🚩 አባ ዩራኒየም በጎንደር ሙስሊሞች ላይ የሚያካሂዱት የጥላቻ ቅስቀሳ | ሰሚ ያጣው የእንፍራንዝ ሙስሊሞች ፍዳ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 339

  • @TekbirMedia
    @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา +20

    💰 የሚዲያ ሥራዎቼን ለማገዝ 👇
    .
    🚩 Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
    🚩 Acc NO: 1000501689247

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 วันที่ผ่านมา

      ፖለቲካና አንዳንድ የክርስትና እምነት መሪዎች ይዋሻሉ።

  • @Hawa-q4w
    @Hawa-q4w 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያአላህ የሙስሊሙን ጉዳይ አደራ ከመጥፎ ነገር ጠብቀን አሚን 🤲

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125 วันที่ผ่านมา +26

    ሙስሊሙ አንድ ሆኖ መፍትሄ መፈለግ አለብን በርታ ❤❤❤

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา +2

      In sha Allah!

  • @kemalmohammed9587
    @kemalmohammed9587 วันที่ผ่านมา +15

    ከመጅሊሱ ይልቅ ለኢ/ያ ሙስሊሞች አንተ ትሻለናለህ ወንድሜ አላህ ከጠላቶችህ ይጠብቅህ ወንድሜ!!!!!

  • @arsu1429
    @arsu1429 วันที่ผ่านมา +21

    ይድረስ አማራ ነን ፋኖ ነን
    ለሚሉ ወሎየወች እና ራያወች

    • @alwanoumer5023
      @alwanoumer5023 วันที่ผ่านมา

      Ye wollo Muslim amaranetu eyasteqavhew new ,,yehem be tibq made Albert.! Yaa Allah irdachew.

  • @yxgygfg1095
    @yxgygfg1095 วันที่ผ่านมา +13

    የኣኩሱምና የጎንደር ካፊሮች ለሙስሊም ያላቸው ጥላቻ ይለያል ኣሏህ ይፍረዳቸው

  • @mensurkassim4556
    @mensurkassim4556 วันที่ผ่านมา +16

    አሰወወ ወንድም ይስሀቅ አላህ እድሜ ጤና ይሰጥህ የምታደርሳቸው መልእክቶች ወቅታዊና ሙስሊሙ ን ምን ላይ እንዳለ የሚያሰዩ ናቸው አላህ ይጠብቅህ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Jezakellahu Kheyren!

  • @HilwaHilwa-l8z
    @HilwaHilwa-l8z วันที่ผ่านมา +14

    ሙስሊም ለማንም ስጋት ሆኖ አያውቅም ኢስላም ሁሌም ሰላም ነው ሙስሊም ጥፋትም ክፋትም የሌለበት አማኝ ነው አላህ ግን ፍርዱን ይስጥ

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 วันที่ผ่านมา +7

    እይታህ ያስደንቃል ግን የአማራ ክልል ሙስሊሞች ከጥቂቶች በስተቀር አይረዱትም። ለእኛ የተመኙትን ተንኮል ለራሳቸው ያድርግላቸው
    በርታ ወንድሜ

  • @ሚፍየአላህባረያ
    @ሚፍየአላህባረያ วันที่ผ่านมา +35

    ለንደዚህ አይነት የዘቀጠ ሰው ክብር አያስፈልግም፡፡የሚገርመው አላህ እኮ ካፊሮች የነሱን መንገድ እስከምንከተል ለኛ እንደማይተኙ እኮ ነግሮናል እኛ አንሰማ ብለን ነው እንጂ:::፡እንንቃ !!!!!

