እነ እዮባ አንድ ነፍስ ለማዳን ያደረጉት ርብርብ | barok | eyob | mezmur yared | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 206

  • @moges0716
    @moges0716 3 หลายเดือนก่อน +19

    እዮባ የተዋህዶ ልጅ ትችላለህ ቅዱስ ሚካኤል ጠላቶችህ አጋንትን በሰይፉ ይቆራርጥልህ።

    • @Tigistbirhanu-f6w
      @Tigistbirhanu-f6w 3 หลายเดือนก่อน

      Amen 😂😂

    • @topefa271
      @topefa271 3 หลายเดือนก่อน

      ማንን ነው ጠላቶችህ የምትለው. እሱ እኮ ታላላቆቹን እነ ቀሲስን አልቀበልም ብሎ ነው ከቤተክርስቲያን በላይ አኬ የሚባለው አጭበርባሪን ሰው በልጦበት የሄደው. እነቀሲስ እኮ ቤተ ክርስቲያን የመረጠቻቸው የቤተስኪያን ድምፅ ናቸው

    • @moges0716
      @moges0716 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@topefa271 ሰላም እንድምን አለህ የኔ ጠላቴ ሰይጣን ነው የሰው ጠላት የለኝም ለእዮብ ወንድማችን የጻፍኩትን በደንብ አንብበው።

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 3 หลายเดือนก่อน +25

    እዮባዬ የማንም ደጋፊ አይደለሁም፣ ነገር ግን በአንዳንድ ሰዎች ምክንያት እንዳትሰናከሉ ለሰይጣን መንገድ አትክፈቱ፣ እግዚአብሄር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ

  • @LemlemErgachawu
    @LemlemErgachawu 3 หลายเดือนก่อน +15

    እዮብ እግዚያብሄር ብፀጋው ይጠብቅል❤

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 3 หลายเดือนก่อน +3

    እዮባዬ አይዞን ይህም ቀን ያልፋል በርቱልን ማንም ስላወራህ እናተ አትወድቁም

  • @MesiiMesii-t3c
    @MesiiMesii-t3c 3 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ ሆይ አሁንስ ከሁሉም ሰው መዝሙረ ነው እሚያሳዝነኝ ክርስቶስን ምስኪን እግዘዚአብሔር ይጠብቀው 😘😘😘

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 หลายเดือนก่อน +6

    መዝሙረ ያሬድ እግዚያብኤር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

    • @emano5974
      @emano5974 3 หลายเดือนก่อน +3

      የልጅ አዋቄ የሆነልጅ እመብርሃን ትጠብቅልን❤❤❤❤

  • @JERRY-0
    @JERRY-0 3 หลายเดือนก่อน +13

    ጌዲ ግን በጣም ፀባይህ ተቀይሯል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ለመረጋጋት ሞክር

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 3 หลายเดือนก่อน +1

      መንፈስ ነው

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 3 หลายเดือนก่อน

      He is protestan 100% u will see mark my word

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 3 หลายเดือนก่อน

      @@JERRY-0 ምን ሆኖ ነው ግን ድሮም እንዲህ ነው ወይስ

    • @asratyilma4746
      @asratyilma4746 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@yacobkebede7052አይደለም የምን መደምደም ነው

    • @emano5974
      @emano5974 3 หลายเดือนก่อน

      ወላድተ አምላክ ወደቀልቡ ትመልሰው በጣም ከባድ ነው ለምን ወንድልጅ ሃሜት በዛላይ ክርስቲያን ተብሎ😢. ወይ መንፈስነው አውቆ ቀንቶባቸው ወይ ልጁ አውቆ ለመበጥበጥ ይሆናል

  • @trhashagos7826
    @trhashagos7826 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዬባ አንበሳ ❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 3 หลายเดือนก่อน +4

    እዮባዬ ፀጋውን ያብዛል ❤❤❤

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 3 หลายเดือนก่อน +2

    እዮባዬ ማርያምን በጣም ነው የምወድህ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 3 หลายเดือนก่อน +13

