ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ሰላም መጣችሁ የምወዳችሁ ሁሌም አብራችሁኝ ስለ ሆናችሁ ከልቤ እያመሰገንኩ አሁንም ቻናሉ እንዲያድግ ላይክ እና ሼር እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤
Meliya enqan abero adersen. Benatsh ye meget sheta ymiyatfaw maskin yet new emgeyew
ሜልዬ አጄሽ ይባረክ ስራሽ ሁሉ ደስ ይላል መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልን ❤❤
እንዴ...??? ናፈቅሺኝ... እኮ...!!! ምግብ መብላት... አቁሜ ነበር ። እንኳን ደህና መጣሽልኝ... ** የምትገርሚ ባለሞያ... ** ተባረኪልኝ.. ከነ መላው ዘር ማንዘርሽ ሜሉዬ ... እግዚአብሔርመ ባረክን ባርኮሻል ። 👌👌👍👍👏👏🙏🙏👀👂👂💯👈👈🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤💯👈👈👈👈
Melly spice 💯🔥🍁🌻💖💖💖 simply super- super super 🌻🌻🌻 yum yum very creative. Modern traditional CHEF ♡
ሚሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ለፍፃሜ የድርሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ ባለሙያ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብሽ እኔማ መልኩን ስጠኝ እንጂ ሙያ ከሜሉ እኮርጃለሁ
ሜሊዬ እሰይ ጥሩ ዘዴ ገላግሌ ነው ተባረኪ❤❤
የኔ ቀልጣፋ ፅድት ያልሽ ነሽ ደስ ትይኛለሽ ጎመን በቲማቲም ስልስ አይቼ አላውቀውም እስቲ እሞክረዋለሁ
ባለሞያ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ
የኔ ቤለሙያ ተባረኪ እኔም ሁሌ አዘጋጅቼ ነው የማስቀምጠው ምግብ መስራት ስፈልግ አውጥቼ ብቻ መጉጣጠም ነው ስራችንን በጣም ያቀልልናል ግዚያችንም በአግባቡ እንፍጠቀምበታለን ።❤❤❤
ሰላም ሜሊ ቆስጣ ጥብስ በአሳ እየሰራሁ ነዉ። ቆስጣ ጥብሱ ጉደኛ ነው ። አሳውን ከትቻለሁ።ተባረኪ አጅሽ ይባረክ።
You don’t know how much I love you’re clean kitchen and pots and you’re omg ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👌
አሜን
Mashaa allah betam balemoyanesh
Rapini እንዴት ነው የምትሰሪው ጎመን አይነት ብዙውን ጊዜ ጣሊያኖች እና ግሪኮች ይመገቡታል በተረፈ መልካም ፆም ሱፍ አሰራር ስላሳየሽኝ ደስ ብሎኛል thanks my dearest sister stay blessed
ሚሊየ ፡ የኔቆንጆ ፡ ልዩ ፡ ነሽ ፡ ባለሙያ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡
Banch lkhe balmoy alywem❤❤❤❤
ሚሉ በስማም የምር አስቀናሽኝ እጅሽን ይባርከው የኔ ልዩ አንቺኮ የሁላችን ቅመምነሽ ሞያሽ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ ብዬሻለው ተባረኪ ምግቡም የተባረከ ይሁንልሽ ሰላም ቆዪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ እግዚአብሔር ይስጥሽ ዛሬ ገና ነዉ ያየሁሽ እኔ ጎመንም ሆነ ምስር በሳልሳ እንደሚሰራ አላወቀም ነበር ደግሞም ተልባ በበርበሬ ሞያ ነዉ ያስተማርሽን ተባረኪ ከእንግዲ ቤተኛ ነኝ❤❤❤
Hi betam goze nes des ylaySims Marta new ❤❤❤
ዋውውው ጎበዝ ነሽ በርቺ እናመስግናለን ❤
ሚሊ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
አሜን ሜሉዬ የኔ ባለሙያ እንኳን አብሮ ያደረሰን።❤❤❤🎉🎉
ሜሉ የኔ ሞክሼ please በኑግ ሚሰራ ነገር አሳየኝ
እንኮን አብሮ አደርሰን ሜሉየ ፆማችን ፀሎታችን ከደመና በላይ ያሳርግልን🙏🙏🙏
አሜን አስቱ
@@Mellyspicetv😊🙏
Good morning my dear I love your recipe yummy ! ! So sweet and fantastic texture thank so much ❤❤❤❤❤
በጣም ተጎዳሽ ግን በርቺ
Melo yane sehkore tebarki
Egesche ybarke kuntet yaksche. Balmoya🎉
I have no word for u. It looks yummy. God bless u.
Super Super I'll share it with my friends 😜 I LL show off to them.❤
Enkan abro adersen thank you for sharing ma sis ❤❤❤❤
Thank you for sharing!!
