የገጠር ጫጉላ አሰራርና ኩል አኳኳል ለገጠር ሰርግ ናፍቂዎችና አክባሪዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • #kedir_raya TH-cam#ሰብስክራይብ- ያድርጉ _
    like_comment ሸር በማድረግ በጋራ ትልቅ መልካምነት እንስራ አገራዊ ሀላፊነት እንወጣ ድል ለኢትዮጵያ
    unauthorised use,distribution or re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copy right@2021kedir raya

ความคิดเห็น • 340

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 3 ปีที่แล้ว +22

    ግን ለምንድነው ወዶች ፀጉራችሁን እምታጨበርሩት ፀጉሩን የሚያሳድግ ወንድ አይመቸኝም በተረፈ ደስይላል

    • @Ethiorango
      @Ethiorango 3 ปีที่แล้ว

      ግ ን ሴቶች ለምን ቅጥ ያጣ ሱሪ ያደርጋሉ???ፀጉር በአግባቡ ከያዙ የወንድ ልጅ ውበቱ ነው ኢትዮጵያዊ ሆኖ አፍሮ ያልሆነ ደግሞ ደስ አይልም አንቺ ግ ን መላጣ ነው መውደድ ነው ያለብሽ።

    • @rffcgg8926
      @rffcgg8926 3 ปีที่แล้ว +1

      የራያ ቆቦ ቀበሌ ሀያ ሁለት ደላ ያገሬልጆች ሁሉን አውቃቸው አለሁ ባባየ ወይ ሀገሬ ደም አብዱ መሀመድ ነኝ

  • @abebekebede2089
    @abebekebede2089 3 ปีที่แล้ว

    ትዝታታታ

  • @ፍቅርየጀማልጅ
    @ፍቅርየጀማልጅ 3 ปีที่แล้ว +9

    ትዝታ አለብኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @maxtonforrest608
      @maxtonforrest608 3 ปีที่แล้ว

      you prolly dont give a shit but does anyone know a trick to log back into an instagram account??
      I was stupid lost my login password. I would love any tips you can give me!

    • @alejandroarmando8488
      @alejandroarmando8488 3 ปีที่แล้ว

      @Maxton Forrest instablaster :)

    • @maxtonforrest608
      @maxtonforrest608 3 ปีที่แล้ว

      @Alejandro Armando thanks for your reply. I got to the site through google and im in the hacking process now.
      I see it takes quite some time so I will reply here later with my results.

    • @maxtonforrest608
      @maxtonforrest608 3 ปีที่แล้ว

      @Alejandro Armando it did the trick and I finally got access to my account again. Im so happy!
      Thanks so much you saved my ass !

    • @alejandroarmando8488
      @alejandroarmando8488 3 ปีที่แล้ว

      @Maxton Forrest glad I could help :)

  • @selamat926
    @selamat926 3 ปีที่แล้ว

    ዴላዋሀገሬ

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
    @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ኩሉ ክርት ነው ደሞ የሚኳሉትም በሳር ነገር ነው😂😂

  • @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ
    @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ትዝታ አለብኝ 2003ላይ ሳገባ አይ ወይኔ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ ሚዜ ስንሆን ከጓሮ እናዳምጥ ነበር

  • @አቲካአይዱኒያ
    @አቲካአይዱኒያ 3 ปีที่แล้ว

    kkkkkk አይ ኑሮ እዴኖሩት ነው ትልነበር ማሚይ

  • @mounalapreuve
    @mounalapreuve 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር እዚህ ነው

  • @ኡኽትኑረድን
    @ኡኽትኑረድን 3 ปีที่แล้ว

    🙈🤪 አረ ምን ጉድ ነው

  • @arwh1962
    @arwh1962 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ተገርፌ አቃለሁ😂😂

  • @aliialjhgg3540
    @aliialjhgg3540 3 ปีที่แล้ว +4

    ገጠር፡ውስጤ፡ነው፡ጫጉላዋ፡ግን፡ታስጨንቃለች፡አወ፡እኛም፡ጋር፡ሙሽራው፡ከነሚዜው፡ይኳላል፡ያማረ፡ያድርግላችሁ፡👍👍👍🌹

    • @ghfg5195
      @ghfg5195 3 ปีที่แล้ว

      በጣምደስየሚልነው

    • @aliialjhgg3540
      @aliialjhgg3540 3 ปีที่แล้ว

      @@ghfg5195 መሞሸር፡ደስ፡ይላል፡አ👍

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንድ ልጅ ኩል ይኳላል እንዴ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ወንድ ኩል እንደሚኳል አላቅም

