#0074

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 119

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว +11

    00:00 The Richest Man in Babylon የባቢሎኑ ባለፀጋ
    01:09 መግቢያ
    04:58 ወርቅን ለማግኘት የቋመጠው
    27:27 ባቢሎናዊው የሀብት ልዑል
    01:08:14 ሰባቱ የተቆራመደ ቦርሣን ለማደለብ የሚጠቅሙ የፈውስ ዓይነቶች
    02:12:08 የመልካም ዕድል አምላክህን አግኘው
    02:58:26 አምስቱ የወርቅ ህግጋት
    03:40:22 የባቢሎን ወርቅ አበዳሪው ወግ
    04:26:10 የባቢሎን ግንብ
    04:41:05 የባቢሎናዊው ግመል ነጋዴ ወግ
    05:19:13 ከባቢሎን የተገኘው ክታበ-ሸክላ
    05:48:31 የባቢሎን ታላቁ ዕድለኛ
    06:40:33 የባቢሎን ታሪካዊ ምስል

  • @yidnekwedajo8106
    @yidnekwedajo8106 2 ปีที่แล้ว +60

    ቴዲ ምን ያክል ትልቅ የሆነ ውለታ ለኢትዮጵያውያን እያረክ መሆኑን በጣም አመሰገግናለው በግሌ ገንዘብን በሚመለከት የተፃፉ መፃህፍቶችን በደምብ ቀጥልበት👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว +12

    00:00 The Richest Man in Babylon የባቢሎኑ ባለፀጋ
    01:09 መግቢያ
    04:58 ወርቅን ለማግኘት የቋመጠው
    27:27 ባቢሎናዊው የሀብት ልዑል
    01:08:14 ሰባቱ የተቆራመደ ቦርሣን ለማደለብ የሚጠቅሙ የፈውስ ዓይነቶች
    02:12:08 የመልካም ዕድል አምላክህን አግኘው
    02:58:26 አምስቱ የወርቅ ህግጋት
    03:40:22 የባቢሎን ወርቅ አበዳሪው ወግ
    04:26:10 የባቢሎን ግንብ
    04:41:05 የባቢሎናዊው ግመል ነጋዴ ወግ
    05:19:13 ከባቢሎን የተገኘው ክታበ-ሸክላ
    05:48:31 የባቢሎን ታላቁ ዕድለኛ
    06:40:33 የባቢሎን ታሪካዊ ምስል

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ሳዳምጠዉ በጣም ጥበብ እሚሰጠኝ መፅሀፍ አመሰግናለሁ ተራኪዉ ወንዲሜ።

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube5312 2 ปีที่แล้ว +9

    በመጀመረያ ለምታደርሰን የስኬት መፅሀፎዎች ቃል የለኝም በጣም አመሠግናለሁ በርታ ወንድሜ በጉጉት እየጠበቅን ልቀቅልን ።

  • @genetassefa619
    @genetassefa619 2 ปีที่แล้ว +10

    I want to read 📚 this book 📖 a lot you have no idea how much grateful 💖 I am by finding your channel thank 🙏 you 😊 bro

  • @user-lq3gh6fi2g
    @user-lq3gh6fi2g 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህን መፀሀፍ ምርጥ ነው ይስቃል ይስታምራል በቃ አይጠገብም እኔ መጀመሪያ የለፈሁበት ብር አዲስ አበባ መሬት ገዛሁ አንድ ሰው አባት ጋ መጣ ምርጥ መሬት ነው አለ ወላሂ ብዙ ችግር አጠራቀኩ ግን ከንቱ ድካም ሆነ 3 አማት ካርታ ይሰጣሉ እይለ ደከመኝ። በቃ ተስፋዬ ጨለማ አሁንም እድል እድለኛ ይሰማኛል አረብ ቤት ስራ ከበድ ነው ግን ይህ ቀን ያልፍ ይሁን በጣም ደከም በመጨረሻም ብርሽ ልስጠሽ አለኝ እኔ መሬቱ እፈልጋለሁ አልኩ እስቲ ምክር ስጡኝ በትግስት እይጠበቁ ነው ብሩ አሁን ዎጋ የለውም

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 ปีที่แล้ว

      እናት አሁን እደት ሆንሽ

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃላት የለኝም ግን ተባረክ 💕🙏

  • @aden8690
    @aden8690 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋአውውው በጣም ልዪ መፅሀፍ ነው ትልቅ ስጦታ ነው አበረከትክልን ያለኸው እናመሰግናለን በርታ ሌላም እጠብቃለሁ

