ያልሰለጠኑት ባለስልጣናትና የተሳከረው “ፖለቲካ”. በእርግጥ ከመቀመቁ መውጫ መንገድ አለ? ቆይታ ከኣናንያ ሶሪ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ReyotMedia #AnaniaSori #EthiopiaNews #Tigray #Oromia #Amhara #Eritrea #AbiyAhmed #JaalMarroo #DebretsionGebremikael #AdanechAbebe #danielkibret
    ​Please support Reyot Media. Go Fund Me: gofund.me/afe7...

ความคิดเห็น • 139

  • @demise23akele97
    @demise23akele97 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁለቱ በእውቀት የበለፀጉ ሰዎች እንደዚህ ስተነትኑ ደስስስ ይላሉ

  • @hussenseid8087
    @hussenseid8087 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነትን ሰማሁ በሚያምር አገላለፅ በጣፋጭ አንደበት

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 2 ปีที่แล้ว +3

    Anania welcome your coments are very critical do not disapear come! come!

  • @yamlakneshdegefu8198
    @yamlakneshdegefu8198 2 ปีที่แล้ว +5

    ለተጎድት ህዝብ ድምፅ ስለሆንክ ከልብ አመሰግናለሁ ቴዲ

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 ปีที่แล้ว

    ረኦት ሚድያ.የምታቀረቡት ሀሳቦች እጀግ ኣስተማረ,ሰለሆነ እናመሰግናለን............

  • @gidaytemesgen9759
    @gidaytemesgen9759 2 ปีที่แล้ว +5

    You hero

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 2 ปีที่แล้ว +2

    TEMECHOCH ! Thank you 🙏 Anennia Sori! Ye mimetenachew seme setehelegne.❤️

  • @Ben-pu1dm
    @Ben-pu1dm 2 ปีที่แล้ว +1

    Anania please come back more often. As usual Teddy is Brilliant and Anania is pretty awesome analyst. Thank you guys.

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 2 ปีที่แล้ว +4

    አናንያ በሚገርም ቀለል ባለ የተዋበ አንደበት ገልጸሃዋል ቴዲ እንደዚህ አይነት በእውቀት የተሞላ እንግዳ በማቅረብሀ እናመሰግናለን

  • @simongmariam8615
    @simongmariam8615 2 ปีที่แล้ว

    Anania very good analysis & teaching👌👌👌👏👏👏👏👏👏

  • @letebirhanatsbeha5774
    @letebirhanatsbeha5774 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ርእዮት ሚድያ። በሳል ውይይት።

  • @lidyamillybn767
    @lidyamillybn767 2 ปีที่แล้ว

    Such a good discussion & both of you were 👍

  • @ማቆያ
    @ማቆያ 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome back Anania. I’m glad you gave yourself yetemona gize. There was a minute there I personally couldn’t understand you. I enjoyed this discussion. As always enjoyable display of superb language fluency, clarity of thought and humorous jabs where appropriate. I may not agree with all your perspectives but I do appreciate you. Welcome back again. Peace ☮️

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 2 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲሻ ውዳችን አናንያን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን አናንያ አንደበተእርቱ እባክህ እንወድሀለን አትጥፉ

  • @solkel62
    @solkel62 2 ปีที่แล้ว +4

    "ብሔራዊ የእፍረት ቀን :ህዝቡ አንገቱን አቀርቅሮ የሚውልበት"
    "ህዝባዊ አድር-ባይነት"
    አናንያ ሶሪ
    ገራሚ ገላጭ አባባሎች!!

  • @brukg450
    @brukg450 2 ปีที่แล้ว +1

    I really enjoyed your conversation today. Really.

