በጉጉት ስጠብቁት የነበረው ቪዲዮ ተለቀቀ - አሚሮና እሙ አሚር ለናተ ሙሉ የቤት እቃዎችን ከነዋጋቸው ሌላም ነገር ይዘው መተዋል ተመልከቱ (Amiro Tube)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • እንኳን ወደ የኔ ቻናል በደህና መጡ I'm Amiro tube ከ ኢትዮጵያ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ።, ብሎግ, በገጠር በከተማ እና በሰርፕራይዝ እናደርጋለን, እንዲሁም ከመላው አለም, በስማችን ካርጎ ከላኩልን ተቀብለን ለቤተሰብዎ እናደርሳለን. አጠቃላይ የኦንላይን ገበያን እንሰራለን 0920531063 ወይም 0911831444 በኔ ቻናል ይገኛሉ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉን Amiro tube
    ሷሻል ሚዲያ Links 👇
    የ Telegram አካውንት
    t.me/amiro11
    የ Facebook አካውቴ
    amir.new.96
    የ tiktok ቻናላችንን ተቀላቀሉ
    tiktok.com/@amirotube?_t=8atiZ6VWsDO&_r=1
    የ ፌስቡክ ፔቻጅንን ተቀላቀለሉ
    profile.php?id=10006970306187...
    / @amirotube
    More info
    / @amirotube
    Subscriptions Amiro tube naw
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "242857"
    • Video
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 297

  • @user-gi4jo6qm9l
    @user-gi4jo6qm9l 2 ปีที่แล้ว +8

    ባለ እቃይቱ አሏህ የጤና የደስታ ህይወት የም ታስተናግጁበት ያድርግልሽ እሙ አሚሮ አለህ ይጠብቅሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ እወድሻለሁ ከኔ በላይ አለህ ይውደድሽ

  • @user-qz7qf4ej3x
    @user-qz7qf4ej3x 2 ปีที่แล้ว +8

    አሚሮ ቁጥርህን ለጓደኞቸ ሰጥቻቸዋለሁ ትንሽ ሰወች ያዋጣነው ገንዘብ አለ ለተፈናቃይወች ትንሽ ነገርም ቢሆን ገዝተህ ትሰጥልናለህ ያው ለሚቀጥለውም እናሰባስባለን

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +7

    ውድ የአሚሮ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
    ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ

  • @tigestbeletew8544
    @tigestbeletew8544 2 ปีที่แล้ว +12

    ይሄ ሁሉ ሰሀን ምን ያደርግላችሗል እረ ብራችሁን ለተኮልኮሎ ነገር አታባክኑ ውዶች ይልቅ መጋረጃው አሪፍ ነው
    ስለ መረጃው እናመሰግናለን

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 2 ปีที่แล้ว +8

    🦋❤❤እሙ አሚራ የኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጠንና እኔም በናንተ እቃ እዝዤ ነው ወደ ሃገር የምገባው🦋❤❤❤

  • @tsehaytsehy8343
    @tsehaytsehy8343 2 ปีที่แล้ว +7

    ስወዳችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ💚💛❤

  • @user-vt4rm7de4m
    @user-vt4rm7de4m 2 ปีที่แล้ว +4

    በቅርቡ 100 K እየጠበቅን ነው በርታ ወንድም

  • @hamdhdwuje3600
    @hamdhdwuje3600 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ እናትና ልጂ

  • @user-vq3vz2zz1f
    @user-vq3vz2zz1f 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስየምትሉኘ ከነዋጋው ነው የምታብራሩት የናትናልጂ አበሶች

  • @awelhawatube9327
    @awelhawatube9327 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ምርጥ እናት እኔማ ኡሙ አሚርን ማየት ነው የምገባው ሁለታችሁም አላህ ይጠብቃችሁ እቃውም ማሻ አላህ ነው አሚሮ ምርጥ ታታሪ ወጣት

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +6

    ይመቻችሁ እናትና ልጅ👍👍👌

  • @sameraha772
    @sameraha772 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰለሙ አለይኩም ዉድ የአሚሮ ቤት ሰብ በጠም ደሰ ይለል ወለሂ እደዝ አይነት ደሰታ የሰዉ ደሰታ የሚደሰታቹ 👍👍👍👍 አንሸ አለህ እኔም እየሰብኩነዉ አለህ የለ ቃን

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ።አገቴን።እቆረጣለሁ።አይይይ።አሚሮ።ተው።አብየ።🙆🤔👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zbintomar6604
    @zbintomar6604 2 ปีที่แล้ว +41

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ፀጉርህ ግን ይቀርዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፀጉራችሁን ስትቆርጡ አንዱን ከአንዱ አታበላልጡ ብለዋ ። አንተ ከታች ብቻ ነው የተቆርጥከው መካከሉ የማን ነው ??