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j วันที่ผ่านมา +9

    እኔ የሚገርመኝ እኛ ሙስሊሞች ሁሌም ፍትህ እያልን እንኑር በቃ ያሳዝናል ለምን ወጣቱ ቅጠል እይበላ ጊዜዉን ከሚባክን ለምን አይደራጅም እነሱም ሰው እኛም ሰው አሁን ጊዜ መብትህን በጉልበት እንጅ በፍትህ አታገኘውም

  • @MahmudMahamedzaine
    @MahmudMahamedzaine วันที่ผ่านมา +7

    እኔ ትግሬ እስላም ነኝ የነበረ ሰብአዊ ረገጣ ከ40አመት በፊት አዉቀዋሎህ
    በዛ ግዜ መሳሪያ የሚያመርቱ አወሮፖዉያን ነበሩ
    ከዛ የሚመጣዉ ለክርስቲያኖች እጅ ነበር
    ለምሳሌ ችኰዝ ችኰዝላፕያ. በልጅም እስራኤል ወዘተ ነበርበመሳራያ ነበር ያንበረከኩን
    በ15አመቴ መሳሪያ እንደ እነሱ መያዝ አለብኝ ብዬ ያዝኩኝ
    ከታጠቅኩኝ በሃላ ልዪ ክብር አገኘሁኝ የተበደለ ሰዉ ጣልቃ መግባት ኑር ልኑር ነዉ መልሴ

  • @Suleymanyenus-v7j
    @Suleymanyenus-v7j วันที่ผ่านมา +11

    ኢስሀቅ ዛሬ በእንራንዙ ጉዳይ ያነሳሀዉ ነገር ወሳኝ ነዉ ከዛ አካባቢ ያሉ ሙስሊሞች ጉዳይ እለትተለት እየተባባሰ እየሄደ ነዉ የመጣዉ የግድ ሲሰቃዩ የሚያሳይ ቪዲዮ መታየት አለበት ብየ አላምንም አይዞህ የሙስሊሞች ድምጽ

  • @gjggmhj-zr5vp
    @gjggmhj-zr5vp วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ፍትህ ለሙስሊሙ ህዝብ ዱአ አድርጉልን ሀገራችን ያርብ

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t วันที่ผ่านมา +8

    ጠባቂነት በአሏህ በቃ።
    በእምነት ወለድ ድፍረት ጥላቻን እንመ ክት።ሐቅ ይዘን አናቀርቅር።ቀጥ እና ቀና ብለን እንራመድ።

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade วันที่ผ่านมา +4

    የዛ አካባቢ ሙስሊሞች አንድነት ይፍጠሩ አንድ ይሁኑ ያዛዝናል ጅግጅጋ የሚኖሩትን ማሸማቀቅ ልብ ያለዉ ልብ ይግዛ 🤔🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @berekasurur9293
    @berekasurur9293 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምታነሳችውን ነጥቦች በጣም ወሳኝ ናቸው በርታ

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w วันที่ผ่านมา +13

    እኛማ ተሠቃየን ወላሂ ባለፈዉ ወዲሞን አግተወት አልሀምዱሊላ በገንዘብ ተለቀቀ ፍኖኮ ሙሥሊም መልናቸዉ ምሥሊም ወድሞቻችን እራሡ አሉ ፍኖ የሆኑ መቸነወየሚገባቸዉ

  • @muhammedmuhammed5484
    @muhammedmuhammed5484 วันที่ผ่านมา +2

    Amazing explanation with best wisdom I like the way you analyze the whole muslim situation in Gondar. May Allah be with you jzk.

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @NuraaliNura-r3p
    @NuraaliNura-r3p วันที่ผ่านมา +4

    اللهم اعز الاسلام والمسلمين

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @noryahussin7327
    @noryahussin7327 วันที่ผ่านมา +6

    አላህ የግዝክ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 วันที่ผ่านมา +5

    Jazaka Allah.

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      ወኢያኩም

  • @kedirabdulkadir208
    @kedirabdulkadir208 วันที่ผ่านมา +1

    جزك الله خير

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      ወኢያኩም

  • @MewdedMebruk
    @MewdedMebruk วันที่ผ่านมา +3

    ብርትህ

  • @umasam6820
    @umasam6820 วันที่ผ่านมา +5

    Subhan Allah betam yazazinalu betam yasafiralu

  • @ethiohabesha3457
    @ethiohabesha3457 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Jezakellahu Kheyren! Thank you for your support.

