ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 1 መግቢያ ኦሪት ዘፍጥረት የመጀመሪያው መጽሐፍ አይደለም ተከታታይ ትምህርት 1 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 286

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጡልን የኔታ ዉድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከሁላችንጋ ይሁን🙏🙏🙏💚💒💚💒💚💒

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምሕራችን ቃል ሕይወት ያሠማልን ተሥፋ እርሥተ ሠማያትን ያዋርሥልን በፀጋ ለይ ፀጋን ይጨምርልኝ
    አሜን አሜን አሜን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር
    ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 ปีที่แล้ว +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmerachen

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ የማለውቀን አሳወቁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን. አሜን. አሜን. እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን. መምህራችን. እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን. አሜን. አሜን. አሜን በማስተዋል እንድናዳምጥ የቅዱሳን አምላክ. አእምሯችንን ለበጎነገር ይክፈትልን. አሜን. አሜን. አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን እሺ በጉጉት እንጠብቃለን ዉዴ መህምራችን

  • @sajankhan4256
    @sajankhan4256 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኽይወት እኔ ቃሉ ለመስማት ያብቃኝ እንጂ አባት ሰጥቶኛን ተመስገን አምላኬ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @mullerkt7925
    @mullerkt7925 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalhewet yasemalin Abatachn erejm edme ketena gar yadliln egnanm lensha yabekan zend betselotot yasbun Amen

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እዳምን ፀጋው ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መ ምህር🙏🙏🙏💒💒💒🌼🌼🌼🌻🌻🇪🇹🇪🇹

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን የተዋሕዶ ልጆች ኑ አብረን እንከታተል የእግዚአብሔር ቃል ለተጨነቀት ነፍስ አረፍት ይሰጣል ተመስገን አምላኬ 🙏

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c ปีที่แล้ว +1

    የኛለዩ አባት እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ እኒን የመሰሉ አባት ስለሰጠኸን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልንመምህራችን

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ዕድሜ ጡና ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን🌷🕊💒🕊🌷💚💛❤

  • @yewhansmichael6819
    @yewhansmichael6819 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን
    ኣሜን
    አሜን ።
    🙏🙏🙏🙏🙏
    🇬🇳❤🇪🇷

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ปีที่แล้ว +1

    Hunken Dena maxu Abbatachin 👏👏👏💐💐💐❤️❤️❤️egzabher yimasgen Amen Amen Amen

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +3

    የእኛ ልዩ አባት ቃለ ህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲ተመስገን በጉጉት ስጠብቅ አድሬ እግዚአብሔር እረዳኝ የነብስን ምግብ አገኘው ተመስገን ተመስገን ተመስገን🤲🤲🤲

  • @selamwitayele5256
    @selamwitayele5256 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፅሎት ያስቡን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @galaxgalaxy1179
    @galaxgalaxy1179 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመኖ ይባረክ አሜን

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 ปีที่แล้ว

    1ኛ ቆሮንቶስ 1÷3
    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ናስላም ለእናንተ ይሁን
    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏

  • @ባርችነኝየስደቷ
    @ባርችነኝየስደቷ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፈጣሪ ያገልግሎትን ዘመን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marthamulat6106
    @marthamulat6106 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህር ዘበነ ለማ ብራኬት ይድረሰ በጸሎት አስቡን እድሜ ጤና. ይስጥልን አሜን

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🌻 አሜን 🙏🌻አሜን 🙏🌻ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🌻 የሰማን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 ปีที่แล้ว

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜበፀጋ እና በጤና ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን

  • @tube5019
    @tube5019 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንደናመጡ፣አባታችን፣ቡራኬወ፣ይድረሰን፣በፆሎትአትለዩን፣አባታችን፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ይስጥልን

  • @marwamengesha9612
    @marwamengesha9612 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏

  • @mullomullo4550
    @mullomullo4550 2 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቡራከዎ ይድረሰን በዐሎቶ አትለዩን አባታችን የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🌷🌷🌷🌷

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏 ከካናዳ ቶሮንቶ

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 ปีที่แล้ว

    ጽጌ ማርያም
    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @MintamirAlebachew
    @MintamirAlebachew ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜና ጤና ድንግል ማርያም ትስጥዎት።

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መ/ም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን :: አምላካችን ሰላም አስጀምሮ ሰላም ያስፈፅመን::

  • @ayalew7699
    @ayalew7699 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎት ያሰማልን እመብርሀን ይህንን መልካም ሀሳበዎትን ሀይሉን ብርታቱን ሰጥታ ታስፈፅመል።

  • @rrtt7380
    @rrtt7380 2 ปีที่แล้ว

    Kalhiweot yasmalin ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጥባቆ እርሰወጋ ይሁን መምህራችን🙏🙏🙏💚

  • @mayaasefa3498
    @mayaasefa3498 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan le emebetachin ametawi kibre beal beselam aderesot aderesen 🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን

  • @uaekfn5722
    @uaekfn5722 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይባርኩን፣ይፍቱን፣በረከቶት፣ይደርብን፣ወለተስላሴ፣ከመላው፣ቤተስቤ አሜን፣አሜን፣እድሜ፣ጤና፣ይስጥልን፣አማኑኤል

  • @rahilemma7551
    @rahilemma7551 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታችን

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ይፃፍልን አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🕯🤲🙏🕯🤲🙏🕯🤲