    ጌዲ የምትባል ስውዬ ከባድ የቅናት መንፈስ አለብህ መጀመሪያ ቁጭ ብለህ ተማር

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 3 หลายเดือนก่อน +9

    ጌድኦን ሠይጣን እየተጠቀመበት ነው በኢየሱስ ስም የበታችነት ስሜት

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 หลายเดือนก่อน

    እነኢዬብ በእውነት እግዜር ይባርካችሁ በጣም ነው ልቤን ነው የነካችሁት ምክራችሁ ትዕግስታችሁ። እግዚአብሔር በናንተ ላይ የተነሱ ደካማዎችን ይያዝላችሁ በጣም እያዘንኩ ነው በሚሆነው ነገር ሁሉ። እንዴት ወንድም ወንድሙን ይመቀኛል በርቱ የጠላት ወሬ አትስሙ የብዙ ሰው አስተማሪዎች ናችሁ ሆናቹአልም።ተባረኩልን

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 3 หลายเดือนก่อน +10

    ግን እሄንን ሰውዬ የሚከተሉት ኦርቶዶክስ አይመስለኝም በርቱ ወንድሞቼ እዮባ ሁላችሁም

    • @topefa271
      @topefa271 3 หลายเดือนก่อน

      ብራዘር አንተ ራስህ ተበልተሀል

  • @DawitLegesse-v8y
    @DawitLegesse-v8y 3 หลายเดือนก่อน +7

    እዮባ እመቤቴ ጥበብ ትሁንህ።

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 หลายเดือนก่อน +7

    እረ አባቶች ይኤንን ጌዲዬን የሚባል ሰው አንድ በሉት ንግግሩ ሁሉ አንድም መንፈሳዊነት የለበትም አያንፅም በጣም ይጨንቃል ሰአሊነ ቅድስት

  • @emano5974
    @emano5974 3 หลายเดือนก่อน +6

    እዬባየ መሃመድና መፀሀፉን እያቀጣጠሉ ሄዱ😂😂😂😂😂😂የልብ አድርስ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጌዲ ከሚባል ልጅ ተመልከቱ አሁን የሀ ክርስቲያን ነዉ ብጥብጥ ልዩነት የሚያስደስተው እግዚኦ 😢😢

  • @eyereyerusalem9440
    @eyereyerusalem9440 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጣቹ

  • @chanietsehay7477
    @chanietsehay7477 3 หลายเดือนก่อน +7

    እነ ሰለ ሀይማኖት ካላወቅሸ ማማር እንጂ መቀየሩን ምን አመጣው ሰው ዘንድሮ ምን ሁኖ ነው

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ወንድሞችን የሚረብሹ ሌላ ተልእኮ ያላቸው ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ፣ ተጠንቀቁ፣ በኮሜንት እና በአጉል የማስፈራርያ ቃላት እንዳትረርበሹ፣ አደራ

  • @martamiki
    @martamiki 3 หลายเดือนก่อน +7

    እዮባዬ 🥰🥰🥰

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +3

    መሐመድ እና ሉተር አንድ ናቸው የተነሱበት ግዜ ብቻ ይለያያል በተገለጠልኝ ሰም ነፍሳት ወደ ሲኦል የከተቱ😢እግዚአብሔር ይገስጸቸው

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 3 หลายเดือนก่อน

      ሉተር ተገለጠልኝ ብሎ ያውቃል? ሰምቼ ስለማላውቅ

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน

      @@chombechombe8423 አዎ ለዛም በሽንትቤት ነዋ

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 3 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ቃል ጥልቅ ነው ወገን ተረጋጉ አባቶችን አክብሩ ጌዲዮን ተረጋጋ አደበትህ ዝቅ ይበል በወንድሞችህ ላይ ጥላቻ ይቁም

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 3 หลายเดือนก่อน +2

    በትዕብት የተነፋ የሰይጣን ልጅ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ኢዮብየ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋ በረከትን ያብዛላችሁ በርቱ እነደዚህ ልጅ ዓይናቸው ቀናተኛሞች የአጋንንት ተላላኪዎች 👿👿👿👿 በፍፁም አትስማቸዉ

  • @estifbest2121
    @estifbest2121 3 หลายเดือนก่อน +3

    እዮባ ጀግና ነክ በደንብ አድርገክ ነው ባዶነቱን ያሳየከው

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅቷ የሸኽ አምበሶ መንፈስ ተጠቂ ሆናለች😢በአረቦቹ መተት ተደርጎባትም ይሆናል😢ለዚህ መፍቴ በብዛት ጸሎት፣ስግደት መንፈሱ ይያዛል።የመምህር ተስፋዬ ላይቭ፣ገጠመኞች ብታዳምጥ❤

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 3 หลายเดือนก่อน

    Much love orthodox

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 3 หลายเดือนก่อน

    ጌዲዬንእዬባእዉቀእዳለው አባቶች መሰክረውለታል ካልፈለክዉጣእዬባቃለሂወትያሰማልን!!!

