Marriage doesn’t end up well when there’s too much show off…..this is common in Hollywood as well. Nevertheless it’s best for them to take their own ways than stick together and continue to be unhappy
enako koy yenesu mefatat mindnew endi sewun yamesew enate kerasachu tefatachu yele enda satan ymesl wera mames hufffffa bir new enda mefatat begna ager yawm bartist sebay achiiiiiiiiii
የሶስት ልጆች ወላጆች እንዳልኩ አድርጋችሁ ውሰዱልኝ 🙏🙏🙏
እኔ ማናቸውንም አላቅም የኢትዮጵያ አርቲሥቶችን ማወቅማ ማየትም መከተልም አይሻቸውም ጌታ አምለሤትና ቴዲያችንን እመብረሐን ትጠብቅልን በቀር የራሣቸው ጉዳይ ለልጆቻቸው ይኑሩ በጤና❤❤
ትዳሩ የፈረሰው እህቱ ምንም መጥፎ ብትሖንም በሜዲያ ወታ የተናገረች ጊዜ ነው 😢😢😢😢
እህቱ ራስዋ ትሆናለች ያፋታቻቸው፣
@@alem7474 ሊሖን ይችላል ወቶ መናገሩ ግን አላስፈላጊ ነበር
እሱ ከወደዳት እህት ምን አገባት ያልሆነ ጥርጣሬ ነው ነገሮች ሲከስቱ ትዳር ሊናጋ ይችላል
ልክ ነው ሚዲያ ላይ መውጣት አልነበረባትም እዚያው በቤተስብ መፍታት ይቻላል
@@alem7474በወሬ ትዳር አይፈታም ነገሮች ናቸው የሚያፋቱት
እግዚአብሔር ወደ ቀድሞው ፋቅራቸው ይመልሳቸው የልጆች አምላክ 🤲🤲🇪🇷
በእውነት በጣም ያሳዝናል አስር ዓመታትን በትዳር ያሳለፈሰው አስተሳሰብ አይጠበቅም ለልጆቻቸው ሲሉ ቢታረቁ ፀሎት እና ምኞቴነው ዳጊ ጥሩ እናት እንደሆንሽ አምናለው ድካምሽን ፈጣሪ ይቁጠርልሽ ይሄየፈተና ጊዜ አልፎ አብሮነታችሁ እንዲቀጥል ምኞቴነው ተከፈሏቸው ትዳር የሚያፈቱትን ፈጣሪ ይቅጣቸው
ዳጊና ቤቢ እድሜ ትርጉም አለው። ሶስተኛ ወገን ባታስገቡ ይመረጣል።በተለይ ለልጆቻችሁ ስትሉ ወደ ጥንታችሁ ፍቅር ተመለሱ። የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እንዳለው ጌታችን ይቅርታ ታላቅ ነውና ይህን መከራ በፅናት ተሻገሩት።ሁሉን ትታችሁ ልጆቻችሁን ያለፈ ፍቅራችሁን አስቡ።የመለያየትን ግንብ የሰይጣን ነውና አፍርሱ። የፍቅርን ግንብ በጌታ ገንቡ። ወደራሳችሁ ወደልጆቻችሁ ተመለሱ።የሰይጣን ጆሮ አይስማ።
በዚህ ሰአት የኢትዮጲያን ህዝብ የሚያስጨንቀው የነሱ መፋታት ወይም መጋባት ሳይሆን የአገራችን የሰላም ጉዳይ ነው እሺ በሰው ትዳር ባንገባ ትያለሽ እንዴ ገብተሽ ከፈተፈተሽ በኋላ ትገርሚያለሽ ልጆቻቸው 3 ሆነው እያለ 4 ትይናለሽ ምን አርጉ ነው የምትይን በፈጣሪ ተምታቶብሽ አታምታችብን ተአማኒነት ያለው መረጃ ለማቅረብ ሞክሪ
ልጆቻቸዉ ይጎዳሉ ቢሰማሙ በጣም ጥሩ ነበር ምነዉ ሰይጣን መሃላቸዉ ገባ
ዳጌ እና ቤቢ ከእናንተ በላይ የሚተዋወቅና እግዝአብሄርን የሚፈራ የለም ስው እንዲፈርድ አታድርጉ ፈረጅ እግዝአብሄር ነው ስለሆነም እግዝአብሄር ፍችን ይጠላል ልጆቻችሁን ተመልከቱ ለየ ትኛው ጊዜ ነው አስተዋዮች ሁኑ ይህ የጠላት ስራ ነው አስተውሉ እግዝአብሄርን ፍሩ ልጆቻችሁን አስቡ ስህተት እንኮን ቢኖር ለልጆ ቻቹህ ስትሉ ይቅር ተባባሉ ይህ የስይጣን ስራ ነው ሶስት ጋብቻ ሊያፈርስ የተነሳ ውዶች እባካቹህ ልጆቻችሁን ተመልከቱ ስለ ጌታ