  • @robelelias4291
    @robelelias4291 2 ปีที่แล้ว +8

    Annani Well come

  • @ሀሁ-ፐ7ቸ
    @ሀሁ-ፐ7ቸ 2 ปีที่แล้ว +7

    በሳል ጥያቄ እና በሳል መልስ

  • @tesfayeberhe8590
    @tesfayeberhe8590 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲ ለዝግጅትህ ያለኝን አክብሮት እና አድናቆት የበለጠ ከፍ የሚያደርግ የሚገርም ድንቅ እንግዳ ስለጋበዝክልን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @michaelmichael5251
    @michaelmichael5251 2 ปีที่แล้ว +1

    Brilliant analysis it’s really deep and interesting discussion

  • @fidleytube
    @fidleytube 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ❤💛❤💛🙏

  • @berhaneyebeyen5
    @berhaneyebeyen5 2 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ የኢትዮጵያን ምንነት ተንትኖ ለማስርዳት የቻለሊቅ ነው ይህ በዛሬ ያየሁት ግለሰብ

  • @solomonabraha84
    @solomonabraha84 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣገጣም ሆኖ ከኣቻሜለህ ታምሩ ቀርባቹ ውይይት ስታደርጉ ፕሮግራሙ ተከታትየ ነበረ። ዛሬ ከረጅም ግዜ በኃላ ሁለታቹ ስትወያዩ እንደገና ፕሮግራማቹ ለመስማት እድል ኣግንቼ እየተከታተልኵቹ ነው። ጥሩ ውይይት ነው።

    • @ALEMAE.
      @ALEMAE. 2 ปีที่แล้ว +2

      This guy makes more sense regarding the current situation in ethiopia

  • @alebachewgirma3056
    @alebachewgirma3056 2 ปีที่แล้ว +5

    The cream of whole discussion beautifully summarized starting at 1:33:10. A Very thoughtful advice to all Ethiopians of all ethnic backgrounds (Amhara, Oromo, Tigray.....) that it's time for all of us to take a moment of self introspection

  • @DanielSanchez-lc8ur
    @DanielSanchez-lc8ur 2 ปีที่แล้ว +8

    ችግሩ እኮ ሚድያው የያዘው ሓይል የአማራው እሊት ነው ይህንን እሊት ሆድ አደር ሆነዋል በዚህ ጊዜ ደግሞ ትልቁ ሚና መጫወት ይችል የነበረው ሃይል እጁ ተጠምዝዞ ተይዘዋል ስለዚህ በአሽከርና ሎሌ የተተበተበ አገር ሆነዋል

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 2 ปีที่แล้ว +1

    Tnx

  • @Aswa2000
    @Aswa2000 2 ปีที่แล้ว

    wow this guy is brillant

  • @ikdaikda729
    @ikdaikda729 2 ปีที่แล้ว

    This guy is very smart, Thank you both.

  • @simongmariam8615
    @simongmariam8615 2 ปีที่แล้ว

    As always was a great, analysis and insight to both

  • @amaremulu1615
    @amaremulu1615 2 ปีที่แล้ว

    እንቁ አለሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 2 ปีที่แล้ว +2

    ርዕዮት ሚዲያ በዛሬው ኣጀንዳዋ ከቀድሞ የኣዲስ ነገር ጋዜጣ ባለድርሻ ኣቶ ኣናንያ ሶሪ ጋር የተደረገው ቃለምልልስ የኣሁኗ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁናቴ በደብ በተጠና details ስለኣብራራልን ኣናንያን እጀግ እናመስግናለን።

  • @arayaweldekidan7289
    @arayaweldekidan7289 2 ปีที่แล้ว

    Wow Anania your view and outlook is great!