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ በጣም ባአሪፍ ዋጋ ነው የገዛቹት ማሻ አላህ ሁሌም ይልመድባቹ ከእነ ዋጋው መናገሩን👍👍👍👍

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ እኔም አንድቀን እሙ አሚሮን ወሎ ዩኒበርስቲና አካባቢዋን ወደዛ አዝሻለሁ ቢኢዝኒላህ

  • @user-ti4mx2ip2h
    @user-ti4mx2ip2h 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አሚሮ ወንድሜ በርታ እህታችን አላህ በሰላምለሀገርሽ አብቅቶሽ በደስታ የምትኖሪ ያድርግሽ

  • @Tube-zuzu1iz
    @Tube-zuzu1iz 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋው በጣም ሀሪፍ ነው

  • @tesnimahmed8657
    @tesnimahmed8657 2 ปีที่แล้ว +4

    አሚሮ መልካም ሰው አንተም ኡሙ አሚርም በጣም ትለያላችሁ ማሻዓላህ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @HaWaHa
      @HaWaHa 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ዋጋ ነው የምር

  • @samirasamirasasa1973
    @samirasamirasasa1973 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል ዋጋውን ሥትናገሩ

  • @lovemama5484
    @lovemama5484 2 ปีที่แล้ว

    አገሬ ልገባ ስል ኢሻአላህ አላህ ይጠበቅሽ ኡሙ አሚራ

  • @user-bo5xu5dy2f
    @user-bo5xu5dy2f 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚሮ ጀግነ በርተ የአመቱ ምርጥ ዩቱበር ብዬሀለው

  • @aminatube608
    @aminatube608 2 ปีที่แล้ว +12

    ማነው አንደኔ ስደት ምርር ያለው

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህየዛሬውእቃውም አገላለጡምልዩነው። ሁሉእድህ እያርጋችሁላኩልን ኢንሻአላህ እኛምለመላክ እቅድአለን

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 2 ปีที่แล้ว

    Mashallh

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው እንደት ያምራል በርታ ጎበዝ

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q 2 ปีที่แล้ว

    አሜሮ ለስደትኞች ቁም ነገር የምትስራ ሺ አመት ኑርልን ክናትህ ጋር Ethiopia ስገባ ማገኛት እፈልጋለሁ

  • @maamaa8559
    @maamaa8559 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ

    • @maamaa8559
      @maamaa8559 ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥራቸው

  • @zeyinul-abidin4843
    @zeyinul-abidin4843 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ከካፊር ጋር ባላመሳስልህ ደስ ይለኝ ነበር ግን ሀጫሉን እየመሰልከኝ ተቸገርኩ😂😂😂

  • @user-nd6ol5kl6p
    @user-nd6ol5kl6p 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍነዉ ዉነትለመናገር እቶብያ ከህድን ይህንያህል አዉተን ለመግዛት ይከብዳል እዝሁ ሁነን ይሼላል በዙሁ ቀጥሉ❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @promax9960
    @promax9960 2 ปีที่แล้ว

    መሻላህ።ቀጥሎበት
    እዳትቀየሮ
    ምጌዜም ምኞቴነው

  • @user-my2yq2ge8c
    @user-my2yq2ge8c 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያማምራል

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ነው በርቱ 🌹💐እሙ አሚር እርግዛ ይሁን ለመጀመሪያ ጊዜ በአሚሮ ዩቲዩብ የቀረበች ጊዜ መውለድ እፈልጋለሁ ዱአ አድርጉልኝ ብላ ነበር እኔም አህ ሳልህ ልጅ ይስጥሽ ብዬ ዱአ አርጌለው ።

  • @user-er7jj9fq9m
    @user-er7jj9fq9m 2 ปีที่แล้ว

    ችግር የለዉም እጠብቃለን እሙ አሚር

  • @maraimayoutube5822
    @maraimayoutube5822 2 ปีที่แล้ว +1

    በአላህ ለኔም ወረደለኝ እሙ እኔ ወግዲ ነኝ ነገረኝ

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባርከላህ በርቱልን

  • @lubabakonjo4637
    @lubabakonjo4637 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ በርቱ

  • @medinamedina4595
    @medinamedina4595 ปีที่แล้ว

    በጣም ወደድኮችሁ ወላሂ መሻአላ እኔም አፈልጋለሁ ብዙነገር

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለህ መሸአለህ አለህ ይጠብቀችሁ 👌☝☝☝

  • @fhjg9176
    @fhjg9176 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሀረ ደሥ የሚል ነው