  • @taibahtaibah7776
    @taibahtaibah7776 3 ปีที่แล้ว +9

    እረበጣም ትንሽ ነዉ ጎጆዉ በኛ አገር ግን ሰፊነዉ

  • @ተህያሀሰን
    @ተህያሀሰን 3 ปีที่แล้ว +6

    እህ ሲያዯት ትጨንቃለች ቤቲቱ ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይላል የገጠር ባሀል

  • @እትነኝየእሱአፍቃሪ-ሸ8የ
    @እትነኝየእሱአፍቃሪ-ሸ8የ 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ይች አለጋ እኔም ተገርፌበታለሁ 2005። ጨፍሪ ተብየ እቢ ብየ ግን እድሜ ለስደት ተለያይተን አረፍን

  • @kabaayalew3954
    @kabaayalew3954 3 ปีที่แล้ว +4

    ካገቡ አይቀር በገጠር ባህል ነው ሳቅና ጨዋታው በጣም ደስ ይላል ገጠር ሰርግ ካለ አባቴን ተከትየ ነበር እምሄደው

    • @habibjed725
      @habibjed725 3 ปีที่แล้ว +1

      አለሽ ግንን

  • @አቡፊርዶስትዩብ
    @አቡፊርዶስትዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያስጠላ ባህል ነው አንደኛ ለሰርግ ወንድ ኩል አይኳልም ሲቀጥል ቤቲቱ በጣም ትንሽ ናት ሶስተኛ ፀጉራቸው ኮተት

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ እረይህስ የባስ ገጠር ነው ዛሬማ ቀርቶየለ ምንምገጠርምቢሆን ፅድትያለ የጨትቤትነው

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 3 ปีที่แล้ว +5

    ኧር። ጥቁር ናቼው። ኩሉ። በምን ያስታውቃል🙆😂😂😂😂😂

  • @ነኢምነኝዱባይከበርሀው
    @ነኢምነኝዱባይከበርሀው 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲቱ ትንሺ ናት 😳😳የሆነልጂ አይቻለሁ አምጡልኝ ሣኡዲዲዲ😂😂😂💘💘

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 3 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬን አያድርገዉና እድህ ነበር ያገባሁት😂😂😂

  • @መኪይYoutube
    @መኪይYoutube 3 ปีที่แล้ว +4

    ታዳ እደዚህ ነዉ እደ የሚኳለዉ😁😁

  • @hayatha963
    @hayatha963 ปีที่แล้ว

    ወይኔያገራቺን።ትዝታደስይላል።ገጠርደስይላል።ጉዲኮነዉ።ያምራሉልጆቹ።።ማሻአላተባረከላሕ።ሙሽራዉያምራል።ፍልቅልቅነዉ።።ግንኮእኛአገር።ሉጓማእይካልምወዶቹ።ሴትብቻነዉየምንካለዉ።ወዶቺተዉ።መልካቺሑበቂነዉ

  • @ሀዩ-ረ5ኈ
    @ሀዩ-ረ5ኈ 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክ እደዉ አድ የሚነሳ የላቸዉም 😂😂😂😂😎😎😎

  • @hamadaldhmani5106
    @hamadaldhmani5106 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የመጀመሪያየ ነው ወድልጅ ኩልሲኳልአይቸአላቅም በእኛ አካባቢ ሴትልጅ ብቻናት የምትኳለው

    • @fozeyaadam8197
      @fozeyaadam8197 3 ปีที่แล้ว

      እርይኳላል ሙሽራ ክሆነ

  • @maryali5936
    @maryali5936 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔወይኔሳልዳርመእቸወደሰውሀገርቆጨኝአቺንምይሳካልሽበልኝያሰብሹውይሳካልበኝአተዳርኩምብቻየኔሀገርነውእየቆጨኝነውየታደላቹህ

  • @ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ
    @ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሙሽራው ጩጨ ነው 🤔
    ሲዋክ የያዘው ልጅ ብቻ ነው የሚያምረው 🤗😎

  • @saidemhamade1369
    @saidemhamade1369 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ እረ ውድ ያገሬ ልጆች አይኔንስ። አበስኩት ያለቀሰውን። ልቤንምላድርገው። የታመመውን

  • @snsn3479
    @snsn3479 3 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ አልሀምዱ ሊላህ እረ ኔ አላህ እንደዚህ አይነት አላጋጠመኝም በቬሎ ዝንጥ ብየ ነው ያገባሁት እንዳው እንደት ብለው እሳሩ ውስጥ ይተኛሉ