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅር ይበልህ ጌዲዮን እግዚአብሔር ልቦናህን በጥፎ አይቀይረው በጣም ተረጋጋ አካሄድህ ግን አላማረኝም 💔😭👈

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጌዴዎን ወንድሜ ልክ አይደለህም 😢😢
    የጌዲን ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው እኔም ከአባቶች መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል ግን ጌዲ አካሄድህ ግን ፍፁም ስህተት ነው 😢😢እንደውም መናፍቅ ነው እንዴ ብዬ ተጠራጥሬሀለው 😢😢የሰው ገበና ቢኖር ራሱ እንዲህ አይነት አነጋገር 😭😭ያሳዝናል
    እዮብዬ ንዴትህን እወደዋለው እራሴን በአንተ ውስጥ አየዋለው 😊ግን እባክህ ትንሽ ወረድ አርገው ወንድሜ የበለጠ ንፁሀንን ታተርፍበታለህ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬዶዬ ኡፍፍፍ አስተዋይ ወንድማችን ትህትናህ እኮ🥰🥰🥰🥰

    • @SelamawitGebrehiwot-ko1sc
      @SelamawitGebrehiwot-ko1sc 3 หลายเดือนก่อน

      ውይ በጣምም እንጂ ትህትናው ይለያል❤❤❤❤❤

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 3 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ እዮቤ ጭቅጭቅ የሚያመጣ ካሉ አስወጥዋቸው:: እነዚህ አሰኗካዮች ኗቸው:: እኛ የኗንተ ትምህርት መስማት እንፈልጋለን:: ስንት ነብሳትን እያዳኗችሁ ነው::

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
    @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ እዮባዬ

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 3 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ እዬባዬ የልቤን ነው የነገርክልኝ ተባረክ እዬባዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @emano5974
      @emano5974 3 หลายเดือนก่อน

      እረ እዬባ ተው መንገድ እንዳይሳት በውስጥ ተማመኑ. 😢ከተዋህዶ በሆላ አይባልም መምህር ዘበነም አባ ገብረኪዳንም ተናግረዋል

    • @myhb1219
      @myhb1219 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@emano5974leloch abatoch gn yebalal blewal.ewnet lemenager ayebalem yemibal yeqerb githe new be qedemt abatoch yelele new .demom aba gebrekidan ayebalem yalubetn awed Gena lalasredum slethi sayasredu endi blewal malet anchelem

  • @ስሜቴክ
    @ስሜቴክ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌዲዮን የሚባል ውርጋጥ ከየት ነው የመጣው

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 3 หลายเดือนก่อน +3

    maaloo anii yeroo dhiiyoon asiin isiin argee baay'eeen isiin irraa baradhee maal taataan maaloo namnii gafaa jabaatee fatanaan ni baay'ataa ayiizzachuu kodeewwaan koo kidanemihratiin isiin waaliin yaa tatuu koolfaa keessaan maalee yeroo artaan yoon argee baay'een gaddaa eraa madanalaamiin jalaalaa keessaan duuraa isiiniif yaa deebisuu uuuuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ maaloo ayiizzoooooonnn❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ መዝሙርዬ 😢ተባረክና አውራው እስኪ ይህ የሰይጣን ስራስለሆነ ለመለያየት

  • @Tigistbirhanu-f6w
    @Tigistbirhanu-f6w 3 หลายเดือนก่อน

    እመ እመአምላክ ትጠብቃቹ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ርዕስ ሁልግዜ እነ ኢዮባ ቤት ሲወራ ብቻ ናው የሚንጫጩት ጌድዮን ውሎ አድሮበት ተው ያለው የለም ቆይ ምንድንው ችግራቸው ግን? እኛ እኮ በፊት እነ ኢዮባ, አኬ, መዝሙረ, ቢኒ, ዲ/ን አማኑ እና ሌሎች በእኩል ሰአት ከፍተው ሲያስተምሩ ተከፋፍለን አናቅም የመረጥነው ጋር ተምረን በፍቅር ነበር አሁን የማናቃቸው ክፉ ልጆች መጡ ነገሩን አባብሰው በጥብጠው ለመፈመስ። ይቅር ይበላቹ አቦ ትምህርት ላይ የሉበት ቡጡቡጥ ሲሆን ከጉድጏዳቸው ይወጣሉ። በእልህ የትም አታደርሱንም እጅግ ብዙ ከነ አኬ ኢዮባ መዝሙረ…… ተምረናል ምንም ብትሉን ከነሱ ጎን ነን አለቀ። ወንደወሞቼ በርቱ ለምቀኛ ቦታ የለንም