  • @user-hs1ml5ki5d
    @user-hs1ml5ki5d 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ የምትጠቀሙበት እቃ ያድርግላችሁ ግን ስደትላይ ያላችሁ እህቶች ሀገራችሁ ሁለት ሶስት ሁናችሁ ተደራጂታችሁ ቋሚስራ ብትጀምሩነው እሚያዋጣችሁ ይህ እቃ ነገ እንሽጠው ብትሉ እቤት ውስጥ ከመገልገያነት ባሻገር አይጠቅምም ግን ሶስት ሰዎች ሁናችሁ አንድ ቋሚ የንግድ ስራ ምግቤት ስፌት ቤት ሌሎችም ስራዎችን ብሰሩ እቃውን ቀስብላችሁ መግዛት ትችላላችሁ እናም አስቡበት ሀገራችን ኑሮ በጣም ከባድነው ላልሰራሰው ለመኖር ይከብዳል ከዝህ ይዘነው የሄድነው ብር ከወር ወጭ አያልፍም።አሚር እና ኡሙ አሚር ለስደትኞች ለወደፊቱ ሰርፕራዝ ከማድርግ ይልቅ እያደራጀሽ ስራ ብታስጀምሪያቸው ሁለት ሶስት አራት እየሆኑ ተደራጂተው እንዲሰሩ ብትመክሪያቸው የስራ እድል ብፈጥሩላቸው የተሻለነው ይሄን ሁሉ ወጭ አውጥተው አብዘሀኛዎቹ መልሰው ስደትነው ለምን ሲባልቋሚ ስራ ስለማይኖራቸው

  • @ekrutube6458
    @ekrutube6458 2 ปีที่แล้ว +2

    ማን ነው የሀገራችንንንሠላምየናፈቀው😭

  • @temrtemr9249
    @temrtemr9249 2 ปีที่แล้ว +2

    እሙአሚር ተናፍቀሻል እናቴንመሣይ እንድሜናጤና ይስጥሽ

    • @user-mk4ds6uk3m
      @user-mk4ds6uk3m 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @kedijjamohammed5359
    @kedijjamohammed5359 2 ปีที่แล้ว

    በሪታ ለኞም ዱዋ አሪግ ለአገራችን በሰላም እዲያበቃን

  • @aneesaanees9414
    @aneesaanees9414 2 ปีที่แล้ว

    እሙ አሚር ረጂም እድሜ እናጤናይስጥሽ

  • @hawatube1185
    @hawatube1185 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገር እየወደመ እቃ የሚገዙ ሰወች ይገርሙኛል

  • @hasnanuru384
    @hasnanuru384 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله كف كف👍👍👍👍👍👍

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልጋለሁ ይህ እቃ በጣም ነዉ የማረኝ በተለይ ዉሀ መጠጫዉ እና እረኮበት ዋዉ መልእክቴን አይተሺ እንዳታልፊ

  • @user-ti8gu8tz6o
    @user-ti8gu8tz6o 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q 2 ปีที่แล้ว

    100k ይገባዋል

  • @user-kd4eu6nt2k
    @user-kd4eu6nt2k 2 ปีที่แล้ว

    Waww! Mashaa Allah betam arif &yemamer eqanaw.

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ከነዋጋው ስምትናገሩ ደስ ትላላችሁ
    እኔ ደህና ካረገን ወደ ፊት ትገዙልኛላችሁ ኢንሻ አላህ
    ዋጋ ማሻ አላህ በላይ እቃው ጥራት አለው

  • @amenasied1250
    @amenasied1250 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @zebibahussen1621
    @zebibahussen1621 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክእ አ መልስልኝ ካርጎ መላክ ፈልጌ ነው

  • @seadaawol1279
    @seadaawol1279 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ጠክሩ

  • @moo4812
    @moo4812 2 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላ ያምራል እኔም እፈልጋለሁ

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ የኔ ጀግኖች እሙ አሚር የኔ ደርባባ ስወድሽሽሽሽ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥሺ ሀያቴ ዴስ ትላላቹ በርቱ

  • @laylaa9422
    @laylaa9422 ปีที่แล้ว

    እሽ እጠብቃለን

  • @user-fl9xd2fn6o
    @user-fl9xd2fn6o 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ግን ፀጉርህን ጨረሰውጂ አሚሮየ የምን ቁጩጮነው

  • @hstabezb.t2730
    @hstabezb.t2730 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን የምር በርቱልን👍👍👍👍

  • @mediyoutube7983
    @mediyoutube7983 2 ปีที่แล้ว

    Masha alihe brto

  • @bdhhcvj6354
    @bdhhcvj6354 2 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላይ

  • @huay6s131
    @huay6s131 2 ปีที่แล้ว

    ማሺአላህ

  • @user-sf6hc3so9n
    @user-sf6hc3so9n 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእኔምኢሻአላህ

  • @medinamedina4595
    @medinamedina4595 ปีที่แล้ว

    ቆይ በየት ነው የምንፈልገውን የምንመርጠው ቴሊግራም አላችሁ ሊክ ላኩልን

  • @user-nd6ol5kl6p
    @user-nd6ol5kl6p 2 ปีที่แล้ว

    መሸአልህ ደሥ ብሎኛል አላህ ያሥደሥታችሁ

  • @nunhabeshawittube199
    @nunhabeshawittube199 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸ አለህ ውዶች አለህ ይጠብቀቹ😘

  • @user-zn6nk3ir2i
    @user-zn6nk3ir2i 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እሙ አሚሮ እና አሚሮ አላህ ይጠብቃቹ በርቱ

  • @user-ir6vp9ls7c
    @user-ir6vp9ls7c 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን አሚሮ ወሎ ትሄዳለህ ብናዝዝህ

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 2 ปีที่แล้ว

    እቃው ማሻአላህነው ምግብንም አላህ ይርዝቀን አሚሩ ማሻአላህ በጣም ጠንካራነው

  • @user-nh7po9yl6n
    @user-nh7po9yl6n 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች በርቱ እናት እና ልጂ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ በርቱ እሙ አሚሮ👍👍

  • @zebibahussen1621
    @zebibahussen1621 2 ปีที่แล้ว

    አሜሮ ለምን ቴሌግራም ቴክስት አትመልስም

  • @khadijamohamed8695
    @khadijamohamed8695 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ምርጥ ነው

  • @user-vx8jy3dw8y
    @user-vx8jy3dw8y 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @khalifaalshamsi5497
    @khalifaalshamsi5497 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @ahmedadmson3625
    @ahmedadmson3625 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቱ በጣም ደስ ይላል ወላሂ

  • @hikmaamucaatialiyyii5400
    @hikmaamucaatialiyyii5400 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa'allaah

  • @sofiyaseid181
    @sofiyaseid181 2 ปีที่แล้ว

    በአሚሮ የተናደደ እንደኔ አለ አይ አሚሮ

  • @user-ro6kj5dj7h
    @user-ro6kj5dj7h 2 ปีที่แล้ว +1

    መቸ ትመልሳላችሁ ደሰ ያላችውን ነው እምታሰተናግድት

  • @HayatHayat-wj2bz
    @HayatHayat-wj2bz 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @mdet1495
    @mdet1495 2 ปีที่แล้ว

    Mashi Alah bertu hanibi

  • @kadijaahajinagaa480
    @kadijaahajinagaa480 2 ปีที่แล้ว

    jimma nigessituu?? Amiroo????

  • @alabbascell5616
    @alabbascell5616 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል አላህ ያበርታችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👂👍

  • @MoMo-ti2ng
    @MoMo-ti2ng 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህአሏህይሰአድኩም

  • @user-dc3ls4my5r
    @user-dc3ls4my5r 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ጀግናወች አላህ ይጠብቃቹህ ውዶቸ

  • @aishaaisha9087
    @aishaaisha9087 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @Lulu-rc2gk
    @Lulu-rc2gk 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ማሻ አላህ በርቱ

  • @user-my2yq2ge8c
    @user-my2yq2ge8c 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ቲሪቲራ ሀገራ

  • @youtube8159
    @youtube8159 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ዋጋ ነው 👍👍👍👍

  • @user-cu9ep7mt1t
    @user-cu9ep7mt1t 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን አሚሮ

  • @user-lk5qt8ib2i
    @user-lk5qt8ib2i 2 ปีที่แล้ว

    አሚሮ የትሥሺ ትልቅ በርታ ኡሙ አሚር እወድሻለሁ በርች ጀግና እናት ነሺ

  • @luababtube7399
    @luababtube7399 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ተባረክአላህ አሪፍነው

  • @user-el8yv2kr2n
    @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

    ማሻለህ ማሻላህ በጣም ያምራሉ በርቲ ኣላህ ያግዛቹ

  • @ameenaadam5892
    @ameenaadam5892 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ በርቱ የኛ ውዶች

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 ปีที่แล้ว +2

    ኸረ እኛ ሰላም ነው የናፈቀን የአማራ ልጆች በወለጋ በወሎ በጎንደር እየተጨፈጨፍን ድምፅ እንሁን ይሄን ገዳይ መንግስት በተገኜበት ሁሉ ጩኸታችሁን አሰሙ አሰሙ ሞት በቃን‼

  • @zeytuna.4933
    @zeytuna.4933 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @Sada-pz2gj
    @Sada-pz2gj 2 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ እሙ አምር ጠክሩ በውስጥ ስናናግራችሁ መልሱ

  • @hayatehamedu641
    @hayatehamedu641 2 ปีที่แล้ว

    ብልጭልጭ የበዛበት እቃ ምድነው ላሥቲክ ነው