  • @ዘብሄረአማራ
    @ዘብሄረአማራ 3 ปีที่แล้ว

    Er ኡኡኡኡኦ ኡኡኡኡኦኡኡኡኡኦ እንዴ ምድነዉ እማየዉ አር ኦዑር አዑምዙብላህ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ያት ያለህ ምን ሼ 😁😁😁😁🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ለማንኛውም መልካም የትዳር ዘመን ጉዴ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @sadatube3337
    @sadatube3337 3 ปีที่แล้ว +8

    አረ ደሞ ወንድም ኩል ይኳላል ክክክክክ ለነገሩ በየ ሀገሩ የተለየ ባህል ነው ያለ

  • @dorolegna3243
    @dorolegna3243 3 ปีที่แล้ว +4

    እረየወንድልኩልአይነፋም

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 3 ปีที่แล้ว

    ዉይ በፈጣሪ አለገዋንሳይ እንዴት ሰዉነቴን እንደወረረኝ ሙሽሪት ድንግልካልሆነች አዉጪ ለማንሰጠሺዉ ማነዉ የወሰደዉ እያሉ የሚገርፉት ትዝአለኝ

  • @حسبياللهونعمالوكيل-م3ق
    @حسبياللهونعمالوكيل-م3ق 3 ปีที่แล้ว

    አይ ጉድ የዛሬን አያርገውና እንደዚህ ነበር የተዳርንው አይ ይች አለንጋ ዛሬም አለይ ያልቀመሳቹህ ቅመሷት ትጣፍጣለይ አለንጋይቱ ክክክክ ያላገባቹህ አገር ገብታቹህ ተዳሩ

  • @mነኝሥደተኛዋ
    @mነኝሥደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ

  • @queenmehret7747
    @queenmehret7747 3 ปีที่แล้ว

    አረ በኢየሱስ ስም እንዴት እንዴምአስጠለ ኡፌ አረረረረረረረ እንኳንም እዝ ተዎልጄ እዝ አልተዎለድኩም እንዴት እንዴት ነዉ የምዘገንነዉ😭

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 3 ปีที่แล้ว

    የባሠአላውአገርህንአትልቀቅይላልያገሬሠው ወንድኩልይኳላልእንደ እማይመጣየል

  • @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ
    @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂የዞብል ጅሎች ምን ይመስላሉ ቁርጥ ገረገራ እስኪ ራያ ምሰሉ ጭቅቅታም ሁላ

  • @hlolahlola5755
    @hlolahlola5755 3 ปีที่แล้ว

    ተኩለንነበረባንድሠበሌጥበልተምነበረበጣፈጠወጥአለሼተትሼተትጌዜውሢለወጥ

  • @amelewarkashenafi7543
    @amelewarkashenafi7543 3 ปีที่แล้ว

    እረ ወይኔዋ ሙሽራዉ ሙጫ ነዉ እሳ አይጉድ
    እኔም የራያ ልጅነኝ ግን ዉንዶች አይኳሉም 🤔

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚስኪን ጎጀዋ አጅብ ናት እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ቤት የለምኩል ግን እኛም ሚዜወቼ ይኩሉኝ ነበር

  • @እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ
    @እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ጫጉላይቱን ስታዩ አለጋትዝያላችሁ እህቶች አየሞኝነቴ ላይቀርነገር መገርፌ ክክክክክክ ሳያት እዛውውስጥ ያለሁ መሰለኝ ጎበዝ

  • @madinamohammad266
    @madinamohammad266 3 ปีที่แล้ว +2

    ያሁኑአለእጅዶቄትእየተለቀለቁእረባህሌይግደለኝዋውውውውውው

  • @AEHRIBU-WELO
    @AEHRIBU-WELO 3 ปีที่แล้ว +1

    አረኩልበጅአይኳልምየራሡመኳያ.ተዘጋጅቶነውየሚኳለው

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ
    @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ዉይትዝታአለብኚ የከጠርአራዳነኚ ግንጎጆይቱአታምርም

  • @aminawollotube1455
    @aminawollotube1455 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ቻናልህን አሳድግ

  • @hawa7392
    @hawa7392 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ፀጉራቸው አይቆርጡም እንዴ አፋር ክልል ናቸው😳😳

  • @اثيوبيامولكالنل
    @اثيوبيامولكالنل 2 ปีที่แล้ว

    አረእደዝህአደለም እሚኳለዉ ደሞጫጉላዉ አያምእም የምራን

  • @birtekansitegnayenekbelay9575
    @birtekansitegnayenekbelay9575 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እኔም ተገርፌ አውቃለሁ በእዝች አለንጋ አይ