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +10

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዲስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሂን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እንኳን ደህና መጡ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @weldegirma2897
    @weldegirma2897 2 ปีที่แล้ว

    Enkan dena metu abatachen qal hiyot yasamalen ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🥰🥰

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን😍😍😍

  • @surafelsamuel1986
    @surafelsamuel1986 2 ปีที่แล้ว

    kal hiwote yasemalen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @millimilli7193
    @millimilli7193 2 ปีที่แล้ว +26

    ይእችን ቀን የሰጠን እምላካችን እግዚሃብሄር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚሃብሄር በጤና ያቆይልን

    • @ayshaad3751
      @ayshaad3751 2 ปีที่แล้ว

      𝑨𝒎𝒆𝒆𝒆𝒏

    • @gulemaayele3791
      @gulemaayele3791 ปีที่แล้ว

      ምነው ሰሞኑን ከማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ ጠፉብኝ በሰላም ነው ወይ ???

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @tseltsel9476
    @tseltsel9476 2 ปีที่แล้ว

    አበታችን እግዚአብሔር ሰለምነ በከቶትን ያብዘልን አሜን አሜን አነሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን

  • @emanuelnour4252
    @emanuelnour4252 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አምን አባይዬ 🙏🙏
    እንኳን ደህና መጡ አባዬ🙏🙏🙏

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen mehirachin kale hiyiwetin yasemalen yimenesemawen be ezene lebonachin yitsafilen amen

  • @belainishbelainish4708
    @belainishbelainish4708 2 ปีที่แล้ว +24

    እንካን ደህና መጡ አባቶች ጸጋ ጠኔ ዕድሜ ይጨምራል ቃል ህይወት ያሰማልን አድስ አመት ሠላማዊ አደረግን ሃገራችንን እትዮጵያን ሰላም ይሰጣል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @geteneshmamaru2382
      @geteneshmamaru2382 2 ปีที่แล้ว

      አባቴ በረከትዎ አይለየኝ ይህ ድንጋይ የሆነ ልቤን ይስበርልኝ በፀለትዎ አይርሱኝ

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 ปีที่แล้ว

    Amen Qal Hiywaten Yasmaln Wud Memher Abatachn yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn hagerachn Ethiopian tibarkeln Amen

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 2 ปีที่แล้ว

    ይችን ቀን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቀ ማዕምራን፤ እድሜ ከጤና ጋር ያጎናጽፍልን።

  • @ABIGAIL12562
    @ABIGAIL12562 2 ปีที่แล้ว +6

    እንቃዕ ብደሓን መጻካ :ኩቡር መምህርናን ኣቦናን :ቃለ ሂወት የስምዓልና :እግዚኣብሄር ኣምላክ ጸጋካ የብዝሓዮ: ጸሎት እመብርሃንን :ቁዱሳንን ኣይፈለየካ :
    ኣብ ጸሎትኩም ዘኩርና ❤❤

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችንና መምህራችን.

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mudemlie5242
    @mudemlie5242 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen abtachin kalhowt yasmalen

  • @hanantube7443
    @hanantube7443 2 ปีที่แล้ว

    እኛም የስማነው ቅዱስ ቃሉ በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን

  • @sirakabebe6242
    @sirakabebe6242 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ሚስጥሩን ይግለፅሎት

  • @የወይንሐረግየክርስቶስእስ
    @የወይንሐረግየክርስቶስእስ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።አሜን አሜን አሜን

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚቀይር ትምህርት ነው🙏

  • @ethiopia2552
    @ethiopia2552 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ተከታታይ የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት ስለጀመሩልን እናመሰግናለን 🙏🏾

  • @hanantube7443
    @hanantube7443 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤🤲AMEN AMEN AMEN. YANURELN MEMEHER....

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በዉነት መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🤲

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mesiabel4614
    @mesiabel4614 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin bedime betena yitebikilin abatachine emamilak titebikilin

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ የነገ ሰው ይበለን 🙏🙏🙏

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመኖቶን ይጠብቅል

  • @mezgebukebede231
    @mezgebukebede231 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አጸደዘአንጾኪያ
    @አጸደዘአንጾኪያ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛልን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ዋላችሁ ምዕመናን
    እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተም ደህና እንደምትሆኑ ተስፋ አለኝ።
    በደንብ ትምህርቱም እንከታተታ።
    ለሌሎች አድርሱ
    👍በማድረግ እናበረታታ
    ሰንስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጉ።

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አባታች

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 2 ปีที่แล้ว

    ሥለሚያስተምሩን ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የነገ ሰው ይበለን

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏 መምህር በጣም ነው የምወድወት ❤️ ትምህርቱንም እመብርሀን በልቦናችን ታሳድርልን🙏

  • @mekediyoutube6043
    @mekediyoutube6043 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን፫ ቃለ ህይወት ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏✝️💚💛❤️

  • @AlexA-bn7nf
    @AlexA-bn7nf 2 ปีที่แล้ว

    አባታችንቃለሕይውትያስማልን

  • @haymanotsisay9857
    @haymanotsisay9857 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እድሜእና ጤና ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @aklil777
    @aklil777 2 ปีที่แล้ว +1

    Like አድርጌአለሁ ? አዎን! አዎን! አድርጌአለሁ፡፡

  • @WeyraTube
    @WeyraTube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህየውት ያሰማልን መመህራችን አዲሱ ዘመን የንስሃ ዘመን ያድርግልን

  • @saraadsse9343
    @saraadsse9343 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን