40/60 ኮንዶሚኒየም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 236

  • @timirtcom
    @timirtcom 2 ปีที่แล้ว +47

    ቤቱ አሪፍ ነው ግን አማካኝ የአመታዊ ገቢው ከ1000$ ብዙም ያልዘለለበት አገር ላይ አንድ ባለ 2 መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም በ1400$ ዶላር በወር አከራያላሁ የሚባልበት የእብደት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ነው

    • @tsinu4christ
      @tsinu4christ ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ብለካል...እውነት ይሄንን ስታይ ከአሜሪካ ውጣ አያስብልም.

  • @MichaelBahiru
    @MichaelBahiru ปีที่แล้ว +2

    አይ ደላላ ሁሉም ለአት ቆንጆ ነው አታፍርም ትንሽ ምን ይላል ጀላ እራስ ነክ

  • @iamnate6415
    @iamnate6415 2 ปีที่แล้ว +82

    አሜሪካም እንኳን ይህን ያህል አይከራይም በጣም የሚያስቅ ኮሜዲ ነው

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @ኤፍታህ-ቈ4ጀ
      @ኤፍታህ-ቈ4ጀ 2 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነዉ 700 ዶላር ዉድ ነዉ እደ

    • @iamnate6415
      @iamnate6415 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ኤፍታህ-ቈ4ጀ ኧረ በጣም ርካሽ ነው አፌን ወለም ብሎኝ ነው፡፡ ደሞ እንዴት ብታሰላው ነው 80 ሺ ብር 700 ዶላር የሚሆነው?

    • @muzemuza8843
      @muzemuza8843 2 ปีที่แล้ว +5

      80 ሺ ብር ለዛውም ለኮንዶሚኒየም አረ በግድ አታስቀን ደላላው።

    • @tijitiji4022
      @tijitiji4022 ปีที่แล้ว +1

      ክራይ ነው ሽያጭ

  • @ninaathirteen315
    @ninaathirteen315 2 ปีที่แล้ว +24

    የቤት ውስጥ ፊንሽንግ ዲዛይነሮችን ስልክ ብታስቀምጥልን እንዴት ቆንጆ ነበር

  • @birhanutesfa9564
    @birhanutesfa9564 2 ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ ስራ ነው ። ዋጋው ግን የሚገርም ነው። ኢትዬጵያ ውስጥ መኖር በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @haregmulugeta7682
    @haregmulugeta7682 2 ปีที่แล้ว +11

    ባለቤቶቹን ሳላደንቅ አላልፍም👏🏾 ፀዳ ያሉ የቢዝነስ ሰዎች ናቸው:: ቤቱ ማኛ ነው❤

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ቆንጆ ነው ፈፅሞ ኮንዶም ሚንየም አይመስልም

  • @ruthteshome7074
    @ruthteshome7074 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤቱ በጣም ያምራል ግን በደንብ ልናየው አልቻልንም፣ ምክኛቱም ካሜራ ማኑ አቀራረፁ ልክ አይደለም

  • @zeena3599
    @zeena3599 ปีที่แล้ว +6

    Can you please share who did the finishing work? He or she did a grate job

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +7

    እዚህ ባህሬን የዋና ገንዳ ጂሜ ሴኩሪቲ ያካተተ አፖርታማ ፅድት ያለ እራሱ ሰማኒያ ሺህ አይደርስም እረ ፈጣሪን ፍሩ

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 2 ปีที่แล้ว +28

    ኤርሚዬ ባለቤቶቹን ከማከራየታቸው በፊት ቁጥር አስተምራቸው

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +29

    20 እና 30 ሺ እራሱ ውድ ነው

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 2 ปีที่แล้ว +4

    Look ስዉችዪ ኤርሜ እኮ ሻጭ አይደለም ለግለስቦች ማስታወቂያ አየስራ ነው, እና ሌላም ሌላም ያሳየናል እኮ, በጣም እናመስግናለን ኤርሚ

    • @zehabeshatv5836
      @zehabeshatv5836 ปีที่แล้ว

      Endezi aynet ye waga ye ebd gebya yale enokan yelem

  • @meretdustyY
    @meretdustyY ปีที่แล้ว +2

    ኮድምንየም. ብደርሰኝ. እኮ. ጠሩ. እግዚአብሔር. ይርዳሽ. በልይኝ

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውውው ቤት ብሎ ዝም ነው 👌👌ችግሩ ብሩ ከየት ይምጣ🙄🙄🙄

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkk ዋናዉ ብሩ ከየት ይምጣ ስንት አለ ለመግዛት

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 2 ปีที่แล้ว +20

    The main issue on the condominiums are water & electricity.

    • @Medehaneyalem27
      @Medehaneyalem27 2 ปีที่แล้ว

      True!

    • @sosena100
      @sosena100 ปีที่แล้ว

      Water and eleticity is problem for all in Ethiopia not only condominiums

    • @gebrebariaw4212
      @gebrebariaw4212 ปีที่แล้ว

      @@sosena100 Dude people have water thank and generators.

  • @TadeleMunuy
    @TadeleMunuy 10 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት በጣም ገራሚ ቢትነዉ ያምራል

  • @samiras2322
    @samiras2322 2 ปีที่แล้ว +33

    መሬት የመንግሰት ሲሚንቶ የሚያቀረበው መንግሰት ሰራተኛ የሚያቀረበው መንግስት ይሁሉ መንግስት አቅረቦ እነሱ 6መቶ 50 ሺ ተረከበው ይህ የተጋነነ ዋጋ መንግስት መፍህቴ ቢሰጠበት ጥሩ ነው

    • @markaria1123
      @markaria1123 2 ปีที่แล้ว +1

      Ena business eko nw yemeserubet ena demo be gizew beneberew waga nw mnm mengeste asebolachew ayidelem... nuro tewedual eko endate be Tenesh waga endekeray tasebeyalesh ... Sis

    • @Lula2090
      @Lula2090 2 ปีที่แล้ว +1

      Exactly 💯 yebet uedeneten lemekenes tasebo meserauen enesu yebase yaderguthal hodam hula

    • @etalem3581
      @etalem3581 ปีที่แล้ว

      እህቴ 650 ሺ ሲባል ለናተ በጣም ትንሽ ነው አደል ከዛ በዋላ ያለው ፈተና ደም ነው የሚያሰለቅሰው ምን ያክል ድካም እና እግልት እዳለው ብታውቂ የምር

  • @henokgirma5838
    @henokgirma5838 2 ปีที่แล้ว +15

    ዋይፋይ እንጂ ዋይፊ አይደለም በተረፈ ቤቱ አሪፍ ነው።

    • @TheLulu-kt4zv
      @TheLulu-kt4zv ปีที่แล้ว

      bro remember ralph breaks the internet 😂😂😂😂👍✌

    • @Nasuri979
      @Nasuri979 ปีที่แล้ว +2

      አበሻ አያልፍም 😂😂, just it came to his tong done ✅! 😂

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያማችኋል እንደ 80 ሺ ! በጣም ተጋነነ sorry 35 000 በቂው ነው ።

  • @zedmtube6773
    @zedmtube6773 2 ปีที่แล้ว +7

    80ሺ በወር ነው ወይስ ባመት ጉድ እኮ ነው

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 ปีที่แล้ว +4

    ዋጋው ዋዋዋውው ነው ግን ወንድሜ የሰማይ ቤት ቁልፍ አለው ወይስ ገነት የሚያስገባ መንገድ አለው መቼም የዋጋው መጠን አንድ ሚስጥር አለው ይሄ ኮንድሚንየም መጣራት አለበት

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 ปีที่แล้ว +5

    ትቀልዳለህ እዴ 80ሺብር 🙉🙉🙉🙉🙉40/60ስንት እደሚሸጥ ንገረን እልቅስ ከእዳዉ

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 2 ปีที่แล้ว

    እዛዉ ሰፈር G ፕላስ 2 ቤት 180,000 ይከራያል ከ 4 መኝታ ቤት ያለዉ 4 ሻወር ቤትን ጨምሮ ቤዝመንት እና ከ10 በላይ ክፍል ያለዉ

  • @awetkumilachew2193
    @awetkumilachew2193 ปีที่แล้ว

    ወይ አሜሪካ እዚሁ ጎረቤት ኬንያ እንኻን ምን የመሰለ ቤት ከዚህ ባነሰ ነው ይሚከራየው ህዝቤ ሆይ ጉዞ ወደ ኬንያ ቀልዴን አይደለም የደላላ መጫወቻ ከመሆን ይሻላል ውሃ መብራት የማይ ጠፋበት ሀገር ነው

  • @ኤፍታህ-ቈ4ጀ
    @ኤፍታህ-ቈ4ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እርካሺ ነዉ ግን ካርታና ፕላን ወቶለታል
    ለመሆኑ ጁፒተር ላይ ነዉ የተሰራው ክክክክክ

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ቤት ነው
    ኪራዩ ግን በጣም ይደንቃል ኢትዮጵያ ውስጥ ኮንዶ በ80,000 ትንሽ አልበዛም እንደገባኝ በወር ነው።

    • @abezashtedla6183
      @abezashtedla6183 2 ปีที่แล้ว +1

      ከነዕቃው?

    • @user-dd8it3to5n
      @user-dd8it3to5n 2 ปีที่แล้ว +4

      አብደዋል ለዶክተር 7000 የሚከፈልበት አገር ለቤት 80000 ለሌባ ካልሆነ ማንም አይከራይህም

    • @beuwnethaile7957
      @beuwnethaile7957 2 ปีที่แล้ว +2

      Yes, it is not reasonable and affordable!

    • @saadayassin1486
      @saadayassin1486 2 หลายเดือนก่อน

      Furnished ,ስለሆነ ነው የተወደደው

  • @Birabirotube
    @Birabirotube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሽያጭ ነው ወይስ ኪራይ

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +22

    You must be joking ‼ ግን እናንተ እያሾፋችሁ ነው⁉ ምን ማለት ነው 80,000⁉ ቤት ውድ እሚባልበት እዚህ እንግሊዝ እንኳን እንዲህ ውድ አይደለም😡😡

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 ปีที่แล้ว +2

      ብሩን ከየት አምጥተው እንደሚከፍሉም በነካ እጅህ ነገረን

    • @ynas48
      @ynas48 ปีที่แล้ว +1

      Manchester area you can get a flat with 3 bedrooms for 650
      with uninterrupted water and electricity supply, any food and drink unlimited, what a joke 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 ปีที่แล้ว

    ምንድነዉ አሁነስ አስጠላኸን
    ከኪራይ ዉጣና የሚሸጥ አቅርብ

  • @yop2523
    @yop2523 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን በቅንጦት ቤት ብኖር ልቤ እያለቀሰ ነው ።በጎዳና ወንድሞቼ እየተሰቃዬ እኔ ሲደላኝ።አይታየኝም

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴ ኧረ እንተሳሠብ 80ሽ ጉድ ነው ወንድሮ

  • @MbetYrqu
    @MbetYrqu 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው❤

  • @alemderesma5224
    @alemderesma5224 2 ปีที่แล้ว +3

    Tezkal wedem 800000 birr eko 1 doketer 1 amet demoz new keldega

  • @mengistudenbi334
    @mengistudenbi334 2 ปีที่แล้ว +4

    80 ሺ ስትል የሰማሁት በህልሜ መሆን አለበት

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi2471 ปีที่แล้ว

    ገስት ሀውስ ነው ?ምን አልባት ለእረፍት የሚመጣ ሰው የሚከራይበት ይሆናል እንጂ በቌሚነት በጣም ውድ ነው?

  • @kezltukezltu15
    @kezltukezltu15 ปีที่แล้ว

    ዊዉበጣምአሪፍነው🥀🥀👌

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +5

    80ሺ ብር ኢትዮጵያ ግን ትቀልዳላችሁ አደል ዝርፊያ ነው የያዛችሁት አሜሪካን ሀገር ኤር ቢ ኤም ቢ የሚባል ቢስነስ አለ ቤት የሚከራይበት ፅድት ያለ የተሙዋላ በተመጣጣኝ ዋጋ ልምድ ከነሱ ውሰዱ መችም ደና ነገር አትኮርጁ

  • @kaslikkaslik2794
    @kaslikkaslik2794 9 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ቢሰራ ነው አንድ ሰው ሰማንያ ሺ በወር ሚከፍለው ወይስ ቁጥር ተሳስተህ ነው

  • @hallemedia4469
    @hallemedia4469 2 ปีที่แล้ว +5

    ቤቱን የሰራልህን ሰው አገናኘን

  • @addiswoldeyes2216
    @addiswoldeyes2216 ปีที่แล้ว

    betam konjo bet new. ante gin zem beleh be amharic betawera yeshalehal

  • @fozinihan7148
    @fozinihan7148 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ያለበት አገር ሣዉዝ አፍሪካ ቢሆን 3000 ነዉ ይሄ ቤት

  • @nesanetgebru7912
    @nesanetgebru7912 2 ปีที่แล้ว +2

    መሀል ከተማ ላይ ስለሆነ ብቻ ለማይረባ ስቲዲዮ እስከ 20000 ይከፈል አይደል ይሄማ በጣም ፀዴ ነው

  • @betishow7256
    @betishow7256 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እባክህ ለማዳም ቅመሞች የሚሆን ኮኒዶሚኒም ፈልግለን

  • @teddytadesse2951
    @teddytadesse2951 ปีที่แล้ว +1

    Finishing yeserutn silk sten esti

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤናመስግናለን ስለ አሳየህን ዋጋዉ ስንት ነዉ ለመግዛት ቡትነግረን?