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Ananiya 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

  • @alganeshshifre3466
    @alganeshshifre3466 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ እነሱ እግዚአብሔር እንደስራቸው ይክፈላቸው የትግራይ ህዝብ ግን ይቅር ባይ ነው ይቅር ይላል ግን ሁለተኛ ከነሱ ጋርአብሮ መኖር ግን በፍፁም በፍፁም የማይታሰብ ነው በጉርብትና በሰላም ሊኖሩ ይችላሉ ልብ ከገዙ ሂሊናቸው እየወቀሳቸው የኑር

  • @ረዲኤት-ቈ6ቘ
    @ረዲኤት-ቈ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    Where have you been Ananya?
    Great explanations

  • @btitad7794
    @btitad7794 2 ปีที่แล้ว +1

    Anania sori betam tiru aleklaki nehi

  • @capitankelifa1183
    @capitankelifa1183 2 ปีที่แล้ว

    Wow ኣናኒያ thanks 🙌

  • @memen902000
    @memen902000 2 ปีที่แล้ว

    Tedi and Anania I have proved that you have hited the target.These people are distorting history for their own political game and advantage.We expect the recent development and analysis on what has been said on the Agew snd Axum civilization .

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 2 ปีที่แล้ว

    Anania Sori , a very critic and knowledgable intelect , who well understands the home poletics .

  • @pridetransitllc2197
    @pridetransitllc2197 6 หลายเดือนก่อน

    Miss this

  • @bemnetwoldu7105
    @bemnetwoldu7105 2 ปีที่แล้ว

    First time I see him but his talk looks good!

  • @konjitkonjo2491
    @konjitkonjo2491 ปีที่แล้ว

    You don’t need to drown the darkness with light. You don’t need to replace negativity with positivity. You bring the darkness to the light.

  • @tesfayebante8220
    @tesfayebante8220 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ውይይት❤️💛

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 2 ปีที่แล้ว +1

    Anania yemibal segete Sinager Menager memar alebt. Yidebral betam. Ene yeminagerewun Content mnm yihun gn yidebral.

  • @bereketberhane7722
    @bereketberhane7722 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Ted for the commendable effort to host guests with an alternative perspective + huge respects for your eloquent guest (Anania ) for his refreshing insights. As he said, "There is a time for everything, and a season for every activity under the heavens. ..", and I too concur & believe the time is about ripe now to start digging for the "TRUTH" - by gently, responsibly and meticulously unearthing it from underneath the heaps of dirt that have accumulated over it across generations - from current to the remote and no so remote past.

  • @kibromalula3274
    @kibromalula3274 2 ปีที่แล้ว

    Anania has always been wise

  • @konjitkonjo2491
    @konjitkonjo2491 2 ปีที่แล้ว +1

    We live in a world of thought.

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 2 ปีที่แล้ว

    Good job 👏

  • @rufaelchekol4281
    @rufaelchekol4281 2 ปีที่แล้ว

    His PhD thesis was as good as what he did to resolve the two Islamic Council issues

  • @magnateff6397
    @magnateff6397 2 ปีที่แล้ว

    Yes where is Tamgne? Where is the other one?

  • @ahmuqasim7540
    @ahmuqasim7540 2 ปีที่แล้ว

    Tewodros, you should invite Jawar for discussion.

  • @alemfasil6937
    @alemfasil6937 2 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalen 🙏🙏🙏🙏👍

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc 2 ปีที่แล้ว

    ሰውዬውንና አመለካከቱን በፍፁም ባልስማማም ለተናገረው ስሁት መረጃ ይቅርታ ብሎዋል

  • @HAWI-SO
    @HAWI-SO 2 ปีที่แล้ว +1

    I like Anani when he gives analysis on media outlets. Anania need to stop 🛑 to write short nonsense posts on Facebook. When he write two line three line posts on Facebook he lowers his bar . This kind of discussion is perfect fit for him .

  • @selamnokrach2842
    @selamnokrach2842 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤💛👏👏👏

  • @berhaneyebeyen5
    @berhaneyebeyen5 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ቴዲ ይህ ሰው ደጋግመህ ኣቅርብልን

  • @bereketengda1647
    @bereketengda1647 2 ปีที่แล้ว

    Please invite Meskerem she is the only left over for Amhara and Ethiopiaist politics

  • @tahirnureddin7823
    @tahirnureddin7823 2 ปีที่แล้ว +1

    ርዕዮት የብልጽግናን ተቃዋሚዎች ከየት እያፈላለገ ነው የሚያገኛቸውሚዛናዊ የሆኑ መልካምና መታረም የሚገባቸውን ሊያራምዱ የሚችሉ ምሁራንን ለምን ማቅረብ አልተቻለም

    • @girumzemichael704
      @girumzemichael704 2 ปีที่แล้ว

      @ Tahir Nureddin Who do you have in mind?

