ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሁን አባቶቻችን ሽምግልና እየተላኩ የሚሄዱበት ነገር ነው ያልገባኝ መገኘት ያለባችሁ ቦታ አትገኙ ህዝብ ሲቸገር አትናገሩ ሁሉ ቀርቶብን የማይመለከታችሁ ቦታ ባትሄዱና ክብራችሁን ብትጠብቁ ምን አለበት
ምን አለበት? እባክችሁ ቅን አናስብ!
ምነው ቦታውን አይመጥኑም አይችሉም ማለት ነው መቼም ኦርቶዶክሶችን ማን ሊያሸማግል ፈለግሽ ጠማማ
እኔም ጭንቅ ይለኝል ቤተሰብ ቁጭ ብሎ አባቶች ቁመው ማየት እራሱ ይከብዳል ያው ባህል ነው ትልቅ ሰው ሲመጣ ብድግ ብለን ላደግን ይጨንቃል
I thought the same.
Keresachewè yemula keberunema behodeè shetewetale
ጳጳሳት በዚህ ነገር ባይገቡ ደስ ይለኛል❤❤❤❤
በጣም አይጊዜ ስንቱን አሳየን😢😢😢
Lamin gin ideza yalshu
በጣም ደስ የሚል ትዳራችው ያማረይሁን❤❤
ማህተብ እንኳን አላደረገችም ማህተብ እንኳን አላደረገችም ማህተብ እንኳን አላደረገችም
ማህተብ እንኳን አላደረገችም
Congratulations 🎈🎈🎈🎈
Sham, Sham, our holy fathers.
How many times?
የታረደው በግ በጣም አሳዝኖኛል።
😂y😂😂 arekaewese😂😂😂
@@selamyehuni8452 የኛ ሰፈር ልጅ ነው።'አቢይ' ነበር ስሙ።😥😥😥
@@selamyehuni8452 awo ylej yhanwe entwawek blChu ezibsch metachu mikdonay ke deha gare blu bder memelse yemaychlute ga gureja hulu demo twekjalesch ? Menore nwe wanawe degesu dehane lemaskenate be tedek yaltsebseb genzab deha alkeso gefejoch twe blau zerafi btsebochachun, ldeha yset le egzabhre yabder nwe ,Bande Laute habtame yemkonbet ager Bande lilite deha ymhonbet ager,, mderitu layi bzu yntuhan dem emba eychoh nwe yte nwe yalchute marse ,alsemachum alayachum? Kezekeze blu gabcha teru nwe dse ylale gen gzawen astwelu mengede ywedekuten argawei eytdeferu yemimotuten htanat demte hunu nag manesch bltera egzo blu egzo !ymiketlawe eymta yalwe gorfe saytergen neseha Maren ymibalbet gzaan nwe
ምን ይደረግ ተፈረደበታ
እኔ የምለው የሃይማኖት አባቶች ለምን ከነ ክብራችሁ አርፋችሁ አትቀመጡም? እናንተ አባቶች ወደ ጵጵስና ስትመጡ ንስሃ ገብታችኋል ምን ልሁን ብላችሁ ነው ዛሬ ተጋብተው ነገ ለሚፋቱ ሰዎች ሽምግልና የምትሄዱት? ነው ውይስ የሄዳችሁበት ቤት ሃብታሞች ናቸው? እንደዚህ ዓነት ቦታ መሄዳችሁ አግባብ ስላልሆነ አባቴ አርፈው ይቀመጡ ጵጵስናውን ከተቀበሉ በሃሏ ፊሽታ ቦታ አይሂድ እርሶ መገኘት የነበረቦት እርስ በርስ የሚዋጉትን ወንድማማቾችን ማስታረቅ ነው ሃገሪቷ ሰላም ከራቃት ቆየ ስለዚህ ማስታርቁ ላይ ይበርቱ ሕዝብ በርሃብ እና በጦርነት እያለቀ ነው ለእርሶ ግን አፈርኩ ይቅር ይበሎት ሽምግልና ድሮ ቀረ አሁን ወደሰርግ ተለውጧል