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา +4

    እውነተኛ እስላሞች የአባቴ ወገኖች፤ እውነተኛ ኦርቶዶክሶች የእናቴ ዘመዶች የእኔ የቅርብ ወገኖች ወንጌላውያን እንደ ጥንቱ ተፋቀሩ! በጋራ ጽንፈኛ ኃይማኖተኞች የጂኒ አሽከሮችን፤ በሰላም በፍቅር ተግሳጽ ምከሯቸው!

  • @amyabdu
    @amyabdu วันที่ผ่านมา +10

    በጎንደር አካባቢ ሙስሊሞች ላይ እየተደረገ ያለው ግፍና በደል በጣም በዝቷል 😢😢😢
    የአካባቢው ሙስሊም ነዋሪ መብቱን ለማስከበር ድምፁን ለማሰማት መሸማቀቅ የለበትም። በተለይ ደግሞ ቤተክርስቲያንን ሽፋን በማድረግ አብሮ የኖረ አብሮ የበላን የሀገሩን ነዋሪ ሰላማዊ ሙስሊም ግፍ እና ግድያ ዘረፋ እንዲሁም ማፈናቀልና ማገት መቆም አለበት ።እባካችሁ ይህ ግፍ ለሁሉም አይጠቅምም ሀገርን ያፈርሳልና ይህን ቅስቀሳ የምታደርጉ የቤተክርስቲያን ሰወች እባካችሁ አስተውሉ ።😢😢😢😢

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      👍

    • @abtd3861
      @abtd3861 วันที่ผ่านมา

      ለማን ነው እዚህ ጋር መጥተህ ምትፅፈው?? ማንንስ ነው አብሮ ሲበላ የነበረ ማህበረሰብ ብለህ የገለፅከው?? የሚድያ መስፋፋት በግላጭ አወጣባቸው እንጂ ድሮውንም የቻሉትን ያህል ሲያጠቁ ነው የነበረው!!! ዳሩ ግን እንዳንተ ዓይነት ለማኝ እይገባውም.. ሰላም እና ፍትህ በልመና የሚመጣ የሚመስለው ቢነግሩት ቀርቶ ቢገድሉት የማይገባው የቁም ሬሳ!!!

  • @HilwaHilwa-l8z
    @HilwaHilwa-l8z วันที่ผ่านมา +5

    እንደው ያረበል አለሚን በዚህ የቀጠፈቀትን ምላሱ አላህ ይሰረው ጋዘጠኞቹም ቢሆኑም የሀገር ጠላት የሙስለም ጥላቻ ያለባቸው ጦርነት ናፋቂዎች ሀገር ሰላም ሲሆን የሚያማቸው ሙያቸውን የላከበሩ ደነዞች ናቸው

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 วันที่ผ่านมา +16

    የሙስሊሙ የመጨረሻ መፍትሄዉ ትግል ዉስጥ መግባት ነዉ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi วันที่ผ่านมา +7

    የአይሁድ ዝርያ ያላቸው ጽንፈኞች ሀገር ሲያሸብሩ ዝም ብሎ ማየት ያሳዝናል

  • @FetiyaNesredin
    @FetiyaNesredin วันที่ผ่านมา +3

    ያረብ አላህ ይጠብቅህ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @fatimanoor5187
    @fatimanoor5187 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤ወላህ ሳህ ዘመደቸ ከቤት መወጣት አለቻሉመ

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 วันที่ผ่านมา +4

    በአለም ላይ በፍጥነት እያደገ ያለ እምነት እሥልምና ነው ጊዜዉ ሣያልፍባቹ ንቁ እሥልምናን ተከተሉ የዘላለም ሠኬት ትጎናጸፋላቹ እሥልምናን የሚያሥቆም ምንም ምድራዊ ሀይል የለም አሁን ኧደዉ የነጭ ሠለምቴ አዉሮፖ ሙሉ እየገባ ነዉ ደሥ ይላል በርቱ ።

  • @umuaymen9786
    @umuaymen9786 วันที่ผ่านมา +2

    ሐስቡንአላህ ወኒእመልወኪል

  • @NeimaOumer-p3h
    @NeimaOumer-p3h วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛክ አላ ከይር