  • @senaita4295
    @senaita4295 2 ปีที่แล้ว +7

    Abiy tried to copy, Jesus and Peter famous phrase "Jesus asked Peter do you love me" 3× times , so if you love me, do what I like you to do. It's direct manipulating and order. It's Absolute power

    • @girumzemichael704
      @girumzemichael704 2 ปีที่แล้ว

      Eerie. Keeps taking things out of context - everything - trying to apply it out of context. It’s like a madman cut-and-pasting things on a canvas without any meaningful lasting purpose or pattern. Just do and say what comes to your head at the moment without any thought as to relevance, usefulness, appropriateness. Go for it, nothing really matters, does it? HARD to watch.

  • @hiwotdagnew5666
    @hiwotdagnew5666 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏👍👍

  • @ethio4us23
    @ethio4us23 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴዴ ምነው ይሄንን እውቀት አልባ ሰው አቀረብከው ስንት እውቀት ያለው ሰው እያለ

  • @mererafana5905
    @mererafana5905 ปีที่แล้ว

    ማሰብ በሰለጠኑት ዘንድ ሥራ ነው አናኒያ ብታርመዉ ደስ ይሉኛል

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Ananeyaaa gariii.

  • @sosunas4319
    @sosunas4319 2 ปีที่แล้ว +3

    ይብላኝ ለትግራይ ህዝብ በስመ ህወሓት ከwhite house ጋር የገጠመው።ኮምኒዝም ይዞ ለሚሞተው ትግራዋይ ፅናት ይስጠው

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 2 ปีที่แล้ว

      communism እና white house እንዴት ሊገጥም ቻለ እስቲ አሰረዳን?🙄

  • @janetkidane4050
    @janetkidane4050 2 ปีที่แล้ว

    አብራቹ ሰናያቹ I am so happy guys በርቱልን ኢርሚያስን የሚመጥነው እዚህ ነው።

  • @tewodros23
    @tewodros23 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ዝግጅት ብዙ አማራ እንዲያየው ሸር አድርጉ ሁለቱ የወያኔና ኦነግ ሀሳብ ወኪሎች ኦነግና ወያኔ ለምን አማራን እንደሚፈጁ የሚያስተምር ውይይት ነው። አማራው መደራጀት አለበት አለበለዛ ግን ....

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 2 ปีที่แล้ว +1

      😀😀😀😀😀 ምፅ

    • @thomassissay5719
      @thomassissay5719 2 ปีที่แล้ว

      Amhara zelalemun sewin siweks yinoral ye gojam tenkuay sibisib

    • @bettybetty5621
      @bettybetty5621 2 ปีที่แล้ว

      ስንቴ ነው እምትደራጁት እሚያዝል እየፈለጋችሁ ነው ?? መቼም ካልታዘላችሁ ኣይሆንላችሁ

  • @astedegebre433
    @astedegebre433 2 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞👋👋👋👋👋

  • @tahirnureddin7823
    @tahirnureddin7823 2 ปีที่แล้ว

    አናኒያ ሶሪ ለመቃወም ከየት ብቅ አለ ደግሞበወቅቱ ምንም ነገር የማያይ የወያኔ ቀንደኛ ተቃዋሚ ነበር፣ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ፊት ለፊት ሲቃወም አስታውሳለሁ፣በተወሰነ መልኩ በጣም ሀሳቡን እደግፍ ነበር፣በመሀሉ ብዙ ጊዜ ጠፍቷል፣አሁንም ከተቃውሞ ጎራ አለመውጣቱ አስገርሞኛል፣የተገኘውን ነገር ሁሉ መቃወም አያሰለችም ውይ እላለሁ የሚታየውን በጎ ነገር ማመስገንስ አይቻልም 