Ledeha bihon yihedalu, wede desasa gojo? If so then grear
እንደዘንድሮ ሽምግልናና ለቅሶ ቤት እንዲሁምሌላውም ቅጥያጣ ነገር አጣሁ።
እኔ ግን የሚገርመኝ ሽማግሌ ጠፍቶ ነዉ ጻጻሳቶ ች የሚሄድት ስንት የሚጎበኙት የሚጠይቁት የሚፀልዩለት ሰዉ እያለ ዉስኪ እንደ አንድ ነገር ክብር እየተሰጠዉ ተቆሞ የሚከፈትለት እረ ወዴት እየተሄደ ነዉ
dese ylale ytebark ytekedse aberam ysara yargelcheu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሀተብ ሳታደርጊ ❤❤ምነው
Ene yemilew keyet yemeta bahil new? Endi ayinet shimglina mindnew
የታለ ያንገታችሁ ማህተብ guys
የአንገታቹ መአተም የታለ
በአንገቱ መሀተቡን ያላሰረ ክርስትያን ግን ያሣዝና😢አባቶችስ እንደትናቱ የአንገታቹሁመሀተብ የታለ?ብለው መጠየቅ ስለማህተቡስ ማስተማር ስለምን አቃታቸው??😢
Funny
እውነት ግን እስካሁን ማህተብ ያደረገ አላየሁም ምንድነው
Dehawechune mane yageba😢😢 leschmegelen lserge lemelse 😢😢😢😢tadya wendu deha selgone lgagere eyfelge medfer😢😢😢 mekdonya hdachu bniyamen bterdude benfesem bsgam zelale machun basemarachu😢😢
ማእተብ የታለ
መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር በሰርግ ቤት ተገኝተው አይደል ታዲያ ጳጳሳት የእሱ አገልጋዮች በሰርግ ቤት ቢገኙ ምን ክፋት አለው በመረጣቸው መባረክ ተገኝቶ ነው! እርግጥ ነው በሞተው አላዛርም ቤት መገኘት አምላካቸውን ክርስቶስን መምሰል አለባቸው የእኛም አምላክ ነውና እኛም በአላዛር ቤት መገኘት አለብን ግን ጳጳሳትን በሰረግ ቤት እንዳይገኙ የሚል ህግ አለን?የተመረጡት የተጠሩላት ማህተሟ የታል? ሴቶቹ ሁሉ እንደ ውሻ ሰንሰለት አድርገው አይቻለው !? ለክርስቶስ የሆናቹበት የታተማቹበት ማህተቡስ የታለ?
ድሀ ቤት ግን አይሄዱም😂
Wey gud eza min lisru
አባቶች ጳጳሳት እናተ በክብር ስትቀመጡ አጂ ሽምግልና ከሆነ የንስአ አባታቸዉ ማለት እናተ ወክለዉ ቢኤዱ ይሻላል በቀር ይሻለል እናተ ቦታ አለቹ እነሱ በመጀመራ በወጪ ጨርስዉ እናተ የሚልኩ ለወሪ አዲመቻቸዉ ነዉ
ጳጳሳት ሽምግልና ባይሄዱ ኡነሱ ስንት አሳልፈው ለጨረሱት ነገ ለሚፋቱት ኡንዲህ አይነት ቦታ በተለይ ሽሙግልና ላይ ሰፈር ሰፈር ባይሄዱ ጥሩ ይመስለኛል
Btbla ekb ygermal kesochu demo men amtachew serchewn zengtwal
Mateb yaderge sew yelem
ማህተም ሳታደርጊ ምን ትመስላለች😮😮😮😮
ምነው በሀሉ ጠፋባችሁ እንዴ
እሄ እኮ ሽምግልና አይደለም ምነው ስረአትና ወግ አለ እኮ የሽምግልና እንደው ትልልቆቹ ወግና በአሉ ጠፋባችው እንዴ
በተበላ እቁብ ላይ ይሄ ሁሉ ሽማግሌ አይከብድም?
