#0129

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 156

  • @tarekengalemu1034
    @tarekengalemu1034 ปีที่แล้ว +15

    תודה!

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus 2 ปีที่แล้ว +17

    ጠ/ሚ ብሆን እመቤቴን እሸልምህ አበረታታህ ነበር!
    እንደዉ እንደሸለመምኩህ ቁጠርልኝ ወዳጄ!!!!
    ሠላም እና ጤና ለአንተ ይሁን!👏

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว +12

    ብዙዎች አንብበው የተለወጡበት ድንቅ መፅሐፍ በድምፅ
    00:00 ሰዎችን የማግባባት ጥበብ
    02:34 ይህ መፅሐፍ እንዴት እና ለማን ተፃፈ
    12:31 ከዚህ መፅሐፍ ከፍተኛ ጥቅም የሚገኝባቸው ዘጠኝ ምክሮች
    16:37 ክፍል አንድ ሰዎችን የማግባባት መሰረታዊ ስልቶች
    44:38 ሰዎችን ለመሳብ ቀላሉ ዘዴ
    01:05:42 ይህን ማድረግ የሚችል መላው ዓለም ከእርሱ ጋራ ነው
    01:18:49 ክፍል ሁለት በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ለማግኘት መጠቀም ያለቦት ስድስት ዘዴዎች
    01:31:12 ሰው ለመሳብ ቀላሉ ዘዴ ፈገግታ
    01:41:02 ይህንን የማይፈፅሙ ከሆነ ለአደጋ እየተጋለጡ ነው
    01:50:26 ጥሩ ተናጋሪ ለመሆን ቀላሉ ዘዴ
    02:03:23 "መጥፎ መመሪዎች"
    02:05:07 ለሰዎች ትኩረት መስጠት እንዴት ይቻላል?
    02:09:52 ሰዎች ወዲያውኑ እንዲወዶት ለማድረግ ይህን ይከተሉ
    02:25:34 ክፍል ሦስት ሰዎችን ወደ እርስዎ አስተሳሰብ የመማረክ ዘዴ
    02:49:08 ከተሳሳቱ መሳሳትዎን ይመኑ
    02:56:38 የማር ጠብታ
    03:04:47 የሶቅራጠስ ሚስጥር
    03:09:53 ቅሬታን ለመፍታት ቁልፍ መሳሪያ
    03:17:10 ትብብር የማግኛ ዘዴ
    03:24:55 ለእርስዎ ተኣምሮችን የሚሰራ ፎርሙላ
    03:32:18 ሁሉም ሰው የሚፈልገው ምንድነው?
    03:37:26 ሁሉም ሰው የሚወደው ጥያቄ
    03:43:18 በፊልሞች ይሰሩታል ቴሌቭዥን ይሰራዋል ለምን እርሶ አይሰሩትም?
    03:50:51 ምንም ነገር አልሰራ ሲሎት ይህን ይሞክሩ
    03:56:14 በጥቅሉ ምዕራፉ ያካተተው
    03:57:26 ክፍል አራት መሪ ይሁኑ፡- ስህተት የፈፀሙ ሰዎችን ሳያስከፉ የመለወጥ ዘዴ
    04:06:55 ሳይጠሉ የመተቸት ዘዴ
    04:12:41 በመጀመሪያ ስለራስዎ ስህተቶች ይናገሩ
    04:19:45 ማንም ሰው ትዕዛዝ መቀበል አይወድም
    04:23:38 ሌላው ሰው ከውርደት እንዲድን ያድርጉ
    04:29:12 ሰዎች ለስኬት እንዲበቁ ማስቻል
    04:37:51 ለሰዎች ጥሩ እውቅናን ይስጡ
    04:42:40 ስህተቱ ለመታረም ቀላል እንዲመስል ያድርጉ
    04:48:42 እርስዎ የሚፈልጉትን እንዲሰሩ ሰዎችን የማስደሰት ዘዴ
    04:54:21 ማጠቃለያ::
    04:55:20 የላቀ እድገት አቋራጭ መንገድ
    04:59:45 ዴል ካርኒጌ ማን ነበር?