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 3 หลายเดือนก่อน

    ሰው መሆን ደንዛለች ሴጣን አለባት ! እግዜር ይርዳሽ

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አለማወቅ ይሄው ነው ያዳናቸውን ጌታ ይክዳሉ እኔ ደስ ስላለኝ እምነቴን ጌታየን አልክድም ያዳነኝ ከጨለማ ያወጣኝ የናዝሪቱ ኢየሱስ ነው

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 3 หลายเดือนก่อน

    Emutty ተባረኪኪኪኪኪኪ

  • @netsanetzerihun2216
    @netsanetzerihun2216 3 หลายเดือนก่อน

    ብረቱ አህምሮህን ደፍኖታል እንዴ ጌዴዮን በጌታ

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው መሆን ታድለሻል ሳትጠፊ ወንድሞቹን እህቶችን ሰተሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @Misneb
    @Misneb 3 หลายเดือนก่อน

    ሰው መሆን ከክርስትና ወደ እስልምና ለመሄድ ማሰብዋ በፍላጎትዋ ሳይሆን ምናልባት በአሰሪዎችዋ ተፅዕኖ ሊሆን ስለሚችል በፀሎት ልትታገዝ ይገባታል። የሚገፋፋትም ሌላ የተሰወረ የመንፈስ አሰራር ሊሆንም ይችላል። እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 3 หลายเดือนก่อน

    Eyobaye fitari zemenehen yebarekew ayezoachu beretu wenedemoche

  • @user-hf2ku8xp2y
    @user-hf2ku8xp2y 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ vedio ባይለቀቅ ደስ ይለኝ ነበር i dont think so ጌዲ in a good condition. I thought Mezmure ያሬድ Working on it and wanna talk to him

  • @MelkamuGetiye
    @MelkamuGetiye 2 หลายเดือนก่อน

    Mezimur❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ ግን ይሄ ጌዲዮን የሚባል ሰው ከዛኛው ቤት የተላከ ነው መሰለኝ።

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጌዲዮን ቤት ከፍቶ መሳደብ ወይም ወንድሞችን ማማት በጎ አይደለም፣ ማን ብቃት አለው የሚለውን ለሌሎች ሰዎች እንተወው፣ ሰዎች እንዲሰድቡህ ቅስቀሳ አታድርግ፣ አትቅና ለመማር ዝግጁ ሁን፣ በእኔ እይታ ክርስትያን አትመስለኝም፣ ነገር ግን ሰው ነህና መስማት ብትችል እራስህን አርም

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 3 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ሄቬን ሳንቲም ስለምትለቅ ነው ባርክ ለማኝ

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለ ቻናሉ ባለሞያዎች፣ በሚወራ ርዕስ ላይ ጥቅሶች እና ማስረጃወችን ብታካትቱ ጥሩ ግንዛቤ ይሰጣል። እናመሰግናለን❤

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 3 หลายเดือนก่อน

    Iyoba ayizon hunndii keessanuu ayizzachu waganoche❤❤❤

  • @estifbest2121
    @estifbest2121 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጌዲዮን ግን መንፈሳዊ ነው እንደኔ የክርስቶስን ስም ከመጥራትክ በፊት ውስጥ ያለውን ego አሶግድ

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሰውዬው ኦርቶዶክስ አይደለም ወንድሞቻችንን ስራ እንዳይሰሩ የማሰናከል የመረበሽ ስራ ነው የሚሰራው እግዚአብሔር ይገስፀው ማወቅ የማይፈልግ መማር የማይፈልጉ አረ በስመ አብ

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 3 หลายเดือนก่อน +4

    ለሀይማኖታቹ ተጋደሉ ይላል ቃሉ ሰው እንዴት የራሱን ሀይማኖት ሳያውቅ ሌላ ሀይማኖት ደስ አለኝ ተብሎ ይቀይራል ? እረ ወንድም እህቶቼ ልብ እንግዛ ሀይማኖታችንን እንወቅ እናንብብ እንፈትሽ 🥺