Waw you are amazing so fast very organized.❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን በሰላም አደረሰሽ ጥሩ ዘዴ ነው አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
Amen enkuan abro aderesen Melluye. Tebarekilegn tolo tolo asayin
Good job ❤❤❤❤❤
እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬዬዬ❤❤❤❤
አሜን ገንዬ
Nelly my best cook ever love love love it ❤️❤️🙏🙏🙏I will make it thanks again by the way very organize vid bless you
አሜን.እንኮን አብሮ.አድርስን.ብርቺ ❤
እኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
Melly Bella I'm learning a lot 🎉❤
በጣም እወድሻለሁ እኛ ብዙ ቤተሰብ ያለንስ
I was expecting zs video Thanks miluye.
Hope you enjoyed it!
❤❤❤❤Thankyou ሜሉ❤❤
እናቴንና ሀገሬን አስታወሽኝ ። በርግጥ እኔም ከእናቴ የወረስኩትን ሞያ በቤቴ እየሰራሁ ነው
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቸ
Thanks so much I love our food but, I don’t like kulete uff this is so good idea for the xhom I ama chefe in Australia our food is very hard time consuming 😂
❤
Ethiopian sun flower is better taste because I tried the one you used not same
ተልባ ዳርክ በሆነ ነገር ነው የሚቀመጠው light sensitive ነው
አረ ተይ አላውቅም ነበር በጣም ነው የማመሰግነው ሙያ ከጎረቤት ይሄ ነው
እባክሽ... ሜሉ... FONDANT ... ሰርተሽ አሳይን... እባክሽ..??? ተባረኪ።
ምራቄን ነው የዋጥኩትአጠገብሽ በሆንኩ ያሰኘኝ በጣም ወድጄዋለሁ
Melu yeselitin asayin
እሺ የኔ ውስ
ሜሊ ሽኮር ♥️
ሜሊ በርበሬ ቶሎ አይበስልልኝም አጭር መንገድ ካለሽ
የኔ ማር ስወድሽ እኮ
ክበሪልኝ የኔ ውድ
Selam mely yeligochi snack yemihon sirilin
ዉዴ ቁሌቱ በሮ ቤት ሲቀመጥ ጣእሙ አይኖረዉም በረዶ ስለሚሆን በረዶ ቤት ሲያስቀምጡ አይቸ ነዉ ዉዴ መልስሽን እጠብቃለሁ በተረፈ በርችይ
Yene valemoya
Endezih gelagiyin meluye.
ክበሪልኝ ውዴ
What happened your enjera? Looks my enjara brown back
👌😋❤️
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሜሉዬ እንዴት ነሽ ባለፈው ሱፋን ፈጭተሽ ነበር የቀቀልሽው
wyi mfchama letiopya entoche new sera yklelw sent zmne bmukcha tskyou
የዉጭ ሀገር ሱፊ እሲኪ ምክሪ
Gobeze berchi
❤❤❤❤❤😊
ይቅርታ እህቴ የሽምብራ ነጭ ዱቄት ለስልጆ አይሆንም እስቲ አይድያው ካለሽ ንገሪኝ አመሰግናለሁ ሁሉም ጥሩ ነው ያንቺ ዝግጅት
ሽንብራ ለስልጆ አይሆንም ባቄላ ነው ለስልጆ የሚሆነው ሎሚ ጨምረሽበት ግን ቆንጆ ቀዝቃዛ ቡጥጫ መስራት ትችያለሽ አሳይቻለሁ አሰራሩን ግዜ ሲኖትሽ እይው
Can you send me please the link of sufe places my sis thank you
ሜሉዬ ተልባ ተፈጭቶ መቀመጥ የለበትም ይላሉ ለምንድነው እናቶቻቸን ይጠቀሙ አልነበረም ወይ መለሽልኝ አደራ ከሳምንት በላይስ ቢቀመጥ ችግር አለው ወይ
ተወቅጦ ሳይሆን ተበጥብጦ ነው መቀመጥ የማይቻለው ይበላሻል በቶሎ ።ተወቅጦ ግን ፍርጅ ውስጥ ይቀመጣል ውጪ ግን ከሆነ ቃናውን ይቀይራል በቶሎ በተሉይ ሙቀት ካለ ከሳምንት በላይ ባይቀመጥ እላለሁ።
@@Mellyspicetv አሺ ሚሉዬ ተባረኪ🙏
❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Yene bale moya
የ ሴት ቁንጮ
ኧረ ይገና ጾም ነው
@@Fano775 ቀኑን እይው ከ 8ወር በፊት የተሰራ ነው
If you send me your address I can send you sufe.I like the sunflower drink ❤
ENDET NESH MELLY KONJO ENJERA MEGAGER ENE ENEGERESH NBR GEN BMN AGEGNSHALEW TH-cam YELGNEM
❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ የምወዳችሁ ሁሌም አብራችሁኝ ስለ ሆናችሁ ከልቤ እያመሰገንኩ አሁንም ቻናሉ እንዲያድግ ላይክ እና ሼር እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤
Meliya enqan abero adersen. Benatsh ye meget sheta ymiyatfaw maskin yet new emgeyew
ሜልዬ አጄሽ ይባረክ ስራሽ ሁሉ ደስ ይላል መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልን ❤❤
እንዴ...??? ናፈቅሺኝ... እኮ...!!! ምግብ መብላት... አቁሜ ነበር ። እንኳን ደህና መጣሽልኝ... ** የምትገርሚ ባለሞያ... ** ተባረኪልኝ.. ከነ መላው ዘር ማንዘርሽ ሜሉዬ ... እግዚአብሔርመ ባረክን ባርኮሻል ። 👌👌👍👍👏👏🙏🙏👀👂👂💯👈👈🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤💯👈👈👈👈
Melly spice 💯🔥🍁🌻💖💖💖 simply super- super super 🌻🌻🌻 yum yum very creative. Modern traditional CHEF ♡
ሚሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ለፍፃሜ የድርሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ ባለሙያ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብሽ እኔማ መልኩን ስጠኝ እንጂ ሙያ ከሜሉ እኮርጃለሁ
ሜሊዬ እሰይ ጥሩ ዘዴ ገላግሌ ነው ተባረኪ❤❤
የኔ ቀልጣፋ ፅድት ያልሽ ነሽ ደስ ትይኛለሽ ጎመን በቲማቲም ስልስ አይቼ አላውቀውም እስቲ እሞክረዋለሁ
ባለሞያ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ
የኔ ቤለሙያ ተባረኪ እኔም ሁሌ አዘጋጅቼ ነው የማስቀምጠው ምግብ መስራት ስፈልግ አውጥቼ ብቻ መጉጣጠም ነው ስራችንን በጣም ያቀልልናል ግዚያችንም በአግባቡ እንፍጠቀምበታለን ።❤❤❤
ሰላም ሜሊ ቆስጣ ጥብስ በአሳ እየሰራሁ ነዉ። ቆስጣ ጥብሱ ጉደኛ ነው ። አሳውን ከትቻለሁ።
ተባረኪ አጅሽ ይባረክ።
You don’t know how much I love you’re clean kitchen and pots and you’re omg ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👌
አሜን
Mashaa allah betam balemoyanesh
Rapini እንዴት ነው የምትሰሪው ጎመን አይነት ብዙውን ጊዜ ጣሊያኖች እና ግሪኮች ይመገቡታል በተረፈ መልካም ፆም ሱፍ አሰራር ስላሳየሽኝ ደስ ብሎኛል thanks my dearest sister stay blessed
ሚሊየ ፡ የኔቆንጆ ፡ ልዩ ፡ ነሽ ፡ ባለሙያ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡
Banch lkhe balmoy alywem❤❤❤❤
ሚሉ በስማም የምር አስቀናሽኝ እጅሽን ይባርከው የኔ ልዩ አንቺኮ የሁላችን ቅመምነሽ ሞያሽ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ ብዬሻለው ተባረኪ ምግቡም የተባረከ ይሁንልሽ ሰላም ቆዪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ እግዚአብሔር ይስጥሽ ዛሬ ገና ነዉ ያየሁሽ እኔ ጎመንም ሆነ ምስር በሳልሳ እንደሚሰራ አላወቀም ነበር ደግሞም ተልባ በበርበሬ ሞያ ነዉ ያስተማርሽን ተባረኪ ከእንግዲ ቤተኛ ነኝ❤❤❤
Hi betam goze nes des ylay
Sims Marta new ❤❤❤
ዋውውው ጎበዝ ነሽ በርቺ እናመስግናለን ❤
ሚሊ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
አሜን ሜሉዬ የኔ ባለሙያ እንኳን አብሮ ያደረሰን።❤❤❤🎉🎉
ሜሉ የኔ ሞክሼ please በኑግ ሚሰራ ነገር አሳየኝ
እንኮን አብሮ አደርሰን ሜሉየ ፆማችን ፀሎታችን ከደመና በላይ ያሳርግልን🙏🙏🙏
አሜን አስቱ
@@Mellyspicetv😊🙏
Good morning my dear I love your recipe yummy ! ! So sweet and fantastic texture thank so much ❤❤❤❤❤
በጣም ተጎዳሽ ግን በርቺ
Melo yane sehkore tebarki
Egesche ybarke kuntet yaksche. Balmoya🎉
I have no word for u. It looks yummy. God bless u.
Super Super I'll share it with my friends 😜 I LL show off to them.❤
Enkan abro adersen thank you for sharing ma sis ❤❤❤❤
Thank you for sharing!!
Waw you are amazing so fast very organized.❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን በሰላም አደረሰሽ ጥሩ ዘዴ ነው አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
Amen enkuan abro aderesen Melluye. Tebarekilegn tolo tolo asayin
Good job ❤❤❤❤❤
እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬዬዬ❤❤❤❤
አሜን ገንዬ
Nelly my best cook ever love love love it ❤️❤️🙏🙏🙏I will make it thanks again by the way very organize vid bless you
አሜን.እንኮን አብሮ.አድርስን.ብርቺ ❤
እኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
Melly Bella I'm learning a lot 🎉❤
በጣም እወድሻለሁ እኛ ብዙ ቤተሰብ ያለንስ
I was expecting zs video Thanks miluye.
Hope you enjoyed it!
❤❤❤❤Thankyou ሜሉ❤❤
እናቴንና ሀገሬን አስታወሽኝ ። በርግጥ እኔም ከእናቴ የወረስኩትን ሞያ በቤቴ እየሰራሁ ነው
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቸ
Thanks so much I love our food but, I don’t like kulete uff this is so good idea for the xhom I ama chefe in Australia our food is very hard time consuming 😂
❤
Ethiopian sun flower is better taste because I tried the one you used not same
ተልባ ዳርክ በሆነ ነገር ነው የሚቀመጠው light sensitive ነው
አረ ተይ አላውቅም ነበር በጣም ነው የማመሰግነው ሙያ ከጎረቤት ይሄ ነው
እባክሽ... ሜሉ... FONDANT ... ሰርተሽ አሳይን... እባክሽ..??? ተባረኪ።
ምራቄን ነው የዋጥኩት
አጠገብሽ በሆንኩ ያሰኘኝ
በጣም ወድጄዋለሁ
Melu yeselitin asayin
እሺ የኔ ውስ
ሜሊ ሽኮር ♥️
ሜሊ በርበሬ ቶሎ አይበስልልኝም አጭር መንገድ ካለሽ
የኔ ማር ስወድሽ እኮ
ክበሪልኝ የኔ ውድ
Selam mely yeligochi snack yemihon sirilin
ዉዴ ቁሌቱ በሮ ቤት ሲቀመጥ ጣእሙ አይኖረዉም በረዶ ስለሚሆን በረዶ ቤት ሲያስቀምጡ አይቸ ነዉ ዉዴ መልስሽን እጠብቃለሁ በተረፈ በርችይ
Yene valemoya
Endezih gelagiyin meluye.
ክበሪልኝ ውዴ
What happened your enjera? Looks my enjara brown back
👌😋❤️
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሜሉዬ እንዴት ነሽ ባለፈው ሱፋን ፈጭተሽ ነበር የቀቀልሽው
wyi mfchama letiopya entoche new sera yklelw sent zmne bmukcha tskyou
የዉጭ ሀገር ሱፊ እሲኪ ምክሪ
Gobeze berchi
❤❤❤❤❤😊
ይቅርታ እህቴ የሽምብራ ነጭ ዱቄት ለስልጆ አይሆንም እስቲ አይድያው ካለሽ ንገሪኝ አመሰግናለሁ ሁሉም ጥሩ ነው ያንቺ ዝግጅት
ሽንብራ ለስልጆ አይሆንም ባቄላ ነው ለስልጆ የሚሆነው ሎሚ ጨምረሽበት ግን ቆንጆ ቀዝቃዛ ቡጥጫ መስራት ትችያለሽ አሳይቻለሁ አሰራሩን ግዜ ሲኖትሽ እይው
Can you send me please the link of sufe places my sis thank you
ሜሉዬ ተልባ ተፈጭቶ መቀመጥ የለበትም ይላሉ ለምንድነው እናቶቻቸን ይጠቀሙ አልነበረም ወይ መለሽልኝ አደራ ከሳምንት በላይስ ቢቀመጥ ችግር አለው ወይ
ተወቅጦ ሳይሆን ተበጥብጦ ነው መቀመጥ የማይቻለው ይበላሻል በቶሎ ።ተወቅጦ ግን ፍርጅ ውስጥ ይቀመጣል ውጪ ግን ከሆነ ቃናውን ይቀይራል በቶሎ በተሉይ ሙቀት ካለ ከሳምንት በላይ ባይቀመጥ እላለሁ።
@@Mellyspicetv አሺ ሚሉዬ ተባረኪ🙏
❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Yene bale moya
የ ሴት ቁንጮ
ኧረ ይገና ጾም ነው
@@Fano775 ቀኑን እይው ከ 8ወር በፊት የተሰራ ነው
If you send me your address I can send you sufe.
I like the sunflower drink ❤