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነዉ እማመሰግንህ!!! ይሄ 4ኛ መጰሀፈ ነዉ ህይወቴ ቤቴ ተቀይርዋል!!! እንዳንተ አይነቱን ይብዛልን!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @HealthGreenGreen
    @HealthGreenGreen 2 ปีที่แล้ว +18

    ይህ መጽሀፍ ለሰወች ተራ ግንኙነትና መግባባት ብቻ ሳይሆን ለተማሪዎችና ለአስተማሪዎች፣ ለሽያጭ ሰራተኞችና ገዢዎች፣ ለፖለቲከኞች እንዲሁም በማንኛውም የስራ ዘርፍ ለተሰማሩ ግለሰቦች/ድርጂቶችና ደንበኞቻቸው መካከከል ደስ የሚል የመግባባትና የውጤታማነት ብቃትን የሚጨምር ታዋቂ መጽሀፍ ነው።
    ቴዲየ አንተ ስታነበው ደግሞ ራሱ
    Dale Carnegie በ Buffalo state The state of University of New York ውስጥ ስልጠና እየሰጠ ነው የሚመስለው ከልቤ ነው
    በጣም ድንቅ ችሎታና የአቀራረብ ብቃት አለህ።
    🙏🎉 በጣም እናመሰግናለ🙏🎉

    • @maerimadam3227
      @maerimadam3227 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣር ይጨምርሌህ ከሌቤ እናመሰግናለን

  • @fatimabilal7079
    @fatimabilal7079 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ይጨምርልህ ለትውልድ የግልህን አሻራ አስቀምጠሀል የሚገርመው ደግሞ የምትመርጣቸው መጽሀፎች በነጮች ቁጥር አንድ ለንባብ የቀረቡ ናቸው።

  • @abrahamtegegne1228
    @abrahamtegegne1228 2 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ የሚደነቅ ቁምነገር ነው። በርቱ
    በጣም ውብ እና ጆሮ ግቡ የሆነ ድምፅ አለህ።
    የሚገርምህ ይህንን መፅሐፍ ከአስር አመት በፊት ገዝቼው ነበር ጠፍቶብኝ ሳላነበው ይኸው እዚህ በሚደንቅ ሁኔታ አገኘሁት። ለሕይወቴ በጎ ለወጥ ትልቅ ድርሻ ይኖርሃል።

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 ปีที่แล้ว +4

    ጠቀሜታ የለቸውን ድንቅ መጽሐፍት በንባብ ትረካዎች የምሠጠው ትምህርት ታላቅ ምስጋና ይገባችኋል አመሠግናለሁ !!!!

  • @bruksami663
    @bruksami663 2 ปีที่แล้ว +80

    ከተሰራ አይቀር እንዲህ ነው እንጂ፣ ምን የሚሉት የምን ሰበር ሞት ነው እዚ ቤት ግን ሰበር እድገት እንመሰግናለን

    • @bolereviewstudio2020
      @bolereviewstudio2020 2 ปีที่แล้ว +3

      ይህ ትምህርት የድንቁርናን ለጵስ ነው!!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል

    • @dagimadamu2520
      @dagimadamu2520 2 ปีที่แล้ว +1

      Exactly!!! thanks

  • @seydesmael1663
    @seydesmael1663 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እንዴት እንደምወድህ!!! bravo !!!!"

