Ethiopia orthodox Zelesegna Mezmurll አዲሰ እንጀት የሚበላ ዘለሠኛ መዝሙር እመቤታችን ማርያም ዘለሰኛ መዝሙሮች ያለለት አዱኛ 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw  ปีที่แล้ว +2

    15 አብይ ፆም ውድ የተዋህዶ ልጀች እንኳን አድርሳቹህ አደረሰን ዘወርደ ብለን ጀምረን ሆሳና ብለን እንደንጨርሰ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሆንልን ያባቶችን ፆም ፀሎት ተቀብሎ ቤተክርሰትያናችንን ይጠብቅልን ሀገራችን ሰላም ያደርግልን አሜንን

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ✝️ 🛐✝️ አሜን ✝️🛐🛐✝️ አሜን ✝️🛐🛐🛐✝️ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን ⛪️🙏⛪️📘📙📗🙏⛪️✝️🛐🛐🛐✝️⛪️🙏

  • @babatazw3373
    @babatazw3373 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ መላክ ያሰማልን ያለለት አዱኛ በርታ ውድሜ

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችን ላይ የመጣውን መከራገብርኤል ምህረቱ ይላክልን አቤቱ አንተ ይቅር በለን 🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፆሙን በሰላም ያሰፈፅመን

  • @kalyeyoutube7508
    @kalyeyoutube7508 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️🤲🤲🙏🙏

  • @barchakakiwayoutube5910
    @barchakakiwayoutube5910 ปีที่แล้ว

    ሠላም ብያለው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ስላም ፍቅር አንድነትን ያምጣልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን

  • @selammesitube
    @selammesitube ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አማንዬ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ በቃሉ ያፅናህ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 ปีที่แล้ว

    ሰላም አማኒወል እንኳን ሰላም መጣህ የውነት ቃለይሆት ያሰማለን
    እግዚአብሄር አገራችን ይጠብቅልን

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል በታልን ብዛ እጠብቅ አለን ኩተ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልብ የሚነካ የንስሀ መዝሙር😥

  • @bem_1221
    @bem_1221 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ደስ የሚል መፈሳዊይ ቤት ሁኗልሳ👍🥰

  • @weynitube440
    @weynitube440 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እዴት ነክልኝ ❤
    አሜን አሜን ዝማሬመልአክት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meditube9905
    @meditube9905 ปีที่แล้ว

    ሠላማቹ ይብዛ ሁሉቹም በያለቹበት ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን ልብ የምነካ ዝማሬ😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @godolyastube2932
    @godolyastube2932 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selammesitube
    @selammesitube ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
    ዓብይ ፆም የተለያዩ ስያሜዎች ያሉት ሲሆን እነሱም
    1-☞ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተጠመቀ በኋላ የጾመው የአርባ ቀንጾም በመሆኑ እንዲሁም ዐቢይ እግዚአብሔር ወዓቢያ ኀይሉ ዓቢይ እግዚአብሔር ወብዙኃ አኰቴቱ የተባለ ጌታ የጾመው ስለሆነ፣/
    መዝ.47፣1፣መዝ.146፥5/
    2☞ሁዳዴ ጾም ይባላል፦ይህ የመንግስት እርሻ ወይም ማንኛውም ሕዝብ ብዛት ያለበት ሥራ ሁዳድ ስለሚባል ሲሆን ከአጽዋማት ሁሉ ብዙ ቀናት ስለሚጾምና ኃያሉ አምላካችን ስለጾመው ነው።/አሞ:7፥/
    3-☞በዓተፆም ይባላል፦የጾም መግቢያ፣መባቻ ወይም ጾሙ የሚሰፍርበት በዓት ማለት ነው።
    4፦☞ጾመ አርባ ይባላል፦ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የፆመው40/ዓርባ/ቀን ስለሆነ፣/ማቴ:4፥1
    5፦☞ጾመ ኢየሱስ ይባላል፦ጾም፣ጹሙብሎ ስላዘዘን፣
    6፦☞ጾመ ሙሴይባላል፦ ቅዱስ ያሬድ በዘወረደ ሰኞ ዕዝል ከመዝ ይቤ ሙሴ እስመ ለዓለም፣ሙሴኒ ይቤ በውስተ ኦሪት እያለ በጾመ ድጓ ስለ ዘመረ ነው።
    ዐቢይ ጾምጌታ ከተጠመቀ በኋላ የጾመው የአርባ ቀንጾም ነው።(ማቴ:4፥1)
    ምእመናን ጌታቸው ያደርገውን ምሳሌ ተከትለው ይጾሙታል።
    የበረከት የሰላም የእርቅ ፆም ያድርግልን አሜን።

  • @betatubebeta
    @betatubebeta ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማለም

  • @HaileMultimediaአዝግ
    @HaileMultimediaአዝግ ปีที่แล้ว

    ብሮ አለህ!

  • @huluageryoutube1938
    @huluageryoutube1938 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️