አኬ መፅሐፈ ሩትን ደስ በሚል ሁኔታ አስጠናን | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል አኬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili หลายเดือนก่อน +1

    አኬዋ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ጳዉሎስ በረከቱ ይደርብን❤❤❤

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 หลายเดือนก่อน +2

    አኬ ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን

  • @eyobdgeb711
    @eyobdgeb711 หลายเดือนก่อน +1

    አኬዋ ቃለህይወት ያሰማልን። በቤቱ ያፅናህ

  • @bezabeza3278
    @bezabeza3278 หลายเดือนก่อน +3

    አኩዬ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ።

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 หลายเดือนก่อน +4

    አኬ ፀጋ ይብዛልህ ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @rozaabebe9804
    @rozaabebe9804 หลายเดือนก่อน +2

    አኬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ቃለ ህይወትን ያሰማህ። እዚ የምትለቁትን ሁሌ ለመከታተል እየሞከርኩ ነው እና እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው በእውነቱ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @Mimi-q4h7p
    @Mimi-q4h7p หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉እሺ ወንድማችን ቃለ ይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ መጽሐፈ ሩትን አንብቢያለሁ መዝሙርም አለው ኖሃሚን ደጉ ሴት ዛሬስ ምን ሆነሻል ደስታ ካንቺ ርቆ ሀዘን ጸንተው ቢሻን ከሞሀብ ካገኘሽ ዘይትና ሰንዴ እባክሽ አንቺ ሴት አትጽናኝም እንዴ ስግደተኛ ነኝ ለገሩ እንግዳ ለሞሀብ ሰዎች የሆንኩኝ ባዳ እንባኤ ይፈሳል በአይኖቼ ሞልቶ በሰው አገር ላይ ወዳጁን አቶ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tewachewworkie1303
    @tewachewworkie1303 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ermiastesfay8115
    @ermiastesfay8115 หลายเดือนก่อน

    Aki xegawn yabzalh

  • @SparkMedia12
    @SparkMedia12 หลายเดือนก่อน +2

    አኬ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 หลายเดือนก่อน +1

    Who's youtube is this?

    • @aynadisbete5714
      @aynadisbete5714 หลายเดือนก่อน

      Enat betekiristian yemil new

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 หลายเดือนก่อน

      @@aynadisbete5714 አዎ ግን የአኬ ነዉ?

  • @senaitnegussieminda5190
    @senaitnegussieminda5190 หลายเดือนก่อน

    ቤተክርስቲያን ኑፋቄ ወስጥ የገቡ ግለሰቦችን ለማስተማር ትሞክራለች ካልተመለሱ እያዘነች ትለያቸዋለች የተለዩትን ከተከተል ቤተክርስቲያን የለችም ማለት አይደለም ውስጥ ሆነው ስህተት የሚሰሩ ሰዎችን አይተን አይ ቤተክርስቲያን ተሳስታለች አንልም ለምን ትምህርቷ ስላልተቀየረ ስለዚህ በሰዎች በደል ቤተክርስቲያን አትመዘንም