  • @yosefkg4306
    @yosefkg4306 2 ปีที่แล้ว

    Really interesting! ❤🙏❤🙏

  • @dandiduga7009
    @dandiduga7009 ปีที่แล้ว

    እኔ ሚዲያውንና ከአቶ አናኒያ ሶሪ ጋር የተደረገውን ቃለ-መጠይቅና የተሰጠውን ትንታኔ፤ በተለይም ከዘመን ዘመን ከተመሳሳይ ችግርና ወድቀት የማይወጣ ፖለቲካል-ኢኮኖሚ ያለን መሆኑና የእኛ አገር "እውነት" የተገለጸበት እይታ አደንቃለሁ።
    ቅር ያለኝ ነገር አናኒያ አቶ ልደቱን የገለጸበት ሁኔታ ነው። አቶ ልደቱ መልካም ነገር ቢኖራቸውም ብቸኛ ተምሳሌት ይሆናሉ የሚል ግምት የለኝም። ከፍትህ አኳያ ብዙም ቻሌንጅ ባልሆነና በገመድ ጉተታ ፍላጎታቸው ጎሬያቸው ውስጥ ወድቀው አግኝቻቸዋለሁ። አዲስ አበባ/ፊንፊኔ በተፈጥሮም/በነባር ሕዝብ አሰፋፈር ታሪክም፤ በኦሮሚያ ክልል ሕገ-መንግሥትም የኦሮም ሕዝብ መሆኗን መቀበል የተሳናቸውና በሌሎችም አሳቤዎች ታዝቤአቸዋለሁ።
    በአገራችን ለተካበተው ችግር መፍትሔ ተብሎ የቀረበው ሃሳብ ሁሌም ብዙዎቹ እንደሚሉት በሰከነ አእምሮና ሥነ-ልቦና በጋራ ተነጋግሮ ከአሳፋሪው ታሪክ መውጣት ይገባናል የተባለውን ትክክል ነው እላለሁ።

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ሰላም!!!

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 ปีที่แล้ว

    ምን ኑክሬን ያሉ ኒዎ ፋሺሽም ብቻ ወያኔ ዝናብ እንዳይዘንብ አደረገና ሌላም ሌላ ብለው የለ?:: ብቻ የኢትዮጵያ መሁር ነኝ ባይና ፊደል የቆጠረው ሁሉ ቆርጦ በመቀጠል እየሰማን ነው:: ብቻ ህዝቡ ዝቅ አድርገው በመገመትና ያልነውን ነገር ሁሉ ይቀበላል በማለት የተመሰረት መንግስት በመኖሩ አገሪቱ ይኽውና መጫወቻ ሆናለች ::

  • @alemdesta4923
    @alemdesta4923 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ : ከስተሃል ወይ? ፣ ምክንያቱም ፡ መነፅርህ ዘለግ ብሊኣል ፡ እንደ ንባብ መነፅር ።

  • @sosunas4319
    @sosunas4319 2 ปีที่แล้ว +2

    መሪው ማ ኣዲስ ርእዮተ ኣለም ኣምጥተዋል በሁለት ካርድ እየተጫወተ ነው ኣይሳካለትም እንጂ በትግራይ ሞት እና ሰቆቃ(ቅዝፈት።።)ታላቋን ኦሮሞ እያነፀ ነው

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ አነኒያ ኦነግ ነኝ ብለህ እራስህን ያወረድክ ጉድ ነህ ያሳዝናል አሁንም ትዕቢትህ እንዳለ ነው

  • @tilahunalemut355
    @tilahunalemut355 2 ปีที่แล้ว

    ግን የሀሳብ ልዩነትም ጨምረህ ነው ድንቁርና ያልከው ወይስ ለይሁነኚ ብለው ለጥቅም አይናቸውን የጨፈኑትን ነው ?