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว +20

    🎀 CHANNEL MEMBERSHIP INVITATION 🎀
    IT IS OUR PLEASURE TO INVITE YOU TO JOIN…👇👇👇
    th-cam.com/channels/YMNGgMWNecwrrvVMKcEhKg.htmljoin
    ውድ ቤተሰቦቻችን የቻናላችን ልዩ ተጠቃሚ አባል እንዲሆኑ ስንጋብዝዎት በታላቅ ደስታ ነው።
    ቻናላችን ለሚከፈልባቸው አባልነቶች አዳዲስ እቅዶችን አዘጋጅቷል እናም ይህ ለተጨማሪ ትጋታችን እንደሚረዳን ተስፋ እናደርጋለን። አባልነቱ ከተለያዩ ጥቅሞች ጋር ስለሚመጣ ይህ ፍላጎት ላላቸው አድማጭ ተመልካቾች ስኬት ተኮር የሆኑ መፅሃፍት(በድምፅ) ፣ ተነሳሽነትን የሚፈጥሩ ቃለ-መጠይቆች እና ልዩ ልዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን የሚያካትት ነው።
    ቻናላችን በዘመናዊ መንገድ እየተደራጀ እና የመረጃ ምንጫችንም እየጨመረ ነው። ስለዚህ፣ ቀዳሚአባል በመሆን የሂደቱ አካል እንዲሆኑ እንጋብዛለን።
    እርስዎን እንጠብቅዎታለን. አናንተን ለማገልገል እንተጋለን። 👇👇👇👇👇👇👉👉👉👉👉👉
    በዚህ ሊንክ በመጠቀም ይቀላቀሉ th-cam.com/channels/YMNGgMWNecwrrvVMKcEhKg.htmljoin
    ከአክብሮት ጋር

    • @nahomwudu5231
      @nahomwudu5231 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @selamawitetomas2385
      @selamawitetomas2385 2 ปีที่แล้ว

      Dear Tady i realiy i appreciate your good jop! but i cant found again the power of now audio book.

    • @natnaeldiribsa8899
      @natnaeldiribsa8899 ปีที่แล้ว

      Please Spotify lay share adergulen

    • @Asterberhanu6712
      @Asterberhanu6712 ปีที่แล้ว

      ክፍያ ይተይቃል ይሄ ነገር, አዲስ ለሚጀመረው ፕሮግራም ነዉ? ለመክፈል ዚግጁ ነኝ እርግተኞ ልሁን ብዬ ነው?

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +7

    ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ 🙏❤️😇

  • @biniyam818
    @biniyam818 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ🥰🙏 ከልብ አመሰግናለሁ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +12

    ዩቱብ ይሉሀል ይሄ ነው የምን ሰበር ዜና ነው ፦ ሰበር ዜና ገደል ይግባ እንዲህ ያለ ምርጥ የእውቀት ፍውንቴን እያለ

  • @dessiewollo2609
    @dessiewollo2609 2 ปีที่แล้ว +4

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Yesssss
    Yesssss
    Yesssss
    ቴዴል tube 🙏

  • @hlinadechaso1985
    @hlinadechaso1985 2 ปีที่แล้ว +5

    God bless you for helping our community.

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +9

    በርታ አንበሳው ያንተ ዝግጅት የትውልድን መሰረት የሚያንጽ ድንቅ ቻናል ነው !!

  • @temesgentesfaye6275
    @temesgentesfaye6275 2 ปีที่แล้ว +6

    betam enameseginalen , wudi wondimachin,selam tena & fekir yibizalihe/yabizaline Fetar...😍❤️🙏🙏🙏🙏

  • @amaregenet6911
    @amaregenet6911 2 ปีที่แล้ว +1

    ድቅ ነው እግ/ር ይባረክህ ምርጥ ሰው

  • @kidauto2000
    @kidauto2000 2 ปีที่แล้ว +3

    አይምሮን በመገንባት ለዉጥ እናመጣለን በርታ

  • @dianahailu166
    @dianahailu166 2 ปีที่แล้ว +2

    Betassm dikn metsam new wedmachin edime ena Tena yisth lalemachin selam yawrd ♥️♥️♥️🥰