Kenate
@@MeazaChedoለምኑ ነው የሚቀናው ለእንጀራ ለወጡ
Enkuan dess yalachuh
ምን አይነት ዘመን ላይ ደርስን ❓እግዚኦ በጎቻቸውን የማይጠብቁ አባቶች በየድግሱ ይሮጣሉ ይቅር ይበላችሁ ቀለበት ሰርግ ጉድ ነው ዘንድሮ baby shower ነው የቀራችሁ❓😂😂
Ye shimgilna wag taffa inde🤔. Duro shimagille betuat edoo lijachu lelijachin tablo bunna tattito betyaferowun kemso ye lijitua abbat dammo ishi lemat wayim imbi le malet yegize kataro situn bazzi kani tamelisachu nu kelijachin gara ke lijituam inat gara tamkakren malsun innasawekachualen tablo nw shemagille yemmimalisut. Malsun lamawok lela kan sihedu tinish yaltegnane nagar betwust tazagajito shimagillewewochu beketero tamaliso yimetalu kazza lijachin lelijot settenal tabilo balto tatizo ye qalbat kan qataro yizo yihedlu. Kaza be ketoro lijum abbatum inna shimagillewochu edoo lelijitua lijuu kalabet yadergilital. Inna tilosh lebetesabua setto ye sargi kani tawwasino yelijitua betasab yekalabat kan yesafar sawu inna zamad azmad tatarto dagisso lijo yachattal kazza sarg dammo betayaze kan iddegisal. Indaz nw bahalachin. Ye zadiro ye shmiglinna bahali ketti indemetta gin girayaggabal.
በጣም ያሳፍራል እውነት ለምን ይሆን ግን አባቶቻችን እንዲ የሚያረጉት መገኘት በሌለባቸው ቦታ የሚገኙት እውነት አንቺ ኦርቶዶክስ ነሽ? መገለጫችን መሀተባችን ነው አንቺ ግን ለፎቶ መሰለኝ አባቶች ተላኩለት ለመባል ያማል አንቺ ምን ታረጊ መገኘት በማይገባቸው እየተገኙ ነው ሐይማኖታችን የምትወቀሰው ማስተዋል ይስጣቹ
ይሄ ከባህል ይውጣ ነው ድሳይልም
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
ጻጻስ ሽምግልና ይሄዳል እዴ እረ ተው ያለቦታቹህ አትገኙ ቦታቹህ ገዳማት ነው ይህን ግዜ ሽምግልና ተጨማለቃቹህ
Wife to be seems very controlling n haylegna. Thinks world revolves around her. This is the second time she acted that way. First was on IG during her baby shower menamen. Homie (husband), gudeh fella
Men like it
አሁን አባቶቻችን ሽምግልና እየተላኩ የሚሄዱበት ነገር ነው ያልገባኝ መገኘት ያለባችሁ ቦታ አትገኙ ህዝብ ሲቸገር አትናገሩ ሁሉ ቀርቶብን የማይመለከታችሁ ቦታ ባትሄዱና ክብራችሁን ብትጠብቁ ምን አለበት
ምን አለበት? እባክችሁ ቅን አናስብ!
ምነው ቦታውን አይመጥኑም አይችሉም ማለት ነው መቼም ኦርቶዶክሶችን ማን ሊያሸማግል ፈለግሽ ጠማማ
እኔም ጭንቅ ይለኝል ቤተሰብ ቁጭ ብሎ አባቶች ቁመው ማየት እራሱ ይከብዳል ያው ባህል ነው ትልቅ ሰው ሲመጣ ብድግ ብለን ላደግን ይጨንቃል
I thought the same.
Keresachewè yemula keberunema behodeè shetewetale
ጳጳሳት በዚህ ነገር ባይገቡ ደስ ይለኛል❤❤❤❤
በጣም አይጊዜ ስንቱን አሳየን😢😢😢
Lamin gin ideza yalshu
በጣም ደስ የሚል ትዳራችው ያማረይሁን❤❤
ማህተብ እንኳን አላደረገችም ማህተብ እንኳን አላደረገችም ማህተብ እንኳን አላደረገችም
ማህተብ እንኳን አላደረገችም
Congratulations 🎈🎈🎈🎈
Sham, Sham, our holy fathers.
How many times?
