ባሌ እንዲሆን የምፈልገው ፊልም ላይ እንዳየሁት አይነት ወንድ ነው EthiopikaLink

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @ፍዚያYouTube
    @ፍዚያYouTube 5 ปีที่แล้ว +14

    ከከከከከከከ ፍቅር ሁሉ እፊልም ላይ ቀረ

  • @gerryayele9937
    @gerryayele9937 5 ปีที่แล้ว +7

    ባልሽን መሳል አልነበረብሽም ደሞ አምላክ እንጂ አንቺ አይደለሽም ሰሪ አንቺ እዲሆንልሽ እምትፈልጊው አንቺ ሁኚለት በቃ ውደጂው እሱ አንቺ እምታረጊው እያየ እደምትፈልጊው ይሆንልሻል ፊልም ህይወት አይደለም

  • @oneloveethiopia7941
    @oneloveethiopia7941 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ልክ እንዳንች ነኝ በፊልም የማየውን አይነት ፍቅር ስፈልግ ከስንቱ ተጣላሁ መሰለሽ

  • @azebazebazeb2446
    @azebazebazeb2446 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልኝ የስላም አባት ስላማችሁን ያብዛው እኔ በናትውስጥ ትምሬያልሁ

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ፍቅር ሲያምርሽ ይቅር ሚጣየ ውይም ለምን ጂም እና ሆዱን መቀነስ ይሄ ነው የኔ ህክምና

  • @zedo782
    @zedo782 5 ปีที่แล้ว +1

    መቼስ የኢትዮጲያ ወንዶች ከ ኦሮማንቲክ ነፃ ናችሁ የሌላችሁ ኬት ይመጣል ኮፒ አይደረግ

  • @MigotiMitikuu
    @MigotiMitikuu 6 หลายเดือนก่อน

    Ethipikalink👌

  • @rahemarr4255
    @rahemarr4255 5 ปีที่แล้ว

    ስላም ኢትዪፒካሊኮች ይህ ክትባት ለእኔም ስለሚያስፍልገኝ ህመሜን እዲህ ስል ልጽፈላችሁ ወደድኩኝ።ስሜ T እባላለሁ በስእ ሀገር መኖር ከጀመርኩኝ 6 አመት ሆኖኛል ላአለፈት 4 አመት በአካል ከማቀው ልጅ ጋር በስልክ ተገናኘን,በጣም እናወራ ስለነበር ፍቅር ፍቅር መጫወትን ጀመርን።በስልክ ስናወራ ወደፌት እዲህ አድርገን እንጂ እዲህ አርጌ አይልም ነበር።ታዳ ዛሬ ላይ በጣም ተቀየርብኝ ስደውል አያነሳም፣ስጽፍ አይመልስም።ሌላ connection ውስጥ ነው ብየ ራሴን ለማሳመን ብሞክርም አልቻልኩም ሁሌም ይርብሽኛል ምን ላድርግ?

  • @እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ
    @እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ስጀመር አንቺ ለትዳር ብቁ አይደለሽም ምክንያቱም
    ባልሽን ከፊልም ወንድ እኩል ማረግሽ ወራዳ ነሽ ፊልም ላይ ያየሽው ወንድ የሚሰራ
    ለብሩ ነው የሚሰራው
    አንች አድበሽ ባልሽን ተከባካቢ እሱን ብቻ አትጠብቂ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    Kentu hilmegna neshi bakish yanin sew kefelegish yihenin man asigedidosh new yagebash degimo tidar eko kefetare new flim ena ewunetegnaw alem leyekil nachew yalewun atibkesh yaze

  • @ffmm5205
    @ffmm5205 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክ አይየሚጣነገር ግንይቀርሻል ማለቴ መብሠል ሚጣ ፍቅር በፊልም እናበአባባል ቀረ

  • @abdurehmanseid5686
    @abdurehmanseid5686 5 ปีที่แล้ว +1

    Ethipikalink 👍👍

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 5 ปีที่แล้ว

    Mita yedelashi neshi ebakshi romantik flim lay kemtayachewu andun magibati newa esu kayishalishi ayikerm