  • @bereketisamuel2482
    @bereketisamuel2482 2 ปีที่แล้ว +7

    ለሶስተኛ ጊዜ አንብቤዋለሁ የገንዘብ አያያዘን የቀየረው መጽሐፍ ነው አመሰግናለው ቴዲ

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው። አነባበህም በጣም ጥሩ ነው። ለማሰማት ያክል ብቻ የተቻኮለ ንባብ ሳይሆን ለማዳመጥ እንዲመች አድርገህ ተረጋግተህና ቀስ ብለህ ማንበብህን በጣም ወድጀዋለሁ። ድምጽህም ቆንጆ ነው።
    ለንባብ የተመረጠው መጽሃፍም እጅግ በጣም አስተማሪና መካሪ ነው።

  • @thevoiceofabyssinia8746
    @thevoiceofabyssinia8746 2 ปีที่แล้ว +16

    ልቤ እረክቶል ለኔ የተፅፈ ይመስለኛል !!! የዛሬ አመት የተሻለ ቦታላይ እንደምገኝ ቃል እገባለሁ!!!

    • @shidensport2610
      @shidensport2610 ปีที่แล้ว

      ለኔ በጣም ጠቅሙኛል ይተግብሩት ልዩ ደስታ ነው ገንዘብን ማጠራቀም እና ኢንቨስት ማድረግ ለ አራተኛ ግዜ እያዳመጥኩት ነው

    • @robelabebe669
      @robelabebe669 ปีที่แล้ว +2

      እ የት ደረሽ ????

  • @shidengueshtube2355
    @shidengueshtube2355 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @weynajone1333
    @weynajone1333 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ድምፅህ አነባብ ሁሉ ነገር ደስ ይላል ተባርከህ ቅር በጣም ነዉ ማመሰግንህ

  • @Dagnachewshitaw2
    @Dagnachewshitaw2 ปีที่แล้ว +1

    Tedy thank you very much. Gin kezih Hulu tirgum. The seven habits of highly effective people by Stephen . R. covey yemilewin mulu Adio ሳተርክልን ቀረህ!!! እስከአሁን ላደረክልን በጣም እናመሰግናለን።

  • @kalidtube4704
    @kalidtube4704 2 ปีที่แล้ว +3

    እዚህ ፔጅ የሚለቀቀውን ነገር በጉጉት ነው የምጠብቀው ! አላህ ይስጥልኝ ! በጣም እየተጠቀምኩበት ያለ ፔጅ ነው 🙏

  • @aberhottube4720
    @aberhottube4720 2 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ እናመሰግናለን ቴደል ቲዩብ የመፅሓፍ ምርጫችሁ በጣም ያምራል ክበሩልን።
    በርቱ

  • @mamithefirsttube6964
    @mamithefirsttube6964 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም ተመችቶኛል 👍👍👍👍👍
    በዚሁ ቀጥል

  • @Suls65850
    @Suls65850 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @anwarahmed634
    @anwarahmed634 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ተሰጦን ማወቅን የውስጥን ችሎታ አውጥቶ ስለመጠቀም የተፃፉ መፅሀፎችን ተርጉምልን🙏

  • @kiyamenda3314
    @kiyamenda3314 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @hayathayat9596
    @hayathayat9596 2 ปีที่แล้ว +3

    እጠብቃለን

  • @ehtemariamayele7554
    @ehtemariamayele7554 29 วันที่ผ่านมา

    Words cannot express how I must thank you, Thank you for your most valuable job here. Next please work on The Gospel of Wealth, by Andriew Karnigie. Thank you have more and more blessing

  • @haimiyonelateta6953
    @haimiyonelateta6953 2 ปีที่แล้ว +2

    thank you so much i will practices it

  • @robelwaka
    @robelwaka 10 หลายเดือนก่อน +1

    thank you

  • @saraansebo1992
    @saraansebo1992 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ 👍👍👍❤️

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሠግናለሁ እዲሜ ይሥጥህ

  • @yaredras4898
    @yaredras4898 2 ปีที่แล้ว +5

    I hope next will be Dawit dreams book telek helm aleg 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🙏

  • @mahletlule7043
    @mahletlule7043 ปีที่แล้ว

    Betam Egig betam amesegnalew🙏 yemanbeb limde teftobign msnbeb bakomkubet gize yhen tube agegnhu bekelalu mesihaftn manbeb chalku tedi bidrathn amlak ykfelh tekmehenal ena Egziabher yemitekmuh lijoch ysth!