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      ወኢያኩም

  • @ahmednaser2960
    @ahmednaser2960 วันที่ผ่านมา +4

    Waleykum selam werahmetulahi webrekatu

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim วันที่ผ่านมา +3

    ግን የሙስሊም ወጣቶች ለምን አይደራጁም የቁጥር ችግር የለብንም አልሃምዱሊላህ ለምን ዝምታን እንደመረጡ አልገባኝም እነሱ እኛን በዘር እያባሉ እነሱ ስራቸዉን ይሰራሉ ኢንሻ አላህ በቆፈሯት ጉድጓል ይገቧታል

  • @MahmudMahamedzaine
    @MahmudMahamedzaine วันที่ผ่านมา +4

    መፍራት ለምን እንደ ሚጠቅም አላቅም
    ምክንያቱ አላህ የፈጠረህን በዚች ዱንያ የምትኖርበት
    ቀን ፁፎታል እስካለህ አላህ ያዘዘህን ስራ አላህፍራ ሰዉ መፍራት ግን አይገባም

  • @JemaludinMudesir-b7o
    @JemaludinMudesir-b7o วันที่ผ่านมา +2

    አላህ የጁን ይስጠዉ የሙስሊሙ አንድነት መጠንከር አለበት

  • @fatiyaabdela3411
    @fatiyaabdela3411 วันที่ผ่านมา +2

    ያአላህ አልደረስንባቼው ምነው ቢተውን ተቃጠልን እኮ ምነው አላሂዬ ፍርድህ ራቀብን

  • @Nejashi_Ethiopia
    @Nejashi_Ethiopia วันที่ผ่านมา +3

    keep going bro! May Allah reward your deed!

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา +1

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @KedirAbdu-g3l
    @KedirAbdu-g3l วันที่ผ่านมา +7

    አ ወ ወ ወንድም ኢስሀቅ እንዴየትነህ አላህ ይጠብቅህ የጎንደር ሙስሌም ኢትዮ ፍሌስጤም ማለት ናቸዉ ሰዉየ የለቸዉም ድምፅ እንሁን አቸዉ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      In sha Allah!

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i วันที่ผ่านมา +2

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበረ ካቱ

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 วันที่ผ่านมา +2

    Jezahkellah ahi Allah yetebkeke

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
    @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ วันที่ผ่านมา +5

    እኒህ ፈላሻወች እደት ጠገቡ አላህ ያጥፋችሁ የተረገማችሁ ፀረ ሰላም ፀረ ሙስሊም ሙስሊሙ ንቃ ፋኖ ሙስሊም ጠል ሽፋታ ናቸው ወላሂ አመን ዝም ተባላችሁ ዘድሮም ጀመራችሁ ወላሂ የወሎ ሰው በሽቆታን አምናም ተማልደው ነው የቀሩት ነቅንቅ ተነስቶ ነበር አሁንስ እሚግደው ነገር የለም ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌☝☝☝💪💪💪💪✅✅✅✅

    • @dawityontandawit4249
      @dawityontandawit4249 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እምነትህ እንዳይሰደብ ሌላ እምነት አክብር አንተ በቀደድከው ቅር አትሰኝ እናንተ የዛ የደፋሪው መሃመድ አምላኪዎች ተረጋጉ

  • @zubeyerebrahim5093
    @zubeyerebrahim5093 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም ወአለይኩም ሀቅ ነዉ ❤❤❤

  • @Gashmohammed-z2r
    @Gashmohammed-z2r วันที่ผ่านมา

    አይዞህ በርታ አላህ ያግዝህ።

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i วันที่ผ่านมา +1

    በጠል አላህ ይጠብ ቅህ

  • @JemaludinMudesir-b7o
    @JemaludinMudesir-b7o วันที่ผ่านมา +3

    አሁንም ድረስ በተለይ ፋኖ የሚባለዉ ወሮ በላ ቡድን የአፄዎችን አስተሳሰብ ማንገስ ይፈልጋሉ ያ ዘመን አልፎበታል

  • @kedirseid786
    @kedirseid786 วันที่ผ่านมา +2

    Masha'Allah Jezakellah Brother Isaac You are doing a great job. Gondar muslim's case should get adequate media coverage