  • @meritmerit2814
    @meritmerit2814 5 ปีที่แล้ว +8

    ሚጣ ፉልሙን እቤት ዳሬክት አርገሽ ስሪው

  • @bruktaith862
    @bruktaith862 5 ปีที่แล้ว

    ብሮግ ራ በጣም ደስ የሚ ል ነበር ግን ባንዳ ስራ ፈት ማስተ ተናገዳ በጣም ታበሳ ጫ ላች እውነት ለመናገ ር ብሮግራ ማች በጣም ደስ የሚል አስተማር ነው

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 ปีที่แล้ว +3

    ክክክ ሜጣየ ህልም ይታያል እጀ አይኖርበትም ሁላችንም የተመኘነዉን ለማግኘት አልታደልንም

  • @ffmm5205
    @ffmm5205 4 ปีที่แล้ว +1

    ምጣዬ አንቺትለፈልግሺ ሣይሆን ሁሉምነገር ፈጣሪፈቅዶቲሠጥነው እኛትለፈለግን የሚሆን አይደለም ጥሩመመኜት ጥሩቢሆንም ፈጣሪየሠጠሺን አመሠግነሺ ተቀበይ የማይገኘውን ፍቅር አትመኜ ላንቺም ሀጣትነው የሚሆንብሺ እያለሺ ሌላአትመኜ ጥሩአይደለም ምክርነገርነው

  • @jcvjfh7514
    @jcvjfh7514 5 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkk ወይ ፍቅር 😂

  • @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ
    @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሚጣየ እባክሽ እንደሱ አይነት ሰው ካገኘሽ ጦቁሚኝ ወረታውን እከፍላለሁ ሆ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቀልደኛ ነሽ ባክሽ ሚጣ የሆንሽ ሚጥሜጣ ነገር ነሽ ፎፎፎፎፎ አረ ስንት ጉድ ይስማል😂😂😂😂😆

  • @Galaxy-hh5fs
    @Galaxy-hh5fs 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔም አይነሳልኝም እኔም ቡሶተኝ ነኝ

  • @ayalayal634
    @ayalayal634 11 หลายเดือนก่อน

    38:43

  • @sarasid5599
    @sarasid5599 3 ปีที่แล้ว

    እኔ መጀመሪይም ነቅቼ ነበረ አራጋላይ እንደፈለገ ገበቶኛል

  • @nafyadti3318
    @nafyadti3318 5 ปีที่แล้ว

    Yesawu yale anchi qabat

  • @davidseid2497
    @davidseid2497 5 ปีที่แล้ว +1

    ከንቱ ዘመንኛ

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 ปีที่แล้ว

    አልቀረብሽም ምኞት አይከለከልም ጭራሽ ባሁን ሰአት

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    Mare mare kefelegish zefenun madimet new yane yiwetalishali meta kebeto

  • @northcell6085
    @northcell6085 5 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪኪኪ አርእባክሺ

  • @sofibentieslameeslame3791
    @sofibentieslameeslame3791 5 ปีที่แล้ว

    ine domo True yehone love kalee Nigerugni 😂🤣

  • @Galaxy-hh5fs
    @Galaxy-hh5fs 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እፍልጋለሁ ሚጣየ

  • @dbkndzhuns6857
    @dbkndzhuns6857 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ሚጣዬ አሁን ተገላቢጦሽ ነው ነገሩ ከአንቺ ነው የሚጠብቀው

  • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ
    @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይይይይይ ኧረ ባክሽ የኔዋ ሞልቃቃ

  • @zedhasen801
    @zedhasen801 5 ปีที่แล้ว

    Yoni

  • @heldanamekonnen7816
    @heldanamekonnen7816 5 ปีที่แล้ว

    Ena erasunnn agenechewalehu

  • @fanihabibb8511
    @fanihabibb8511 5 ปีที่แล้ว +1

    Ersash metimita ngr nesh

  • @lalasingh4236
    @lalasingh4236 5 ปีที่แล้ว +1

    በተቻለሽ መጠን ስራ ቦታው ሂደሽ አጣሪ የኔ እህት

  • @yordanosamanu2935
    @yordanosamanu2935 5 ปีที่แล้ว

    ይናፍቅሻል ክክክክክክክክ

  • @nuso321
    @nuso321 5 ปีที่แล้ว

    kkkkkk yegermal bakesh