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 3 หลายเดือนก่อน

      የዛር መንፈሰ ነው ወደዛ ወደዚ ሚወሰዳቸው ከክርሰቶሰ ወዴት ይኬዳል ልቦናዋን ያብራላት

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 3 หลายเดือนก่อน

    ጌዲዮን ግን በለጠን ሙለታን እና ዳኒን የሚሏቸውን እየመሰለኘ ነው ግን ለምን እንደዚህ ሆነ ግን 💔💔💔💔💔

  • @drsimretemesfin1866
    @drsimretemesfin1866 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብፁዕ አምላክና ጌዲዮን ልብ ይሥጣችሁ

  • @wiirtuuogummaao2930
    @wiirtuuogummaao2930 3 หลายเดือนก่อน +1

    Iyoba ❤❤❤❤

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 3 หลายเดือนก่อน

    She is right

  • @MelkamuGetiye
    @MelkamuGetiye 2 หลายเดือนก่อน

    Gedion Nisaa Giba Fexarin New Yesikefaw

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 3 หลายเดือนก่อน +3

    ትምህርቱ ትክክል አይደለም በሚል ሰበብ ወደ ግል ፀብ መቀየሩ ጥሩ አይደለም እግዚአብሄር ይፋረዳችኋል፣ የትምህርቱ ባለቤትና ማስተካከል ያለባት ቤተክርስትያን ናት

    • @Wediabraha-s8s
      @Wediabraha-s8s 3 หลายเดือนก่อน

      የቱብ አኬ ያስተማረው ከነ ትርጋሜ አለለሽ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሙስሊም ለመሆን የፈለኩት ያልሸው የዛር መንፈሰ ነው ቆም ብለሽ አስቢ ከክርሰቶሰ የበለጠ አባት የለም ከውሉ በፊት የነበረ እሱ ብቻ ነው ተመለሺ ደሞ የቄስ ልጅ ነኝ ትያለሽ እንዴት ሞት ጨለማ ትመኛለሽ ክርሰቶሰ የፍቅር አምላክ ትተሽ እርግጥ ነፃ ፍቃድ አለሽ ግን ሲኦል ይጠብቅሻልንቂ ፀልይ

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sew atgfu ebakachu

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 3 หลายเดือนก่อน

    Eyuba be nice

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Gedioan ezih laye meteh sile sport Ena sewenet taweraleh fitari masetewalun yiseteh

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ አስር ዓመት የማውቃት ኢትዬጵያ ምን ማለት ነው? ጌዲዬን ንግግርህ ትዕቢት የተሞላበት ሰውን ያላከበረ የወረድክ ሰው ነኽ ብዙ አላውቅህም ግን ትዕቢትህ በድምፅህ ያስታውቃል። ምግባር ትዕትና ይጎልሃል ተማር ብዬ እመክራለሁ። ግብዝ ነኽ ሲገባኝ ብዙ የሚጎልህ ነገር አለ ይልቅ ራስህን ዝቅ አርገህ ትህትናን ከወንድሞችህ ተማር።

  • @GdgDh-tt2yg
    @GdgDh-tt2yg 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ሢሬሥ አትበል ሁሉም እግሊዘኛ አያውቅ ም እናም ዎገኖቻችን በርቱልን እህታችን አሥታዊ 👈

  • @demissiekesewanchetadesse7701
    @demissiekesewanchetadesse7701 3 หลายเดือนก่อน

    Gedyone.seble.yeasefelgwale

  • @shebadebessa399
    @shebadebessa399 3 หลายเดือนก่อน +1

    Gedion, sine migibar yegodelehi sew neh, Igiziabiher Libona Yisitih.

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዬባዬ ልጅ ማለት ጌዲዮን ማለት ችግሩ አለበት መጥፎ መንፈስ አለበት ጸልዩለት እግዚአብሔርን መንፈስ አለበት ።

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 หลายเดือนก่อน

      Did u know him ?! እኔም ደንግጫለው ፀባዩ በአንዴ ሲገለበጥ ሲያሰፈራ 😢

  • @ethiopiahagira7167
    @ethiopiahagira7167 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌዴዎን የሚባለው በግእዝ ነው እንዴ ሚያምነው ቋንቋ አያድንም የሚያድነው እምነት ነው