    • @zainbzainb7818
      @zainbzainb7818 3 ปีที่แล้ว

      እኔምተገረፌበታለሁ

  • @ሙሉየገጠርልጅ
    @ሙሉየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እረ ጉድ ወንድ ኩል ይቀባን አላየንም🙄🙄🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 2 ปีที่แล้ว

    I love it bahiley nafikogn nber. Enamsegnal wondemachin yhe bahal endayberez hulachenm behalchin lay meserat ena masawok yenorebenal bdigamy btam enamsegenal…❤️❤️❤️❤️

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለዝህ ቤት ላይክ ሰብ ኑ እንዛመድ

  • @maryamali7001
    @maryamali7001 3 ปีที่แล้ว

    እና አፈርጰቢሆን ምን ችግር አለው ምን ዘር አነጋገረህ

  • @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን
    @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀሀ በኛ ትልቅነው ግን ምርጥ ትዝታ አለብኚ 20007ላይ ደስ የሚል ስቃይ አሁን ሳኡድ ማፊ ፍቅር

    • @ghfg5195
      @ghfg5195 3 ปีที่แล้ว

      በጣምደስይላልወንደም

    • @ghfg5195
      @ghfg5195 3 ปีที่แล้ว

      በጣምነውየማስተውሰው

    • @ghfg5195
      @ghfg5195 3 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ

  • @zaharh1011
    @zaharh1011 2 ปีที่แล้ว

    በጠምደስይላ እኔሀልጋትዉስታ አልኚ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 3 ปีที่แล้ว +3

    የወፍ ጎጆ ይመስላል ክክክክክ

  • @ayshaaysha1056
    @ayshaaysha1056 3 ปีที่แล้ว

    አኡዝብለህ በዚ ይተኛሉ ጅብ ሊበለቻው ኡኡኡኡኢ አይ በህል

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጥርሡን የሚፍቀውን ልጅ ሣልወደው አልቀርም አድርሥልኝ ወንድሚ።

  • @እሙሪድዋንስስቴ
    @እሙሪድዋንስስቴ 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ የዱር አውሬ እዳይበላቸው ወይጉድ

  • @AaAa-yu1cf
    @AaAa-yu1cf 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳር የለም እዴ ባገራችሁ እደት ይኮላል በጅ

  • @አንሻየረሱልወዳጅ
    @አንሻየረሱልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ቀናሁ ዋው

  • @rahmahusain704
    @rahmahusain704 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካምጋብቻአለጋስትልትዝአለኝጫጉላቤትሁነንባለቤቴአስቀምጭብሎኝከደበኩበትሰርቀውእሱንገርፈውትአስገርፈውኛል

  • @ነኢማቱዪብ
    @ነኢማቱዪብ 3 ปีที่แล้ว

    እንደት ነው የምትገባው አጭር ነች ደጂፊቱ

  • @ሳምሪነኝ.የሸገርልጂ
    @ሳምሪነኝ.የሸገርልጂ 3 ปีที่แล้ว

    እኔተገርፌአቃለሁውይስጣፍጥ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ጋብቻ ኩል እኮ የሚኳለው ሙሽራው ብቻ ነው አይደለም እደ ደሞኮ ልጅ ነው ገና

    • @samritube7514
      @samritube7514 3 ปีที่แล้ว

      ሚዜወቹም ይኮላሉ በኛ ሀገር

  • @azmeraberehan1140
    @azmeraberehan1140 3 ปีที่แล้ว

    እረ የትነው ገድሩኝ አቦ ሲያምሩ አይይይይ

  • @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ
    @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ 3 ปีที่แล้ว

    ከከከ መገረፍም አላ ምን አይነት በሀል ነዉ

  • @kedusi5503
    @kedusi5503 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ ወንድ ይኳላል

  • @aaaa-xp9tc
    @aaaa-xp9tc ปีที่แล้ว

    የኔውድድድድድች❤❤♥♥♥♥♥💘❤❤❤😍😍😍

  • @neza1152
    @neza1152 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ትዝታ ጫጉላቤ ትዝ አለይኝ

  • @zahrasaid9397
    @zahrasaid9397 3 ปีที่แล้ว

    የናተ አገር የሰበሌጥ ነው ጫጉላው

  • @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
    @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 3 ปีที่แล้ว +3

    አየየየየየየየትዝታ ብቻ

  • @arar7936
    @arar7936 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምሙጫናት🌹❤😂

