በጣም የምወደው ፍቅረኛዬ በእጥፍ ዕድሜ ይበልጠኛል፤ ለቤተሰብ ለማስተዋወቅ ፈራሁምን ላድርግ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ส.ค. 2024
  • EthiopikaLink is an infotainment show produced & hosted by Axum Pictures and airs Tuesdays & Fridays from 3pm-5pm, Saturdays from 9pm-12am on Fana FM 98.1
    Thank You for listening EthiopikaLink
    Please check the following links to get more
    Our official website:-
    Facebook: - / ethiopikalink
    Our twitter page: - / ethiopikalink

ความคิดเห็น • 16

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም መልስ ሰጥቸበት ነበር ዋናው መዋደዳቸው ነው ከዛ ደግሞ ኮንፊደንስ መኖሯ ነው ሁሉ አንድ ሰሞን ነው ከአርቲስቶቻችን እንኳን ማየት ይቻላል አንድ ሰሞን ሰው አወራ ከዛም ሌላ አጀንዳ ሲመጣ ወደ ሌላኛው ይዞራል የነሱ ጥንካሬ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ አልጎተታቸውም ይሄው በይበልጥ ጠንክረው እየሰሩ እያየናቸው ነው የኔን ህይወት የሚኖርልኝ ማንም አይደለም እኔው ራሴ ነኝ ።

  • @user-ww4ou1cp3o
    @user-ww4ou1cp3o 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔስ ብሆን ፍቅረኛዬ ዮኒ ሃሃሃ በእድሜ ስለሚበልጠኝ መጠየቅ ፈራሁ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ጊፍትዬ እንኮን በስላም መጣችሁ ፍቅር ካለ የእድሜውን ጉዳይ አታስቢ ስው ከሆነ ከማውራት ወደሀላ አይልም ልጅም ብታገቢ ለዚህ ተረጋግተሽ ወስኝ።

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 3 ปีที่แล้ว +4

    የ አላቻ ጋብቻ አይዘልቅም ሰውየው ቱሉ ይደክምና ትዳር አፈር ይበላል ግን ለልጅቾአም አያት ነው አባት ሊሁን አይችልም።

    • @bobbywalter5964
      @bobbywalter5964 3 ปีที่แล้ว

      you all probably dont give a damn but does any of you know a way to get back into an instagram account..?
      I stupidly forgot the login password. I appreciate any tricks you can give me!

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 ปีที่แล้ว

    እኛ ቤት.. በወር በወር እየመጣች የውሀ ቆጣሪ ከምታነብ.. ልጅ ፍቅር ይዞኛል..📌 ብነግራት ውሀውን እንዳትቆርጠው ፈርቼ ዝምታን መርጫለው..📌 መላ በሉኝ..🙏

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ፀጋ ነው ባክሽ 70 አመት ሸማገሌ ያገባሉ አደለም ወይ የገጠር ልጆች ያለፈቃዳቸው አንቺ ፍቅር ይዞሸ እድሜ ምናምን ተያለሸ ወይ 🙄

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia 3 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopiakalink leboch nachhu? 6778 lay mnm aykortm laku eyalachhu ya hizb fekad ke eyandandu msgin hizb lay beyekenu 1 bir tizerfalachu. bians beken ke 10 million hizb 10 million birr .

  • @AsSa-jj9wj
    @AsSa-jj9wj 3 ปีที่แล้ว +1

    Ayiwedatihm eko ehye jil

  • @user-jk6ts5py9v
    @user-jk6ts5py9v 3 ปีที่แล้ว +4

    ዩኒ ካንተ ጋ ፍቅር ይዞኛል😢

    • @MeqdiFikir
      @MeqdiFikir 8 หลายเดือนก่อน

      Ayizoshi yagaxmal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahshs2769
    @ahshs2769 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝም ብለሽ አግቢው

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 ปีที่แล้ว +3

    እና እኛ ምን እናርግሽ🐵