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 3 หลายเดือนก่อน

    Its ok just be nice

  • @kirstiyan
    @kirstiyan 3 หลายเดือนก่อน

    Gedion gn Orthodox ayedelem ena ayemeselgnm.kemera new akahedu teru ayedelm

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማናቸውም የጸሎት መጽሀፍ መጽሀፍ ቅዱስ ነጠላ ማናቸውም ነገር ያለችበት ልልክላት እችላለሁ የት ነሽ እህቴ

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov 3 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እባክሽ ነጠላ መግዛት እፈልጋለሁ ፀሎት ሳረግነጭ ሻርፕነው የምጠቀመው እሶም በጣም እየተቀደደነው ሳውዲነኝ

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 3 หลายเดือนก่อน

      @@WwAa-bh9ov እህቴ የሚመጣ ሰው ከለ ፈልጊ እና እልክልሻለሁ እኔ ያለሁት ኳታር ነው ከኢትዮጵያ አስልክልሻለሁ

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 3 หลายเดือนก่อน

      በረሴ ሂሳብ አስልክልሻለሁ ብቻ ሰው ፈልጊ

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 3 หลายเดือนก่อน

      እመቤቴን ሰው አላውቅም ካገኘሽ ንገሪኝ አስልክልሻለሁ

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@WwAa-bh9ov በዚሁ ስሜ ቲክቶክ አለኝ በውስጥ አውሪኝ እዚህ ስልኬን ማስቀመጥ ስላልፈለኩ ነው እሺ

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ይሄን ጎዲዬን የሚባል ትዕቢተኛ ወሮበላ ነገር ነው ድምፁ ራሱ ያስታውቃል ምናለ ብታስወጥሉንና ብንማር እባካችሁ እባካችኩ

  • @HatbamHatbam
    @HatbamHatbam 3 หลายเดือนก่อน

    እስኪ እኒ አርዱኝ ዛሪ ባጋጣሚ ስገባ አዳመጡኳቹህ በፈጠራቹህ እራሲን ነማጥፋት ነው የምሞከረው። ነመሞት ነው የምፈልገው ንሞት አልቻልኩም። በሽተኛ ከመሆን ውጪ ፈጣሪ እዲገለኘ ነመኩት ንሞት አልቻልኩም።። ከዚህ የምወጣበት እባካቹህ አውጡኝ😢😢😢😢😢😢ስለሀይማኖት ውቀቱ የለኝም😢😢😢😢 በፈጠራቹ አትለፉኝ 😢😢😢በድግልማርያም። ካለሁበት ጨለማ ውስጥ አውጦኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @EmebetKifle-b9h
      @EmebetKifle-b9h 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይርዳሽ/ክ

    • @BiniTech1221
      @BiniTech1221 3 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እህቴ/ወንድሜ። ከቻልክ በቴሌግራም አዋራኝ/ኚ , ዩሰርኔሜ : @ICTHUSJ

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 3 หลายเดือนก่อน

      ፀልይ እህቴ ይሄ ሃሳብ የእግዚአብሔር አይደለም እግዚአብሔርን ተደገፊ ይሄ ይህ በውስጥሽ የሚመላለሰውን ክፉ ሃሳብ አልቅሰሽ ለእግዚአብሔር ንገሪው እመቤቴ እርጂኝ በያት ይሄ ስሜት ብዙ ሰው አሳልፏል ግን ተስፋ እንዳለ ማሰብ እግዚአብሔርስራውን ይሰራል አይዞሽ ያልፋል

    • @HatbamHatbam
      @HatbamHatbam 3 หลายเดือนก่อน

      @@AsniAsni-rq5dj ታገልኩ 😥😥በቃ ደከመኝ። ሞትም ተፀየፈኝ😥መጊባአጣሁ 😥በቃ ክርስታነን ያላቹህ ካለሁበት አውጠኝ😥 😥😥

  • @meron-cc9vi
    @meron-cc9vi 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ጌድዮን የሚባለው ልጅ ምንነው ያዙኝ ልቀቁኝ አለሳ አንተ አታውቅም፣አትመጥነኝም ካለ ለምን ይሰማዋል ወይ ጎበዝ ከሆነ ለምን አያስተምርም ሲያስተምር ሰምቼው አላውቅ።የስድብ አፍ ነው ያለው። እግዚአብሄር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ተተኪ አስተማሪዎች(አባቶች)እንዳይኖሩ የሚፈልጉ ክፍ ሰዎች አሉ እኛ ብቻ እንሰማ የሚሉ እግዚአብሄርም ከንደዚህ አይነት ሰዎች ይጠብቃችሁ። እናንተ ብቻ በርቱና አስተምሩን

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 3 หลายเดือนก่อน

    Please Please Please

  • @melakutarekegn3954
    @melakutarekegn3954 3 หลายเดือนก่อน

    What is going on brothers.........I need lessons from this channel. Pls, Pls......Pls..... use other platforms to solve idiosyncratic problems.