  • @kebedemekuria2088
    @kebedemekuria2088 2 ปีที่แล้ว

    Yetegray hezeb kelelaw exceptional new setel mekenitun alaskemetekem ejeg asazange mella yatah sew neh bewoyane gize min setel endeneber semechalehu ahun oromoneteh beltobeh yowoyane gora teselafie mehoneh yasazenal annania sorry sibal defarena leewenet yemikom yemeselegn neber maferia neh

    • @ninaabay2140
      @ninaabay2140 2 ปีที่แล้ว

      Tegaru have higher political awareness because of their history dummy

  • @HagerFikerTeater
    @HagerFikerTeater 2 ปีที่แล้ว

    ለአናንያ ሶሪ የተሻለ ምክር
    *ተወዛዋዥነት በ free service ሞክር
    *የወሰድከውን የአርምሞ ጊዜ ቀጥል...ይቀርሃል

  • @user-zz1qb7mt6l
    @user-zz1qb7mt6l ปีที่แล้ว

    አፍ ሲከፈት
    ጭንቅላት ይታያል!!

  • @bereketengda1647
    @bereketengda1647 2 ปีที่แล้ว

    We all know andargachews story at Esat

  • @meskeremberhanu6307
    @meskeremberhanu6307 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ! ሰላም በስምሽ ስንት ግፍ ተሰራ!!!
    ሰላም ለሁሉም እጅግ አስፈላጊ ናት:: ሰላምን የማይመኝ ፍጡር ይኖራል ብሎ መገመት ሞኝነት ነው::
    ጥያቄው ምን አይነት ሰላም ?በሚለው ላይ ነው:: በስልጣን የወጣ ሃይል እንዳትናገር አፍህን ከሸበበው: ፍትህ ተነፍገህ በህይወት የመኖር መብትህ አደጋ ላይ ከወደቀ: የአገር ሉአላዊ ክብር በወራዶች ከተደፈረ: ሰብአዊና ዴሞክራስያዊ መብቶችህ ታፍነው ተወልደህ ካደግክበት አገር ከተፈንቀልክ ገዳይህ ማን መሆኑ የማይታወቅ ከሆነ: ጠግበህ መኖር የማይቻል ከሆነና የተባልከውን ብቻ አድርግ እየተባልክ በባርነት እንድትኖር ከተፈረደብህ ሰላሙ የት አለ?
    ሰላሙ በህጋዊና በሰላማዊ መንገድ የማይታለም ከሆነ ያለህ አማራጭ (ህግ የማይገዛው ነጻነት ሃይል ይገዛዋል) እንደተባለው መፍትሄው ክንድህን አፈርጥመህ ትጥቅህን ማንሳት ነው::
    በዚህ ወቅት ትጥቃችሁን አውርዱ በትጥቅ የሚፋለሙትን አትድግፉ የሚል ነብይ መሳይ ሃሳዊ መሲህ ከመጣ የመጀመርያ ጠላትህ እሱ ነው:: በሃይማኖት በዘር በቃንቃ አንተን ቢመስልም ጌታን በሰላሳ ዲናር የሸጡት እሱን የሚመስሉ ነበሩና እንዳትታለል:: የአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ባርነትና ጸጸት ነው::

  • @gebregebre7527
    @gebregebre7527 2 ปีที่แล้ว

    Tlk ewket yagegnenbet tntena.fetary ytebkachu.

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ሰላም ሰላም!!