  • @shidengueshtube2355
    @shidengueshtube2355 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም መጽሐፍ በትዳሬ ራሱ ተግብሬዉ ሰርተልኛል አመሰግናለሁ

  • @nassir152
    @nassir152 2 ปีที่แล้ว +2

    Driving and reading 📚 thank you very much keep it up you are changing my attitude and others to

  • @berhanegezahegne80
    @berhanegezahegne80 2 ปีที่แล้ว +8

    You are so blessed doing wonderful job keep it up

  • @yordanosnigussie
    @yordanosnigussie 2 ปีที่แล้ว +3

    A new earth yesralin tediyeee ❤❤❤endhalewn ye lewt abat

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኬልኝ የኛ ቀያሪ እጀግ በጣም እናመሰግናለን።

  • @messidominick5553
    @messidominick5553 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank's brother for sharing 🙏🏾

  • @seamermias2639
    @seamermias2639 2 ปีที่แล้ว +7

    You are blessed.

  • @dagimadamu2520
    @dagimadamu2520 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you so much!!! It needs dedication to complete such tusks and please 🙏🙏🙏 keep it up.

  • @ኢሊያስየአሻልጅ
    @ኢሊያስየአሻልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ስፈልገው ነው ያገኘሁት እና በጣም ነው የማመሰግነው። በቀጣይ አቶሚክ ሃቢት የሚለውን መፅሐፍ ብታቀርብ ደስ ይለኛል

  • @__-xy4nv
    @__-xy4nv 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው
    ተባረክ ወንድሜ
    በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴዳዬ ቀጣይ ስለ መልካም ባህሪ ስለ ትግስት አቅርብልን ትግስት አጥተን ተቸግረናል ይሄን ኦድዮ ገና 4 ሰአታት ይቀሩኛል ልጨርሰው አመሰግናለሁ

  • @esmiztube5190
    @esmiztube5190 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ መፅሐፍ ነዉ በሀሪፍ ተራኪ

  • @aymenemmad2205
    @aymenemmad2205 2 ปีที่แล้ว +19

    እባክህን the power of now ስራልን እናመሰግንሃለን።

  • @ketelemasa5468
    @ketelemasa5468 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowo betam Enamesegenale bertalen
    Betam Astamari newu Endenat Ayenotochun yabezalen

  • @HabtamuBirhanu-zx7kn
    @HabtamuBirhanu-zx7kn 8 หลายเดือนก่อน +3

    great job, please the psychology of money

  • @betelhemdawit6962
    @betelhemdawit6962 2 ปีที่แล้ว +2

    Kalatoche semeten agltsulgnemm !!!!!!! Thank you, so much 🙏🙏🙏🙏 I'm proud of you keep it up!

  • @mandefrotadesse7028
    @mandefrotadesse7028 2 ปีที่แล้ว

    I have no word explain TEDEL Tube thank you so much to share infinity information from the world your vision is just million human being knowledge model

  • @wedizayle7841
    @wedizayle7841 2 ปีที่แล้ว +3

    Merci beaucoup continue comme ça 👍

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว

    በመጨረሻም እግዚአብሔር ደረሰልኝ ቤቴ እኔ ልጆቼ አመለጥን እግዚአብሔር አንደበት ና አይምሮአችሁን ይባርክ

  • @nashhabesha1970
    @nashhabesha1970 2 ปีที่แล้ว +3

    wow you are wonderful bro thank you

  • @mesihabesh6137
    @mesihabesh6137 2 ปีที่แล้ว +3

    Tedey yilekekilin🙏🙏

  • @dagimadamu2520
    @dagimadamu2520 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sooooooooooooo much

  • @henokmesfin5065
    @henokmesfin5065 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ በርታ ትልቅ ሥራ ነው እየሰራህ ያለኸው