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 หลายเดือนก่อน

    gadion i dont think he is not ortodox can someone check is background pls

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ብለህ ብለህ መፀሀፍ ቅዱስ አማርኛው ተሳስቷል ትለናለህ ጌዲዮን። 😢 መምህር ያሉትን ዩቱብ ላይ ገብተህ ደግመህ ስማ 😢 ሲጀመር እኔ ብቻ ላውራ ስላልክ ልትሰማ አትችልም 2ጆሮና 2አይን እንዲሁም 1 አፍ የተሰጠን በምክንያት ነው። ብዙ በመስማት እና በማየት ትንሽ በመናገር እንድናድግበት ነው ወንድም።

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አሳከኝ እዮባ ዝም ብለህ ቁጭ በልን ወደድኩት

    • @Wediabraha-s8s
      @Wediabraha-s8s 3 หลายเดือนก่อน

      Kkkkk awo des yemil tiezaz

  • @TegegnPetros-iz3mz
    @TegegnPetros-iz3mz 3 หลายเดือนก่อน

    Gadyon tamare alawakenat albke

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጌድዬን ትዕቢትህና እውቀትህ አይገናኝም። አልተማርክም አሉ እማማ ዝናሽ😂

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 3 หลายเดือนก่อน +1

    Gedion I smell something fishy!you have to careful bro 😊

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 หลายเดือนก่อน

    amsgnalew enkuan atlm lijtu sad nechi

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 3 หลายเดือนก่อน

    አውራዳት እልልታ

  • @dchu8849
    @dchu8849 3 หลายเดือนก่อน

    I think enzi legoch be betekrtan allefum

  • @TsigeKelemework
    @TsigeKelemework 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዮባ አልገባችሁም የስውየው ሀሳብ በጣም ብዙ ሰው በትኩረት እየተከታተለ ነው ትምህርቱን እና የብዙ ነፍስ ከመጥፋት እየታደጋችሁ ስለሆነ በስው ያደረ ሰይጣንም ይፈልገዋል የኛን ቤተክርስቲያን መበጣበጥ እና ከመናፍቅ ብዙ ሰው በድብቅ እየተከታተሉ ነውና ትኩርትህን ሰው ማዳን ላይ ይሁን እንዲህ አይነቶቹን ቦታ አትስጥ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዮባ ያልከው ምክር ግሩም ነው ። ግን የራስህን ምክር ለራስህ ገንዘብ አድርገውሀል ?

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 3 หลายเดือนก่อน

    ጌድዮን የሚባል ቅብዝብዝ ክእፖሎቲክኞች ጋር ሄዶ ቢሳድብ ያዋጣል እባክህን ክንግግሩ ጅምሮ ለማዳምጥ እንኳን እይማርክም ግና ይሃይማኖት ተማሪ እንጂ እስማሪንት ስንብግባር የሌልስ ሰው ነው ። ቁጭ ብለው የሚዳምጡት ናእችው የሚግርሙት ክሱ ምን ይማራሉ ሃሜት 😢

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 หลายเดือนก่อน

    Gedion asafari neh megebar yegodeleh

  • @yacobkebede7052
    @yacobkebede7052 3 หลายเดือนก่อน

    He is protestan 100% u will see mark my word

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 3 หลายเดือนก่อน

    Gediye wedekedemo wedemawi fikereh temelese ebakeh abatochen teyeke eski erasehen hun temar beka

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 3 หลายเดือนก่อน

    ከተዋህዶ በፊት ምን ማለት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomonmegerssa6122
    @solomonmegerssa6122 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጌድዮን???

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቼ ይህ ሰው ኦርቶዶክስ ቢሆንም ወደ ስህተት እየሄደ ነው:: እኔ የምመክራችሁ እንዳታስገቡት:: ነገር ግን የስህተት ትምህርት ከሰጠ ሌሎች እንዳይሳሳቱ መግለጽ ያስፈልጋል