  • @ermiasaraya9939
    @ermiasaraya9939 ปีที่แล้ว

    Yih Ethiopia wenjrlegna Mafia. Mot emegnalehu. Defence?☆☆?military no Ethiopia

  • @derejealemu995
    @derejealemu995 2 ปีที่แล้ว

    The most obvious charactors of indivisuals such as Andargachew Tsege is to jump from one extriem to the other - From 1970's Bank robery to one of the most enlightened political figer because he was transporting the party leadership from one area to the other ( Imagin how is it possible to understand the Origion of Man, Class, or capital with in 15 minutes - By the way Berhanu also claim the same thing - please connect the surprising and shoking similarities with self claimed Telalakies ) Inaddition, Andargachew told us how his general views of the world was changed after he read the small book called " What is History" and From Amhara YELEM to Amhara ale Zibazinke. Fast Guzo from London to Bete Mengist. From kinigit Peace full struggle To ye Kuchu Armed struggle. From Le Ethiopia Tekorquary # 1 to "Esayas the only democrat on the Horn because [he ] saw him driving a car at the traffic light." To compaire the question of Manenet - "Ya Yaten Beklo Menelik Wosedobinal" and now From "Aremeniyawi Behone Menged " Wedfit Belulet Yeleyelet Dinfata to Interviewing a relatively peaceful community leader. I hope this community leader will not be exposed to COVID.

  • @alganeshshifre3466
    @alganeshshifre3466 2 ปีที่แล้ว

    ኮንዶሚኒየም እኮ ኢሃዲግ (ወያኔ)የሰራው እንጂ እነሱ አልሰሩትው በትግርኛ ምሳሌ አለ ከብ በዓል ጣፍ በአል አፍ ሆነ ነገሩ

  • @yohannesafework2185
    @yohannesafework2185 ปีที่แล้ว

    ይሄ ከባለጌ አፉ ከማቀርሸት ሌላ ምን ሰርቶ ያውቃል? ስድ!!!

  • @shimelisdinberu1955
    @shimelisdinberu1955 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ interesting interview but unethical የግለሰቦችን ስም ሐሜተኛ ተሆነ'ጅ

  • @yemanegebreamlak3904
    @yemanegebreamlak3904 2 ปีที่แล้ว

    ወርቁ አይተነው ባለሃብት ሳይሆን ሌባ ነው። በማጭበርበር እና በመስረቅ ብዙ የወንጀል ክስ እንጂ አንድም የታወቀ ቢዝነስ እስከቅርብ ጊዜ ድረስ አልነበረውም። ምን ሰርቶ ሃብታም ሆነ? ምን አትርፎ ባለ ፋብሪካ ሆነ?

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 2 ปีที่แล้ว +2

    Do this guy finally got his Oromo political asylum yet ??

  • @ለባለጌጠላት
    @ለባለጌጠላት 2 ปีที่แล้ว

    Tewodros ጥሩ ውይይት ነው ያካሄዳችሁት:: ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያን የሚመስሉ አመለካከቶችን ከጎጥ ተፅእኖ ራቅ ያለ ግምገማዎችን አይቻለሁ:: ቴዲ አንዳንዴ ወያኔ ስር ጭልጥ ብልህ መግባትህን ከቀነስክ ጥሩ potential እንዳለህ እሙን ነው:: Anania ብዙ ስለ አንተ የማውቀው ነገር የለኝም:: ነገር ግን የበሰለ ዘርፈ ብዙ ሀሳቦችን ዘርዘር አድርገህ ሎጂግ ባለው መልኩ ስታስቀምጥ በማየቴ ደስ ብሎኛል:: በዘረኝነት የደነዘዘ በኢትዮጵያዊነትም የሰከረ የጋላቢዎች አስተሳሰብ ራቅ ስለምትል ከሚዲያ አትራቅ::

  • @zelalemdessalegn4260
    @zelalemdessalegn4260 2 ปีที่แล้ว

    P

  • @husseintf5905
    @husseintf5905 2 ปีที่แล้ว +3

    አናኒያ አንተም ወርደህ እዚህ መንደር ገባህ?

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb 2 ปีที่แล้ว

      ቆየ እኮ ኦነግ ነኝ ብሎ አማራን ሲሳደብ ነበር

  • @seyoumgetnet3589
    @seyoumgetnet3589 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አንተን መሳደብ አልፈልግም የቀን ሰው ነህ! እባብን ልቧን አይቶ እግሯን ነሳት ይላል ያገራችን ሰው። ወያኔ 27 ዓመት በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ሲያደርግ ባላዬ ሙድ የሙዚቃ ግጥም ተንታኝ ነበርክ ዛሬ ወያኔ ከመሰውያው ሲጠፋ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሆንክ?