  • @ortodhoxtewahdochannel7192
    @ortodhoxtewahdochannel7192 2 ปีที่แล้ว +2

    Amesegnaloh wendmacin 🙏♥️

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም እናመሠግናለን

  • @betelhemdawit6962
    @betelhemdawit6962 2 ปีที่แล้ว +3

    You have great sound 🎤🙏🙏🙏

  • @__-xy4nv
    @__-xy4nv 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በጣም

  • @zebibahusain2988
    @zebibahusain2988 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አቀራረብህ ፅዲት ያለነው

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለዉ

  • @malik-3730
    @malik-3730 ปีที่แล้ว +2

    በሳምንት ሰባት ቀናተ 24 ሰዓት ቢሰማ የማይሰለች ትረካና የመፃህፍት ምርጫው ደግሞ እንከን የለሽ የሆነ ነው። ከማድነቅ ባሻገር ልናረደርግ የምንችለው ትንሹ ነገር የዩቱብህ አባል ብቻ ነው። እንኳን ለዚህ ለጠቃሚ ቻናል ቀርቶ በሰበር የሀዘን ዜና ቀናቶቻችንን ላይና ታች ለሚያደርጉብንስ የዩቱዩብ ቻናሎች ወርሀዊ ክፍያ እየከፈልን አባል እንሆን የለ?

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ነገር እያሰተላለፍክልን ነው

  • @fisehadagne1600
    @fisehadagne1600 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesegnalen tilkun ye hiwet tyakewochen new yakerebachihulign.. tiretachu sinatachu be seatat mikoter record madreg ena esun demo be tirat amstelalef ye ewnet betam enamesegnalen.. kezim belay demo sewn sikeyir ena sew beza sideset tilku tsega new.. biyans 1 weyim 2 weyinm demo 10 sew tekeyirual so bezi kuru ena yibelt lemesrat tenesasu... Betam betam beeeeetam enamesegnalen

  • @Wal-malee
    @Wal-malee 6 หลายเดือนก่อน +1

    thanks, positive communication book betakerbelen

  • @damotg
    @damotg 2 ปีที่แล้ว +7

    Very thank you!!! I hope there will be a paradigm shift in my life!!!

  • @memegetachewable
    @memegetachewable 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥ

  • @mulugetadamteyegezawdamte4596
    @mulugetadamteyegezawdamte4596 2 ปีที่แล้ว +1

    Amesegenalehu!!!!

  • @Abidara19
    @Abidara19 7 หลายเดือนก่อน +1

    ......አመሰግናለሁ

  • @amh218
    @amh218 2 ปีที่แล้ว +8

    The power of now pls🙏🙏🙏

  • @aziቲ
    @aziቲ ปีที่แล้ว +1

    በክፍል በክፍል ብታደርግልን እንዳይሰለች ትኩረት ሰጥቶ ለማዳመጥ በተከታታይ ክፍል ቢመደብ በተረፈ እናመሰግናለን !ተምታቀርብ ልን የነፍ ምግብ 💚

  • @maryem_endirs
    @maryem_endirs 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ልበል በቻ በርታ ቀጥልበት 🥰👍👍👍👍

  • @KingAandfriends
    @KingAandfriends ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @AYMANMOHAMMED-i4w
    @AYMANMOHAMMED-i4w 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you brother good job

  • @tititeklu
    @tititeklu 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🎉❤🎉

  • @easytube3346
    @easytube3346 2 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU TEDO

  • @grmaychento8425
    @grmaychento8425 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ the intelligent investor audio

  • @Tadessegebresilase
    @Tadessegebresilase ปีที่แล้ว +1

    thank u tedel

  • @timecook583
    @timecook583 2 ปีที่แล้ว

    teda you are doing the best of best God bless u

  • @jerrywendwosen1459
    @jerrywendwosen1459 2 ปีที่แล้ว +1

    Begugut u
    Iyetebekugn neber betam inameseginAlen

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Tedel!!!!