ዳጊዬ እናቤቢዬ እባካችሁ በእ/ር ስሥም ማንም ሳይሰማ ይቅር ለግዚሐቤር ተባ ባሉ ከድሬድዋ ሱራፌል ነኝ ።
😮😮😮 ባለጌ ነው የስራውን ይስጠው ቢያንስ ለልጆቹ መጠንቀ ቅ ነበረበት መሔድ ከፈለገ በዚህ መልኩ አልነበረም😮😮😮
hulunem yemiyawekem egziabher newe lewere anechekul eseki lebona yeseten
ዳጊዬ በርቺ አይዞን አንቺ እኮ ወርቅ ነሽ በእድሜሽም ከሱ በጣም በእድሜ ታንሻለሽ ቢንከባከብሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን ከማገጠብሽ ውሻ አፈር ትብላ ብለሽ ፈታ ዘና በይልኝ ውዴ እንዳትጨነቂ የእኔ ውድ ከጎንሽ ነን
yemanawekewen banezebarek teru newe hulunem yemiyawekew fetari becha newe
ውሸት ይሁን በጣም ነው የምታምሩት ልጆቻችሁ ስትሉ
ጡሩምባ !!በዓለም ላይ የሌለ ነገር አልተፈጠረም አድሎዋዊም ነሽ።
ምናለ ባይፋቱ ልጆቻቸውን በፍቅር ቢያሳድጉ!! ያሳዝናል ልክስክስ ነው የሽማግሌ ቅሌታም
ሳምሶን[ቤቢ]የተባለው እርኩስ ሰው የዛሬ ሁለት ትኩል ዓመታት በከሚሴ ከአረመኔ የአብይ ሠራዊት ጋር ዘምቶ ንጹሀን ሰዎች ከመኪና እያወረዱ ሲረሽንዋቸው እሱም ተካፋይ ነበር ይህ አረመኔ ሰው ክፋቱ በሚስቱም ላይ መማገጡ የእርኩስ መንፈስ ልዑክ መሆኑን በግልጽ ያሳያል::
ወንድና መንገድ አሉ 🤔
ምከሩልኝ ዋጋ ከፍለሽ win አድርጊ ትዳርሽን ታደጊ. not for yourself or himself but for the sake of your Kids. ያለሐጢያታቸው ልጆቻችሁን ዋጋ አታስከፍሉ.
Yker yblachhu fichi amarach aydelem.
Yendegen Amlak fiker ystachhu.
❤❤❤❤
እባካችሁ ሰው ከወለደ ወዲህ መለያየት የለበትም ይቅርታ ተጠያየቁ እና ትድራችውን ቀጥሉ በኃላ ነው የምታዜኑት አትፋቱ ነው የምለው ፀብ የሰይጣን ነው እባካችሁ አትለያዬ
Normal ነው ኑሮዬ ፎርጅድ ነው
ምን ነገርሺን ሙኞትሽ ብቻ ነው የገለፅሺው ቤቢ ገዳይ ነው ዘመቻ ምኒሊክ ባገኝው ወይም ሌሎች ትግራዎት እና የ ኦሮሞ ልጆች ቤቢ ስታገኙት በተቻለ መጠን ዋጋውን ሊሰጠው ይገባል
egzio meharene lebona yeseten telacha lemanem alebege
ያሳዝናል 😮 የዚህ አለም ህይወት !! እግዚአብሔርን ያለመፍራት ህይወት ዳጊ ወደልጅነትሽ ትምህርት ተመለሺ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል !! አለም ውሸታም ናት !! እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃችሁ 🙏🏾
Anchi Besen Tidar minagebash⁉️
Betam Tera sew nesh 🪳
😢😢😢😢😢❤❤🎉
ቤቢ ምንም አገት አያስደፋዉም ምን ተገኝቶበታል ማንን እደሆን ታቃላችሁ ወረኞች
Andu lje kanchi new wergya 😂
ባይለያዩ ደስ ይለኝ ነበር ካልሽ ምን አሽቀዳድሞ አወሻከተሽ ወሽካታ ሁላ🥶🥶🥶😡😡😳😳🤯🤯
ስንት. እሚያሳዝንና እሚያሳስብ ጉዳይ አለ. ስንት አስቸኳይ ነገር አለ. በአሁኑ ሰአት. ይገርማል ይች ዥንጀሮ የመሰለች. ልጅ ታሪክ ስንት ጊዜ. እንየው. ባታወሩት.