  • @seadibintbaba3378
    @seadibintbaba3378 3 ปีที่แล้ว +3

    የት ነው እኔ የወሎ ልጅ ነኝ መርሳ 😍ግን ወንድ አይኳልም😁😂

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 3 ปีที่แล้ว

      እዉነት እኔም ጎንደራ ነኝ ወንድ ሲኮል አይቸ አላዉቅም😂😂

    • @amnayosef1239
      @amnayosef1239 3 ปีที่แล้ว

      Musherabit.yekolalu

    • @ኡማርዩቱብ
      @ኡማርዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ወለየነኝ ሳይበዛ ይኳላሉ በቀጭኑ

    • @seadibintbaba3378
      @seadibintbaba3378 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡማርዩቱብ ወሎ የት

    • @ኡማርዩቱብ
      @ኡማርዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

      @@seadibintbaba3378 ከላላ ነው አሁን አሁን ግን ሳይቀር አይቀርም

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    😊አጀብ ባህል

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 3 ปีที่แล้ว +8

    አማራ። እኮ ውብብብ ነው

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 3 ปีที่แล้ว

    እረዳ። ኩል ከቃሉ። ወጣት። ጋርነዉጅ። ወንድ። ወንድን አይኩልም። እናቶች። ናቸዉ የሚኩሏቸዉ። ሥክክ። አድርገዉ። ያም። ሁኖ። ተመችታችሁኛል። ለሁሉም ቦታ። ክብር። አለኝ።

  • @madinamadina661
    @madinamadina661 3 ปีที่แล้ว

    እረ እዳትቃጠሉ ሙሉ ሠር ነው

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 3 ปีที่แล้ว +1

    የምጠላው የሰርግላይ ቅቤና ፀጉርመጨባረር

  • @enatss8354
    @enatss8354 2 ปีที่แล้ว

    የምር ውስጤ ነው የገጠር ሰርግ

  • @AtamiAtami-sy9ow
    @AtamiAtami-sy9ow 8 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ❤❤❤

  • @ዘሀራYouTube
    @ዘሀራYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩረን አገራችንን አላህ ይጠብቃት እናመሠግናለን ወድሜ

  • @ሸጋየሙሀመድ
    @ሸጋየሙሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ቤት ነው እዴ እሚኖሩ

  • @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
    @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔም አግብቸነበር አቦ በዚህ ገጠርነቴውበቴ

  • @ስደትመህምሬነዉ
    @ስደትመህምሬነዉ 2 ปีที่แล้ว

    የድግሉ ነገርስ ሲሰበር ለነገሩ ዛሬ ዘመን ድንግልም አይኖርም እኔ በዚች ባህል ስለተዳርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ገፎዉንም እንፈልጋለን

  • @jgjjjf8154
    @jgjjjf8154 3 ปีที่แล้ว

    እረእኔም ተለብሌአቃአለሁ

  • @mounalapreuve
    @mounalapreuve 3 ปีที่แล้ว

    ባላ ገባ እዛ ነበር የማገባው

  • @titilotise2267
    @titilotise2267 3 ปีที่แล้ว

    Waw yameral kkkkkk slam lenate ihuene

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አንድ ጊዜ የ14 አመት ልጅ ሆኜ ገጠር ሰርግ ሄጄ እሚገርፈው ሲገርፍ ምንድነው እያልኩ ተናድጄ ከዛ ወደኔመቶ አንድ ጊዜ ሲለኝ ደሜ ፈላ ተናነቅን ድመቂ ይላል ወንድሜ እንደማልፋታው ስላወቀ ባህል ነው ለኔ በይ ለኔ በይ እያለ ጮኸ

  • @yusri4574
    @yusri4574 3 ปีที่แล้ว

    እኔ መቸም አይቸ አላውቅም

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 ปีที่แล้ว

    ለምን በገታ አይኳሉም

  • @መኪያወሎየዋ-የ6ቀ
    @መኪያወሎየዋ-የ6ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    በመካያነውአሚኳለውበጣትአይደለም

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 3 ปีที่แล้ว

    እረ ቤቶ ክክክክክክክክክክክ

  • @ቴጅወለየዋ
    @ቴጅወለየዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    እረእኡኡኡኡኡኡኡትዝታየ

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 3 ปีที่แล้ว

    ወይ አለንገዋ ያወይሊ

  • @YyYy-mh8sz
    @YyYy-mh8sz ปีที่แล้ว

    አይይትዝታ😥😂

  • @bahaftagulesh3858
    @bahaftagulesh3858 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ሀገሬ ትዝ አለኝ

  • @aminawollotube1455
    @aminawollotube1455 3 ปีที่แล้ว

    ግን እኮ ጎጆይቱ ትንሽ ነት እዚህ ገብቸ ልታፈን እንዴ ደግሞ