  • @samrawithalefom453
    @samrawithalefom453 2 ปีที่แล้ว +3

    የቀንየለይ ቴዶ ❤

  • @naro7323
    @naro7323 2 ปีที่แล้ว +10

    thank you Tedel Tube for your effort sir I am huge fan of your channel can you also please make video on The Power of Subconscious mind

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว

    በጣም ከወደዱኩት ካስተማረኝ መፅሀፍ አንዱነዉ እሚገርም ጥበብ ነዉ።

  • @yididyasolomon9795
    @yididyasolomon9795 ปีที่แล้ว

    I have a grate respect for this tube,you have no idea how it change my life

  • @aymenmohamad8686
    @aymenmohamad8686 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @hanaabebe2028
    @hanaabebe2028 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam new yemamsgenk

  • @tgmajor7567
    @tgmajor7567 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you so much

  • @MmMm-bh1ey
    @MmMm-bh1ey 2 ปีที่แล้ว +2

    እንጠብቃለን

  • @mikiyas5949
    @mikiyas5949 2 ปีที่แล้ว +1

    Teda tnx for all your works you do and we woud like to see next the ''millionaire next door''

  • @goodday4454
    @goodday4454 2 ปีที่แล้ว +3

    Great work i learned a lot and thank you so much for sharing this 💗💗💗💗

  • @do6009
    @do6009 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን❤️

  • @adiamtewelde
    @adiamtewelde 2 ปีที่แล้ว +2

    የቀንየልና ዛሓወይ ብርዕካ ይሰስን

  • @sasfaw137
    @sasfaw137 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @selam1421
    @selam1421 2 ปีที่แล้ว +4

    I learn a lot, Thank you dear, Best narrator.

  • @abebech9480
    @abebech9480 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Bro

  • @mulertes581
    @mulertes581 2 ปีที่แล้ว +2

    Tedel betam thanks eski tolo lemecheres endimechen be kifl argew eski please

  • @abebech9480
    @abebech9480 2 ปีที่แล้ว +1

    Degagme ambibewalew betam tekmognal
    Ye Babilonu Nigus adnaki negn hizbun endet sile genzeb ayayaz mastemar endemichilu masebachewn saladenk alalfim
    The psychology of Money entebkalew wendmachin

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 2 ปีที่แล้ว +2

    thank you so much dear tado
    the success principles በትርጉም አለ እሱም እባክህን🙏 አንብብልን

    • @Crimi4i
      @Crimi4i 2 ปีที่แล้ว

      great job

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว +2

    📢📢 አዲስ
    🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ Science of Getting Rich Amharic audiobooks full-length
    th-cam.com/video/HO6A6jxU3B4/w-d-xo.html

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 12🙏

  • @solution365
    @solution365 2 ปีที่แล้ว +1

    thanks alot

  • @eg-xd7iz
    @eg-xd7iz 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much 😊 Please continue

  • @yaredfantahun1711
    @yaredfantahun1711 2 ปีที่แล้ว +1

    I am highly appreciated for you contribution to enlightened to us . I am highly appreciated 👍.

  • @tesfahunbunamo4828
    @tesfahunbunamo4828 2 ปีที่แล้ว +1

    thank bro !!

  • @helma585
    @helma585 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank u🥰, after this book I would love to hear "money masters the game" audiobook 😄

  • @myhope2960
    @myhope2960 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Tedi

  • @linaenuya9822
    @linaenuya9822 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 👏

  • @ruthsolomon3886
    @ruthsolomon3886 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesegnalen!!❤❤❤

  • @jemalabdu2190
    @jemalabdu2190 2 ปีที่แล้ว +1

    V.good

  • @tesfayamanuel1466
    @tesfayamanuel1466 2 ปีที่แล้ว +1

    Merci 1000 fois

  • @teametsegay7325
    @teametsegay7325 ปีที่แล้ว

    Thanks dear brother❤❤

  • @kirubelworkeneh264
    @kirubelworkeneh264 ปีที่แล้ว +1

    amazing book

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking ปีที่แล้ว

    Tediye minim lilih alchilim Thanku!

  • @dagmawitmahteme1189
    @dagmawitmahteme1189 2 ปีที่แล้ว +1

    Great job 👌👌👌👌 thank you so much again again and again

  • @bisratasefa5076
    @bisratasefa5076 2 ปีที่แล้ว +3

    እባክህ "The Game of Life And How to Play It" ስራልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @robelgebrehiwet7015
    @robelgebrehiwet7015 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enameseginalen ketilbet wendme dims 100%🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @ahmedmohammed9041
    @ahmedmohammed9041 2 ปีที่แล้ว +2

    Good jop blease next COMPOUND EFFECT

  • @metadde
    @metadde 2 ปีที่แล้ว

    thanks for your best efforts

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @life-hv5fi
    @life-hv5fi 2 ปีที่แล้ว +1

    ታዴ ለባም ወድዓበይቲ😍💝

  • @abiyyigezu5053
    @abiyyigezu5053 2 ปีที่แล้ว +2

    Keep it up bro.