እኔ በጣም እና ማሕበሪያ ምዲያ ላይ ያላችሁ ሰዎች እነሱ ተጋቡ ተፋቱ ምን አገባን እነሱ ናቸዉ የተግባቡት ወደ ትዳርም ሲመጡ አሁን. እንዲ ነዉ እንዳ የምትሉት አንዳችሁም አልነበራችሁም እነሱ እና. እግዚያቤሔር ነዉ የነበረዉ ግን ከሁሉም የሚያሳስበን ሰላማችን ነዉ ሁሉም ሰላም ሲኖር ነዉ
የምን ጨዋ ነው ቤቢ ማለት ገዳይ መሆኑ ተናገሪ እንጂ ውሸታም ጨፍጫፊ መሆኑም ንገረኝ እንጂ
lehulachenem masetewalun fetari yesten telacha lemanem alebegem wedemie
ቤቢ ምነው ድንግል ማርያም ታስታርቃችሁ
ምን አይነት ሰው ነሽ ምናለ ሰለራስሽ ሄወት በትጨነቂ እዛብሄር ይድረስልሽ ይቅር ይበልሽ ወሪኛ😅
በይቅርታ ፍቱት የእናንተ ትዳር ለሌሎች አስተማሪ ነውና።
ምን አገባን እኛ የሰው ህይወት ውስጥ መፈትፈት ስለራሳችን ማወቅ አለበት ስለሰው መቀባጠር ይሰለቻል
ቄስንና የሀይማኖት መሪውችን በደነዚ ቅሌቶች ምሳሌ ባትሰጪ ጥሩ ነው
እሺ 🙏🙏
ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል በኮሬ ነጌኛ ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህቡድን የመኪ ናሹፌሮችን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ በቀን 230 ሰው ይሞታል ወጣት የተማረ አምራች በአማራ በግፍ እየሞተ ነው በትግራይ አፋር ሱማሌ ደብቡ በግፍ እየታፈሰ ነውታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
Marriage doesn’t end up well when there’s too much show off…..this is common in Hollywood as well. Nevertheless it’s best for them to take their own ways than stick together and continue to be unhappy
Egzihaber endegena betachewen be yekerta yadesal. Lejochachewen Gena yederalu yekulalu . Ye yekereta ❤ yestachu. Yesew were atesemu .
አሰላማልኩምራህመትላህወበሰካቱ ሰብመልሸ ❤❤❤😂😂😂
አሁን አንቺ ምን እየሰራሽ ነው እያጨበጨብሽ ነው አሁን ትክከለኛ መሆኑን ለማረጋገጥና ለማወቅ ለምን ሁለቱንም አታቀርቢም ጠይቀሽው እምቢ ስላለሽ ነው አውቃለሁ
እሱ አዲስ አበባ ነው እንዴ ያለው? ኧረ አገሩ!!!
እናንተ እራሳችሁ አፋቺ ሇናችሀል ማሰረጃ አጊንተናል ምናምን እያለችሁ
አገራች፡በችግር፡ላይ፡ትገኛለች፡እናንተ፡ሰለሁለት፡ባለትዳር፡ታወራለችው፡፡በቃ፡ሌላወሬ፡የላችሁም፡፡
የ3 ልጆች ወላጆች ናችው
እግዛብሄር የስራችሁን ሠጣችሁ
ወዳቸዉ ከሆንሽ ይህ መልካም ዜና አይደለም ።ለምን መዘገቡ አስፈላጊ ሆነ ? እንዲያውም አንቺ አዛኝ ቅቤ አንጓች ነሽ።ከዚህ ዘገባ የምታገኝዉ ጥቅም በቀረብሽ ይሻል ነበር።
ewenet newe yehe enegera kehone yeker sera tefabachew yesewen tedare mabetabete mene tekem alewe
Minagebash ere tewuachewu anichi muaritegna nesh wore alebish lanichi😂 yadirigewu
Egziabher lelijochachihu sil yastarqachihu
በላያ ላይ ባልጋል እሳ ጠንካራ ናት እንደውም ለውጣን ታያላችሁ
እረይዘገንናልበናታችሁበፈጠራችሁልጆቻችሁንእዩቤቢተመለስለአንዲትአሜሪካላለችሴትብለህቤተሰብህንአትካድተስማሙዳጊምስተትካለብሽእግዚሃብሄርነውእሚያውቀውእናንተእራሳችሁአስተካክሉትአትለያዩልጆቻችሁንእዩ
ጋዜጠኛዋ አሁን የሰው የህይወት ታሪክ ለባለታሪኮቹ ብትተይው ጉዳዩ በህግ ከተያዘ ህግ የሚለውን ይበል አሁን የሰው ታሪክ ምን ያስምራል ወይስ የምታቀርቢው አጣሽ ደሞ አንገት የሚያስደፋ ምናምን ትያለሽ እነሱ ታዋቂ ስለሆኑ እንጂ አረ ስንት አለ ልታሸማቂቂያቸው አትሞክሪ ለማንኛውም እህል ውሃ ከላይ ነው ።
አረ ልጆቻቸው ሶስት ናቸው ኦ ምነው ፣
ጡሩንባ ላም ምን ትፈተፍቻለሽ?