  • @BehjaMuzefa
    @BehjaMuzefa วันที่ผ่านมา +1

    አላህ በሙስሊም ላይ የሚደረግ ግፍ የመጨረሻ ያድርገው

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @SalehHassen-b2d
    @SalehHassen-b2d วันที่ผ่านมา +1

    አቀራረቡ በጣም በጣም ጠቃሚ ነዉ።በመረጃ ነዉ።እኛ እንደዚህ ተደፍተን እያለን በጎንደር በትግራይ እስላም ጠል ዉሸት እየነዙ አገር አገራችን ሰላም እንዳትሆን ነዉ።እኜ መበርታት አለብን።እንደዚህ የተጣራ ኢንፎርመሽን ማድረግህን አመሰግናለሁ።
    አምታቺ ነዉ ሰዊየዉ።ሆዳም ነዉ።ፎጋሪ ነዉ።ቆብ ስላደረገ አይደለም
    ቀጣፊ ነዉ። ነዉረኞች ናቸዉ ።

  • @mohammedhayat7522
    @mohammedhayat7522 วันที่ผ่านมา +2

    Allah

  • @MaxWax-g6b
    @MaxWax-g6b วันที่ผ่านมา +6

    ለንዴና ለመጨረሸ የኢመም አህማድ ተርክ ከልደገምን ሊንከበበር አንችልም

  • @jemalmohammed2205
    @jemalmohammed2205 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽር አላህ ይርዳህ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi วันที่ผ่านมา +3

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 วันที่ผ่านมา +4

    ያረብ አው ልክነው በጓንደር በጣም በዙ የታፈነ ችግር ነወ ያለው እገታው ዝርፊያው አረ በጣም፡ብዙ፡

  • @abuchu2824
    @abuchu2824 วันที่ผ่านมา +1

    Allah bless you !

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @Hawa-q4w
    @Hawa-q4w 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቀልባቸዉ ጥበት መሬት በስፋቷ ጠበበቻቸዉ ይሄም የኔነዉ ይሄም የኔነዉ እዴህፃን ልጅ

  • @sultankemal239
    @sultankemal239 วันที่ผ่านมา

    አገራችን አላህ ሰላምያርገው

  • @AbduRed-rt3we
    @AbduRed-rt3we วันที่ผ่านมา +5

    አኤሄንን ሚዲያ የምናሳድግበትን ቻሌንጅ ብንጀምር ምን ይመስላቿል ወቅታዊና ሚዛናዊ ሀሳቦች ናቸው የሚቀርቡበት

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Jezakellahu Kheyren!

  • @AyalemHassen
    @AyalemHassen วันที่ผ่านมา +3

    አላህየስራቸዉንይስጣቸዉፐ

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይድረስልን አስቡን አላህ ወኒሀመል ወኪል 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @O.A-s7c
    @O.A-s7c วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው እዚ አዲሰ አበባ የመጡ ታላቅ አሊም መተዋል ከነ ልጅ ለጆቻቸው እነዚ ሆድ አደር ቄሶች የሸ አሊ ጎንደርን አገር የአላህ ቁጣ ይውረድባቸው

  • @Derese-sh7dk
    @Derese-sh7dk วันที่ผ่านมา

    ሙስለሚ ወንድሞቻችን እኔ ኦረቶደክስ ነኝ ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች አባ ዩራኒየም ማናቸው እኛ አናውቃቸው ወቅታዊ ሴራ ነው ሁላችንም እንረጋጋ እባካችሁ በምድራችን ላይ ያለውን መከራ አናባብሰው ።

  • @MekeyaAbebaw
    @MekeyaAbebaw วันที่ผ่านมา +2

    Tenestewbna Allah yasln Amin 🤲 Amin 🤲 Amin 🤲 Muslim mecham ayatefunm Allah frdun yaqrbln

  • @JemaludinMudesir-b7o
    @JemaludinMudesir-b7o วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይጠብቅህ ለጭኩን ሙስሊሞች ድምፅ እየሆንክ ነዉ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @hanihairdin
    @hanihairdin วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩሙሰላም ይስሃቅ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ በርታ ወንድማችን

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      In sha Allah!