  • @wakjirawelde5888
    @wakjirawelde5888 ปีที่แล้ว +1

    what the amazing book! i like it

  • @hulumyalfal1777
    @hulumyalfal1777 2 ปีที่แล้ว +1

    Tediye yetebarek sew betam amesegnalehu mrt trekq ena dmtsi mrt yemetsehaf mrcha le2tena gize sadamtew wb new👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bullookedir4173
    @bullookedir4173 ปีที่แล้ว

    10Q Verymuch Tedy

  • @surafelfantaye5363
    @surafelfantaye5363 11 หลายเดือนก่อน +1

    Boss

  • @samnemiya1068
    @samnemiya1068 2 ปีที่แล้ว +3

    የሕይወት ፍልስፍና (the four agreements) ይሰራልን

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks a lot!

  • @dammetafa2389
    @dammetafa2389 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you❤❤❤

  • @zakineymar6675
    @zakineymar6675 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @kassahun8
    @kassahun8 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ቴዶ አንድ ላይ ሃብታም እንሆናለን በርታ አበርታ 🙏🏽👍🏾

  • @himeshow9249
    @himeshow9249 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek arif new የስኬት ቀመርን ቀጣይ እጠብቃለን

  • @lemeshu
    @lemeshu ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ መፀሀፍ

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ አድርገን አናመሰግናለን. please THE HONEYMOON EFFECT by dr bruch lipton

  • @tomasdegefa730
    @tomasdegefa730 2 ปีที่แล้ว +1

    TEDEL Tube layi kadametkuachew Metshafoch Ehe bexam Xraf yalew Emigerm Lbb anxeltatyi astemari
    Lemadamex Emiqel Emimech
    Degmom Be Migerm Temar Behone huneta Yetekeretse Metshaf alayehum Neger Gin
    ለምንድን ነዉ ብዙ ሰዎች ያልጎበኙት ?

  • @fevengemeshu4736
    @fevengemeshu4736 2 ปีที่แล้ว +1

    Amesegnalehu hulum wchi lalenew bexam xeqami chanal new

  • @yihenew6920
    @yihenew6920 2 ปีที่แล้ว +2

    Great job. Keep it up.

    • @berhanudemissie1362
      @berhanudemissie1362 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም ጥሩ መፅሐፍ ነዉ።አመሰግናለዉ።

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 2 ปีที่แล้ว +1

    Sell on be Sold Please 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @bt8133
    @bt8133 2 ปีที่แล้ว +1

    The next book pls the secret.

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว +2

    ታላቁ ዛፍ The Large Tree, II motivational video Short story with English subtitles 👇👇👇
    th-cam.com/video/YwMNAIymNd4/w-d-xo.html

  • @dagmawit2028
    @dagmawit2028 2 ปีที่แล้ว +2

    ♥️♥️♥️♥️

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 2 ปีที่แล้ว +2

    youtube chapter mtkmh des blognal teda keep it up

  • @ayidefermusic
    @ayidefermusic 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው በርታ

  • @habibagerma7204
    @habibagerma7204 2 ปีที่แล้ว +3

    😲😲😲😲🤩🤩🤩🤩

  • @yilkalgetahun2272
    @yilkalgetahun2272 2 ปีที่แล้ว +2

    የእያንዳንዱን ምዕራፍ ቁጥር ትረካህ ላይ ብትናገር ከታች description ላይም ብትፅፍልን ጥሩ ነው።
    የምዕራፎቹን ማለቅ አለማለቅ ለመረዳት ይከብዳል።

  • @ayelye5382
    @ayelye5382 2 ปีที่แล้ว +2

    ከ7ሰአት በላይ ከሚሆን ቢያንስ በየአንድ ሰአት ብታቀናብረው ጭኖ ለማዳመጥ ስለሚያስቸግረን ትምህርታዊነቱን ወድጀው ነበር!

  • @abiatnafu2920
    @abiatnafu2920 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተን ኣይነት አክቲቪስት ያብዛልን

  • @youarefree2819
    @youarefree2819 2 ปีที่แล้ว +1

    ከትልቅ ፀፀት ይልቅ ፣ትንሽ ጥንቃቄ
    ከመጽሐፉ የተመቸኝ አባባል

  • @mery_lv_c
    @mery_lv_c 2 ปีที่แล้ว +3

    It would be great if there is a reaction button on the telegram posts,can you add that,plz.

  • @smarttrade6270
    @smarttrade6270 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @abdulwedudseid6240
    @abdulwedudseid6240 2 ปีที่แล้ว +2

    How to win freinds and influence people please 🥺

  • @gashawelishanlishan2590
    @gashawelishanlishan2590 2 ปีที่แล้ว +2

    አካሉ ቢረዳ ማለት ጠንካራ ብልህ ቆራጥ ሰው ነው ስኬት እሱ ጋር አለች ጅጅጋ ያፈራችው ስኬታማ ሰው ነው