በሰው ትዳር ምን አገባቹህ ቢፉቱ ባይፋቱ የግለሰብ ጉዳይ የይቱዩብ መሸቀያ ማድረግ ያሳዝናል
ewenet belehale wendemie sewe yerasun nuro lemen endemayenore yegeremeghale becha fetari becha asetewaye lebona yesten
atamuki anchina meselochishim estigaletu enji sinte magitachuwal balegewoch
ደነዝጋዜጠኛሀይማኖታችንቄስየልሸውንአቁሚ! ጥንብ!!!
😭😭😭😭😭😭😭😭
You look very happy
He is so stupid omg there is no way she can get back with him dan he is a dog I am sad way can you correct they have 3 kids 😔
ስንቶቹ ይፋቱ የለም እንደ ምን አዲስ ነገር አደረገው ።its not a big deal
አንቺ የምታወሪውን አታውቂም የት ቦታነው ቄስ ትዳረሐን ሲፈታ ያየሺው ስም አታጥፊ
አንቺው እራስሽ ከውርተ + ጨረሻሻ ው እኮ እራሷ ያወራችውን ለምን አታሰሚ ም
ጨዋው ስው ይቅርና ቄሶችም??? የገባው ካለ
ጨዋ ማለት በተለያዩ አካባቢዎች የሀይማኖት አገልጋይ ያልሆነ ማለት ነው። አባትሽ "ጨዋ ነው ወይስ ቄስ?" ይባላል።
@@ethiopianartistfans አባቴ ቄስ ነው በጣም ጭዋ ነው ነፍሱን ይማር ግን ምታወዳድሩትን እወቁ እባካችሁ ያንን ሳናወራው ማለፍ ይቻላል
ስት የሚያሳስበን አለ ሸቅሉ
,ይታረቃሉ ምን ችግር አለ
አያገባችሁም። የሰው ትዳር አትበጥብጡ
ምቀኞች ይሄ ሁሉ ወሬ ባልና ሚስት ለማፋታት ስለራስሽ አውሪ ምን አገባሽ የምትፈተፍቺው
እናንተ አነፍናፊዎች ምን አለ በሰው ሕይወት ውስጥ ገብታቹ የሰውን ገበና በአደባባይ የምታሰጡ የምታጋግሉ ሰው ዋሽቶ ያስታርቃል እንጂ ያጤላልን አውቃቹና ሰልጥናቹ ሞታችኀል ቢያንስ ፍርድቤቱ መክሮ ገስፆ መልሶ ኩም ባደረጋቹ
ባታወራ ጥሩ ነበር ግን እሱም ባለጌ ነው ቆሽሻ ነው
ቱልቱላ
enako koy yenesu mefatat mindnew endi sewun yamesew enate kerasachu tefatachu yele enda satan ymesl wera mames hufffffa bir new enda mefatat begna ager yawm bartist sebay achiiiiiiiiii
ፈተፈትሽው በጣም
ለወሬ ሰትቸኩይ ውሸታም ነገር ነሸ
ቄስ አይፋትም ስም አታጥፋ
በርች አይዞሽ ሀይማኖት ስላለሽ ነው ትዳርሽን አክብረሽ የኖርሽው እንደውም ባንች ከበረ እንዴት እንዳገባሽው በጣም ነው የገረመኝ ሰው ሰው እንዲሸት ያረግሽው አንችው ነሸ በጸሎት በርች ጠላት አይተኛም ይሄን ያልኩበት ምክንያት ሰላለፈው በመጠኑም ቢሆንታሪኩን አቀዋለሁ ይሄ ሻጋታ ጥርስ ቀረ መጣ
ኣፈር ይብላ ቆሻሻ የሱን ፊልም እንዳያይ ሰው
እሶ የጻፋችው አደለም ወሬኛ ጥሩ አቀናባረሻል ወሬኛ
የሷ ነው።ገብተህ/ሽ እይው
@@ethiopianartistfans you are so disgusting 🤮 talking about them bullshit shut up 🤐 Mo one ☝️ is Believe you shut the F up
ምን አገባችሁ ወረኛ
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ለማንም አርእያም ሊሆኑ አይችሉም። tgere're few exceptional s
እረ ወደትዴራቹ ተመለሱ እግዚአብሔር ፍቺን ይቃወማል
Yasazenal
Ye endegena Amlak yemelsachew😢😢😢
በሰው ትዳር ምን አገባቹህ ቢፉቱ ባይፋቱ የግለሰብ ጉዳይ የይቱዩብ መሸቀያ ማድረግ ያሳዝናል