የታረደው በግ በጣም አሳዝኖኛል።
😂y😂😂 arekaewese😂😂😂
@@selamyehuni8452
የኛ ሰፈር ልጅ ነው።
'አቢይ' ነበር ስሙ።
😥😥😥
@@selamyehuni8452 awo ylej yhanwe entwawek blChu ezibsch metachu mikdonay ke deha gare blu bder memelse yemaychlute ga gureja hulu demo twekjalesch ? Menore nwe wanawe degesu dehane lemaskenate be tedek yaltsebseb genzab deha alkeso gefejoch twe blau zerafi btsebochachun, ldeha yset le egzabhre yabder nwe ,Bande Laute habtame yemkonbet ager Bande lilite deha ymhonbet ager,, mderitu layi bzu yntuhan dem emba eychoh nwe yte nwe yalchute marse ,alsemachum alayachum? Kezekeze blu gabcha teru nwe dse ylale gen gzawen astwelu mengede ywedekuten argawei eytdeferu yemimotuten htanat demte hunu nag manesch bltera egzo blu egzo !ymiketlawe eymta yalwe gorfe saytergen neseha Maren ymibalbet gzaan nwe
ምን ይደረግ ተፈረደበታ
እኔ የምለው የሃይማኖት አባቶች ለምን ከነ ክብራችሁ አርፋችሁ አትቀመጡም? እናንተ አባቶች ወደ ጵጵስና ስትመጡ ንስሃ ገብታችኋል ምን ልሁን ብላችሁ ነው ዛሬ ተጋብተው ነገ ለሚፋቱ ሰዎች ሽምግልና የምትሄዱት? ነው ውይስ የሄዳችሁበት ቤት ሃብታሞች ናቸው? እንደዚህ ዓነት ቦታ መሄዳችሁ አግባብ ስላልሆነ አባቴ አርፈው ይቀመጡ ጵጵስናውን ከተቀበሉ በሃሏ ፊሽታ ቦታ አይሂድ እርሶ መገኘት የነበረቦት እርስ በርስ የሚዋጉትን ወንድማማቾችን ማስታረቅ ነው ሃገሪቷ ሰላም ከራቃት ቆየ ስለዚህ ማስታርቁ ላይ ይበርቱ ሕዝብ በርሃብ እና በጦርነት እያለቀ ነው ለእርሶ ግን አፈርኩ ይቅር ይበሎት ሽምግልና ድሮ ቀረ አሁን ወደሰርግ ተለውጧል
Ledeha bihon yihedalu, wede desasa gojo? If so then grear
እንደዘንድሮ ሽምግልናና ለቅሶ ቤት እንዲሁምሌላውም ቅጥያጣ ነገር አጣሁ።
እኔ ግን የሚገርመኝ ሽማግሌ ጠፍቶ ነዉ ጻጻሳቶ ች የሚሄድት ስንት የሚጎበኙት የሚጠይቁት የሚፀልዩለት ሰዉ እያለ ዉስኪ እንደ አንድ ነገር ክብር እየተሰጠዉ ተቆሞ የሚከፈትለት እረ ወዴት እየተሄደ ነዉ
dese ylale ytebark ytekedse aberam ysara yargelcheu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሀተብ ሳታደርጊ ❤❤ምነው
Ene yemilew keyet yemeta bahil new? Endi ayinet shimglina mindnew
የታለ ያንገታችሁ ማህተብ guys
የአንገታቹ መአተም የታለ
በአንገቱ መሀተቡን ያላሰረ ክርስትያን ግን ያሣዝና😢አባቶችስ እንደትናቱ የአንገታቹሁ
መሀተብ የታለ?ብለው መጠየቅ ስለማህተቡስ ማስተማር ስለምን አቃታቸው??😢
Funny
እውነት ግን እስካሁን ማህተብ ያደረገ አላየሁም ምንድነው
Dehawechune mane yageba😢😢 leschmegelen lserge lemelse 😢😢😢😢tadya wendu deha selgone lgagere eyfelge medfer😢😢😢 mekdonya hdachu bniyamen bterdude benfesem bsgam zelale machun basemarachu😢😢
ማእተብ የታለ
መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር በሰርግ ቤት ተገኝተው አይደል ታዲያ ጳጳሳት የእሱ አገልጋዮች በሰርግ ቤት ቢገኙ ምን ክፋት አለው በመረጣቸው መባረክ ተገኝቶ ነው! እርግጥ ነው በሞተው አላዛርም ቤት መገኘት አምላካቸውን ክርስቶስን መምሰል አለባቸው የእኛም አምላክ ነውና እኛም በአላዛር ቤት መገኘት አለብን ግን ጳጳሳትን በሰረግ ቤት እንዳይገኙ የሚል ህግ አለን?
የተመረጡት የተጠሩላት ማህተሟ የታል? ሴቶቹ ሁሉ እንደ ውሻ ሰንሰለት አድርገው አይቻለው !? ለክርስቶስ የሆናቹበት የታተማቹበት ማህተቡስ የታለ?