  • @sabagebreselassie6671
    @sabagebreselassie6671 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u bless more bro

  • @FiraolLegesse-oe5ju
    @FiraolLegesse-oe5ju ปีที่แล้ว

    Amazing and thankful for you 💕💕💕

  • @abyssiniaethiopia994
    @abyssiniaethiopia994 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!!

  • @liduk1285
    @liduk1285 2 ปีที่แล้ว +2

    Thankyou a lotttttttt brother

  • @aidahassen4090
    @aidahassen4090 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam Areeeeef ❤

  • @abitilg
    @abitilg 4 หลายเดือนก่อน

    Bexam Bexam mewadewu Channel nwu TEDEL TUBE la rejim gize yetkatatelkut channel nwu Bexam amsgenalewu TEDEL TUBE ❤❤❤

  • @samiiblessed5805
    @samiiblessed5805 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እንመስግናል

  • @lailadegefa9437
    @lailadegefa9437 2 ปีที่แล้ว +1

    Mitilakachewo matsafochi batami naw miwodachewo batamimi takimognal ❤🥰🥰🥰🥰🥰think you so much

  • @Ummizemzem
    @Ummizemzem 2 ปีที่แล้ว

    Thank you brothers Good job bertulen

  • @ethiofun1812
    @ethiofun1812 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks Tedel 🙏

  • @InspirationGrowth-k
    @InspirationGrowth-k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow❤❤

  • @Ephrem-tt9mc
    @Ephrem-tt9mc 4 หลายเดือนก่อน

    ወይጉዱ ሙሉ መፀሐፍ በዚ ብቃት እናመሠግናለን

  • @fevengemeshu4736
    @fevengemeshu4736 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen endehulawm

  • @negam8460
    @negam8460 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks so mach

  • @ekramahmed9426
    @ekramahmed9426 2 ปีที่แล้ว +1

    Great job

  • @muluababumuluababu19
    @muluababumuluababu19 2 ปีที่แล้ว

    Tedel betm amesagnlw ene betm chekt west nebrku Yae enten you tube medamet kejameku wedah weste bezu ngr nw yeatliwetkot🥰

  • @TameneMamo-jy3xv
    @TameneMamo-jy3xv ปีที่แล้ว +1

    ለሰው ልጅ ምርጥ የአዕምሮ ሀኪም መሆን የሚችል መፅሀፍ

  • @RobaJunior-w3f
    @RobaJunior-w3f 25 วันที่ผ่านมา

    የድካምህን ፍሬ ትበላለህ፤
    ትባረካለህ፤ ይሳካልሃልም።
    መዝ 128:2

  • @hayatmohammedjamal9238
    @hayatmohammedjamal9238 2 ปีที่แล้ว +1

    tankyou very mach

  • @kibromdawit1118
    @kibromdawit1118 2 ปีที่แล้ว

    Ketlubet srachu betam arif nw enamesegnalen

  • @girmayabraha5682
    @girmayabraha5682 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ina mesgin alen

  • @Hannamariyamye
    @Hannamariyamye 2 ปีที่แล้ว

    Wow..thanks 😍👍

  • @AddisGetachew-y3i
    @AddisGetachew-y3i ปีที่แล้ว +1

    Yehen yemesl denk metsahag silakerebachihulen enamesgenalen

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 ปีที่แล้ว

    Thanks bro ❤❤❤

  • @aymanhusen4582
    @aymanhusen4582 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @Meargmagii
    @Meargmagii 11 หลายเดือนก่อน +1

  • @Successful365
    @Successful365 2 ปีที่แล้ว +14

    አንተ ሀላፊነትን እየተወጣ ያለ፣የትውልድ በረከት ነህ ።
    በምትመረጣቼው መጽሐፍ አስተዋይነትን ላድንቅ!!!!

  • @fikertek
    @fikertek ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ስራችሁን ሁሉ ይባርከው ❤

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 2 ปีที่แล้ว +3

    Eshi