  • @MahmudMahamedzaine
    @MahmudMahamedzaine วันที่ผ่านมา +1

    በአሁኑ ግዜ ብዙ እስላም አገሮች መሳሪያ ማምረት በጀመሩ
    በቀላሉ ማግኘት የምችልበት ወቅት ቧዙ ግፍ የሚበዛ
    ምክንያቱ 1ህብረት እና ትጥቅ አለ መያዛችን ነዉ
    ወላሂ በጥናት ደረጃ ከኑክለር በላይ የሚፈሩት ትክለኛ እስላም ነዉ የማይፈራ ነዉ እስላም ለድኑ ለንብረቱ የሚሞት ሌላዉ ስም ነዉ የያዝነዉ እስልምና ገና ነን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi วันที่ผ่านมา +2

    በቃ ሀገራችን መቼም አትለወጥም ማለት ነው አላሁምመ ሰልምነ

  • @mkeya123
    @mkeya123 วันที่ผ่านมา +2

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ጀዛክ አላህ በርታልን አላህ ይርዳህ ሁሉም ቦታ አላህ ሰላም ያምጤልን ተንኮለኞች ግፈኞች አላህ የሰራቻው ይሰጣቻው

  • @AbdelaHamedu-hd4nu
    @AbdelaHamedu-hd4nu วันที่ผ่านมา +2

    Ws wr wb wandema alihe yetabekeh Ka afar musillem wandemeh nagy 👍

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @MaremaAli-k2x
    @MaremaAli-k2x วันที่ผ่านมา +2

    Allah yirdachew❤

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @OusmanEbrahim-fm4sy
    @OusmanEbrahim-fm4sy วันที่ผ่านมา

    ኡፋፋ እስኪ አሏህ ይሁነን

  • @አላህከሪምሀስብንአላህ
    @አላህከሪምሀስብንአላህ วันที่ผ่านมา +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ወንድማችን

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i วันที่ผ่านมา +2

    አላህ የስራችዉን ይስጣችዉ

  • @meduemam1535
    @meduemam1535 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ይገርማ ሁሌ የሚያሳስበኝም ነገር ነው የተናገርው

  • @ishakmohammed3165
    @ishakmohammed3165 วันที่ผ่านมา +2

    Allah yirdan

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @umomer3103
    @umomer3103 วันที่ผ่านมา

    ግዴታችን ነው እንደ አንድ ሙስሊም አይደለም ላይክ ሸር አቅም ቢኖረኝ ሌላ ነገር ባደረኩኝ

  • @NejaSani
    @NejaSani วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ ኢስሀቅ እነሱ እኮ አስራ ሶስተኛው መቶ ክግለ ዘመን ላይ ያሉ መሀይሞች ናቸው።

  • @abdurehmanmustefa9259
    @abdurehmanmustefa9259 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ጀዛህን አላህ ይክፈል
    እያልኩኝ
    ግን እስከመቼ ነው የነሱን ነውረኛ ባህሪ እየተናገረን ተቻችለን ሳይሆን ችለን የምንኖረው በጣም ያስያዝና እስኪያልፍ ያለፋል

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😓

  • @SophiaThop
    @SophiaThop วันที่ผ่านมา +2

    እፍራዝ በብዛት ሙስሊም ነው ያለባቸው ስቃይ የእኛ የቅርብ ዘመድ ከእፍራዝ ወደ ወርታ እሚባል አገር ነው እሚኖሩት ልጆቻቸው አረብ አገር ሰላሉ ብር አላችሁ እያሉ እያፍኑዋቸው
    አንዳንድ ክርስቲያኖች ምን አይነት የተርገሙ እንደሆነ

  • @HumanityFirst110
    @HumanityFirst110 วันที่ผ่านมา +2

    Allah yirdak Habibi ❤

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @semiramuhe3827
    @semiramuhe3827 วันที่ผ่านมา +2

