥታብን ነዉ ውይ ሆዴን አቆሰልከኝ 😂😂😂😂

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568 ปีที่แล้ว

    የእኔ ጌታ❤❤❤❤

  • @አለልኝአባቴመድኸን
    @አለልኝአባቴመድኸን ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ

  • @selamkassa1839
    @selamkassa1839 ปีที่แล้ว +4

    ምንጣፎን አንሺው አትጮሂ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 ปีที่แล้ว

    ወበሩን ለቆ ኮስ ቢጫወት ይሻለዋል ይሄ ቀልደኞ መሪ ሰው በኑሮ ውድነት በሰላም ማጣት ግራ ገብቶታል እሱ ህዝብላይ ይቀልዳል እግዚአብሔር የሚበጃትን መግስት ያስቀምጥላት ላሀገሬ እጂ ይሄ ህዝብን ንቆል አሳፋሪ

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving ปีที่แล้ว +1

    ርእሱ ሌላ ቪድዮው ሌላ ምንድነው??

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 10 หลายเดือนก่อน

    ወየኔ በናታችሁ. ማኸበረሰቡ. ጤነኛ ነው. ለዚኸ. ነው. አበይ የሚፀዳዳብኸ

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 ปีที่แล้ว

    እንዳልክዬ ዛሬ ማታ ነው አውጥቶ የሚጥልህ እኔ የለሁበትም 😂😂😂😂

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 ปีที่แล้ว

    እንዳይታፈንብሽ በምንጣፍ ተጠቅልሎ ተቆጭው ወይ ምንጣፉን አንሺው ምንጣፉን

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว +1

    Aç❤ well come zenache yalew seweye😂😂😂😂

  • @muke614
    @muke614 ปีที่แล้ว

    መቀለጃሽ የጌታ ስም ባይሆንስ

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 ปีที่แล้ว

    ፈታ ብሎ የሚኖር ጠቅላይ ሚንስቴራችን

  • @getubabye3987
    @getubabye3987 ปีที่แล้ว

    Yene endezi arefo bitekelelelegn tadeye neber abere serot mewal dekemognal

  • @biniyamabera8356
    @biniyamabera8356 ปีที่แล้ว

    ere mic tetekem AC

  • @mthh752
    @mthh752 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😅😱፮፮፮

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 ปีที่แล้ว

    They are flirting 😂

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 ปีที่แล้ว

    ሰው ወችሎታው ሲሰራ ውጤት ያመጣል ኳስ ከቻለ አገር መምራት ለሚችሉት ማስረከብ

  • @MeronMeri-w3i
    @MeronMeri-w3i ปีที่แล้ว

    Ac ebakhh semonun be tiktok Lay ye metnfs akalu lay gudat yedrsbtn lj agzut ebakhh ac bemaryam erdut kene abrsh enaa ke Aser gar hunachu plaes 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j ปีที่แล้ว

    ዛሬ የኔ ቀን ነው?😜😜😜funny

    • @muke614
      @muke614 ปีที่แล้ว

      እንዴት ያንቺ ብቻ ሆነ?ፕላኔታችንን ዞረሽ አይተሽ እንዳይሆን¡¡¡

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 ปีที่แล้ว

    ዛሬም በስተእርጅና ወዳጅነህ በፍቅር መውደቅ ???? ምን ዓይነት ልብ እና ጭንቅላት ነው ያለው ስለ እምነቱ መናገር አልፈልግም የቅዘት ሐይማኖት ውስጥ ስለሚኖር 🤔በመጀመርያ ወጣት እያለ ከትግራይ ልጅ በፍቅር ብን ብሎ ወንድ ልጅ ወለደ ቀጥሎ ከአንድ የሐረር ዘፋኝ ብሎም ከኣመርካ በመጣች ኣስቴር የምትባል ሰው ቀጥሎ ዘፋኝ ትሁን ኣዝማሪ እጅግ ኣመንዝራ ሴት የሆነችው ሶፍያ የምትባል ሴት በፍቅር አብዶ በ 3ወር ውስጥ ምግብ መጠጥ ነፃ በሆነ በመስቀል ኣደባባይ 600ሰዎች በላይ በተገኝበት ሰርጉ አደረገ የመጀመርያ ሰርጉ በመካነየሱስ እንጠጦ ቀጥሎ በብርሐን ወንጌል ዛሬ ደግሞ በዳጊ ሾው 🤔ምን ዓይነት መተት((እርግማን ነው ይህ ሰው ከሴት ወደ ሴት የምያሽ ከረክረው ???? የልጅ ልጅ ከልጅ አልፎ በሚድርበት ዕድሜ ላይ ሁኖ???? የሚገርመኝ ግን በእነዚህ እንደ ነጋበት ጅብ የሚደናበሩ ሽማግሌዎች የሚሰናከል ወጣት ይኖር ይሁን?????????

    • @77861022
      @77861022 ปีที่แล้ว

      ቅናት መሰለብሽ/ህ

    • @77861022
      @77861022 ปีที่แล้ว

      ያረጀ ስው እንዳያፈቅር ተብሏል ይሄ ቅናት ነው 😀😀😀

  • @hamamedemissie-ht2us
    @hamamedemissie-ht2us ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂

  • @ABENEZERDEMELASH-r5w
    @ABENEZERDEMELASH-r5w ปีที่แล้ว

    ስማ ምላስህን ነክሰህ ነው የምታወራው አትመችሀኝም አንተዱባ ራስ🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃 መጋጃ 🐵🐵 ገልጁማ🤪🤪🤪🤪🤪🤪😜😜😜

  • @Uae-ec7uw
    @Uae-ec7uw ปีที่แล้ว

    ❤❤😄😄😄😄

  • @77861022
    @77861022 ปีที่แล้ว

    አንተንም የሚከተል ሰው ይኖር ይሆን ምቀኛ አንት ስው አምተህ የሰው ስራ ደግመህ እየሰራ ብር ትፈልጋለህ እነ ዳጊ ን ያላቸውን እውቀት እያካፈሉ ነው ይእነሱ እግር አጣቢም መሆን ይበዛብሃል ቆሻሻ ነህ ስራ ፍጠር ደባሪ እንዴት ሰው የሰውን ስራ ይደግማል 😢😢😢😢

  • @lumibasha8696
    @lumibasha8696 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😹😹😹😹😹

  • @firdowsayuzarsif1643
    @firdowsayuzarsif1643 ปีที่แล้ว

    Ynem lij endih new. yigermal.

  • @ኦምቼሽኮር
    @ኦምቼሽኮር ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tadiosgebru3209
    @tadiosgebru3209 ปีที่แล้ว

    አፍቃሪዎቹን እየቦነስካቸው ነው

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @robastar2
    @robastar2 ปีที่แล้ว +2

    1st

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 10 หลายเดือนก่อน

    የከሸፈ ትውልድ ጫት