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 ปีที่แล้ว

    ቂቂቂቂቂቂቂቂ ይሄ ሚስቱን አስለቅሶ አስወልዶ ከድቶ ከሀገር የወጣና የጠፋ ወመኔ ሰው ብልህ አቀረብከው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አናኒያ ለማያውቅሽ ታጠኚ

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 2 ปีที่แล้ว

    ብልፅግናን ለማውገዝ ህወሀትን መደገፍ ሆዳምነት ነው:: አናንያ የነ አዳነችን ሴራ ለማጋለጥ የህወሀቱን አርከበ ፈር ቀዳጅነት ልትነግረን የሄድክበት እርቀት አእምርህ እየጠበበ ሆድህ እየሰፋ መሄዱን ያሳያል:: ጥቂት የህወሀት አፍቃሪዎች ይሰሙህ ይሆናል :: ከርሳም ቢጤ ነህ:: ታማኝ በአንተ ስሙ የሚጠራ አይደለም:: ታማኝ የዘመኔ አርቲስት ነው:: ስም ያለው ስራ ሰርቶ አሳይቶናል:: አንተ ከወሬ ባሻገር ምን ሰራህ? ስለ ትግራይ ህዝብ ሰቀቀን ምነው አታወራም? ጭራሽ የትግራይ ህዝብ የተሻለ የፓለቲካ ንቃት አለው ስትል አታፍርም? የነቃ ህዝብ ህወሀትን የሙጥኝ ብሎ ገሀነም ይገባል እንዴ:: ከ27 አመት የምሀይምናን አገዚዝ በሗላ ዛሬ የትግራይ ህዝብ ምን ላይ ነው ያለው? የነቃ ህዝብ ሀገሩን ኢትዮጵያን አሳልፎ ለእዳንተ አይነት ሀገር ጠል ጎን ቁጭ ብሎ ያወራል? ድብድብ ነገር ነህ

    • @tkyohanes
      @tkyohanes 2 ปีที่แล้ว

      ስላዳመጥኩህ አመስግነኝ:: ፈርሳም

    • @hitoaloni3233
      @hitoaloni3233 2 ปีที่แล้ว

      የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ አሉ : መቼስ ለስድብና ለቀረርቶ ማን እንደ እንእንቶኔ 💪

  • @tilahunalemut355
    @tilahunalemut355 2 ปีที่แล้ว

    ኦብጀክቲቭ ኮንድሽን እና ሳብጀክቲቭ ኮንድሽን ተደጋገፍነትናልዩነት ታስተምረኛለህ የሱዳንን የስኩዋር መጥፋትን የዳቦ መጥፋት መንግስት በአመዕ ተነሳስተው የሚንቀሳቀሱትን ስታወዳር ስላየሁ ነው።

  • @walleabate1280
    @walleabate1280 2 ปีที่แล้ว

    አይ አናንያ ከአንተ በላይ ደቆሮ !ደቆሮ ትላለህ እንዴ የሆንክ **ል**!

  • @user-zm8sf4rw9v
    @user-zm8sf4rw9v 2 ปีที่แล้ว

    ከርሳሞች

  • @belayejigu7205
    @belayejigu7205 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱዳን 60 ኪሎ ሜትር ገብቶ ያርሳል::
    ደሱዳን 170 ኬሎሜትር ገብቶ ወርቅ ያፍሳል::
    አልሽባብ 70 ኬሎ ሜትር ገብቶ ያተራምሳል::
    ዓብይና መንጋው 300 ኪሎ ፈስ ተኝቶ ይፈሳል::

    • @belayejigu7205
      @belayejigu7205 2 ปีที่แล้ว

      @@yoyoyo3162 አሃሃሃ ፈስሺን አጋለጥኩ እንዴ? ይቅርታ!