    ይህንን ጉዳይ መንግስት መስመር ካልያስያዘ ከባድ ነው የሚሆነው

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 วันที่ผ่านมา +2

    መርዙ ስረጭ አይቶ ባላየ ሰምቶ ባልሰማ ይታለፍና በሰው ህይወት በአካልና በሙስሊሙ ንብረት ውድመት ላይ ቆመው እኛን አይወክልም ይላሉ።ቤተክርስቲያን ላይ ተዋቂ የሀይማኖት አባት ተብለው ሽብርና ጦርነት ሲቀሰቅሱ ተው ባይ ዬለም።!!!ሙስሊሞች ሊነቁ ይገባል።

  • @OmerOmerademnur
    @OmerOmerademnur 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allah yegezeh wendemea

  • @AymenSmart-en2rv
    @AymenSmart-en2rv วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ያገዝህ ወንደማችን ይሄን አስተሳስባቸውን ሙስሊሙ የትረዳው አይመስለኝንም ወንደሞቼ ሆይ ንቁ አንዚህ የአል ህ ጠላቶች ናቸው ቀጣፊዎ ናቸው ውሽታሞች

  • @ayalewtahir9414
    @ayalewtahir9414 วันที่ผ่านมา +2

    Berta

  • @ibroibro2963
    @ibroibro2963 วันที่ผ่านมา +2

    insha'Allah yaqmen asgbchalehu
    Screen shoot ketfelg elkalhu
    Berta ishaq. በርታ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      Thank you for your support.

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ እንዴጎንደር እና ትግራይ ክርስቲያንወች ሙስሊም ጠል የለም አላህ ሙስሊሞች ይርዳን ያረብ በርታ ወንድማችን አንተን ማበረታታት አለብን አላህ ከሴረኞች ይጠበቅህ 🥰🥰🥰

  • @ayalewtahir9414
    @ayalewtahir9414 วันที่ผ่านมา +1

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 วันที่ผ่านมา +2

    አክቲቪስት ኢስሃቅ እሸቱ ብርቱ ወግ ነው በሰፊው ሊዘገብ ይገባል ።
    እናመሰግናለን

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  วันที่ผ่านมา

      ጀዛከላሁ ኸይረን!

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 วันที่ผ่านมา

    Mashallah esak Allah yiridah mechem lemusilimu enidelefah new allah kegonih yihun jezak Allah keyir

  • @AdmasuAlemu-p5t
    @AdmasuAlemu-p5t วันที่ผ่านมา +3

    ጎንደር ለክርስታያኑም ለሙስሊሙ ረመጥ ከሇነ ቆይቶዋል ለሁለቱ ወገኖች ብናዝን አላህ ይረዳን ነበር

    • @KedirAbdu-g3l
      @KedirAbdu-g3l วันที่ผ่านมา +1

      ወንድሚ የጎንደር ሙስሊይም የደረሰበት መከራ ከመቶ አንድ ክርስቴያኑ አልደረሰበትም ለምን ትዋሻለህ

  • @yimamabera6437
    @yimamabera6437 วันที่ผ่านมา +1

    የባለፈው ችግር ፈጣሪዎች ስላልተጠየቁ አሁንም ችግር ማንዣበቡ አይቀርም

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 วันที่ผ่านมา

    ብዙ የወረዱ የሀይማኖት መምህር ነን ባዮች አሉ ወይም ደግሞ ለሆዳቸው ያደሩ በገንዘብ እየተገዙ ይሆናል ሀይማኖት ከሀይማኖት የሚያጋጩ ሊሆኑ ይችላሉ የሚል እምነት አለኝ በዚህ ልክ ሀይማኖታቸውን ለማቆሸሽ የሚሄዱበት መንገድ ይገርመኛል

  • @amme004211
    @amme004211 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድም ኢሳቅ ቱርክ ላገኝህ ፈልጌ ነበር

    • @amme004211
      @amme004211 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @AsdoliAsdoli-pq1qn
    @AsdoliAsdoli-pq1qn วันที่ผ่านมา +2

    👌🙏