  • @esakotube.
    @esakotube. 2 ปีที่แล้ว +1

    Abet abet egzo maren wagawn sissema betamnw yedenegetkut,

  • @1221mi
    @1221mi 2 ปีที่แล้ว +1

    ካፒታል ሆቴል ኣልሄድም እንደዚ ይምከፍል ከሆነ ለዛውም ቁርሴን ያካተተ

  • @tiztadesta
    @tiztadesta 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔምለው ግን ከተከራየሁት ከ አመት በኋላ የራሴ ይሆናል ማለት ነው በዚህ ዋጋ።

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 ปีที่แล้ว

    ከነዕቃው ነው እንደ የሚሸጠው ወይም ስታጣፎጠው ነው

  • @kibromassefa5877
    @kibromassefa5877 ปีที่แล้ว

    Hi ermi. 40/60 condominium next sene lay yewtale yetbalew ewnet new wey?. Eski pls mereja kaleh negern pls🙏🙏. Thank you.

  • @yemisrachbogale4366
    @yemisrachbogale4366 2 ปีที่แล้ว

    ኮንዶሚንየም 40/60 ሆነ 20/80 የቱንም ያህል ብታሽሞነሙነው ከሽታ አይፀዳም አለቀ፡፡ ለኔ ኮንዶሚንየም መኖር የመቸገር እና አማራች የማጠት ጉዳይ ነው፡፡

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 ปีที่แล้ว

    Correction ዋይፊ አይባልም ዋይፋይ በል ባልኪ አይባልም ባልከኒ ነው ለወደፊትህ በእንግሊዝኛ በግድ መናገር ካለብህ

  • @Ruthz2000
    @Ruthz2000 2 ปีที่แล้ว

    Shower betu mndnew shntbetu lay komew litatebu new ?

  • @SLovemLoveSe
    @SLovemLoveSe ปีที่แล้ว +1

    በወር ነው በግምት 80 ሺ

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰፊ ነዉ በእዉነት ግን ችግሩ ዋጋዉ ያጨልላል

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 7 หลายเดือนก่อน

    How much will it cost to buy this appartment?

  • @nebwoss9116
    @nebwoss9116 2 ปีที่แล้ว

    Camera man, what’s up with your close up shots? This is just an info picture, not a drama. Just stay cool, bro!

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i ปีที่แล้ว +1

    hi ERmi ገርጂ አካባቢ 3bedroom ልገዛ ፈልጌ ነበር condo ዋጋ ምን ያህል ነው??!!

  • @memeweldesenbet330
    @memeweldesenbet330 ปีที่แล้ว

    አጨራረሱን የሠሩት አገናኘን ሲሉህ እሺ ወይ አላውቃቸውም ብለህ አትመልስም ምንአይነት ሠው ነህ ??

  • @alebo3421
    @alebo3421 ปีที่แล้ว

    Gobez Ambesa 👍💐🙏

  • @ummusabir3805
    @ummusabir3805 ปีที่แล้ว +1

    በአመት ነው ሰማንያ ሽህ ??

  • @Laila-wh7kg
    @Laila-wh7kg ปีที่แล้ว

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @haymanothayliemariam8916
    @haymanothayliemariam8916 2 ปีที่แล้ว +5

    Good job guys!!!

  • @osmanmuhumad7579
    @osmanmuhumad7579 ปีที่แล้ว

    Is the apartment for sale or rent please and if it’s for sale if he mentioned the price please let me know in how much it’s in birr or usd thank you

  • @natan3629
    @natan3629 2 ปีที่แล้ว

    ጅቦ ነገር ነው ድሮም ትዝ ይዞ ይለኛል 7,000,000 የተባለ ቤት 11,000,000 ሲል ነበረ Ermithethi....

  • @emebetemebet6708
    @emebetemebet6708 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam yigermal gin sew yemibelaw ato yimotal le kiray 80,000 birr tilalachu gin birr lalew sew ehe tinish limeslachu yichilal yedelachu nachu

  • @tintinandjujumauersberger4251
    @tintinandjujumauersberger4251 2 ปีที่แล้ว +1

    Shameless the price is overrated come on we live in beautiful place out of Ethiopia it costs half of it and it’s villa 4 bedroom by the way beautiful villa with garden

  • @Lula2090
    @Lula2090 2 ปีที่แล้ว

    1000 euros 😊 uey gud u can rent in beach view in Europe three bedrooms including garage, storage , gardens, balcony. What is qualified u r asking this much expensive unless lekenet kalehone besteker leba hula.

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 2 ปีที่แล้ว

    Hey Ermi, please. ይሄንን ፊንሽንጉን እንዲህ የስሩትን ስልክቸውን ብተውልን በጣም እናመስግናለን 🙏🏾

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም ውድ ነው ለዚህ ነው እንዴ ወር ያበዘህ😂

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 ปีที่แล้ว

    The price is too much. It must be selling price not rent. I feel the pain of the majority so people end up not having their place...

  • @alemtaye3164
    @alemtaye3164 2 ปีที่แล้ว +1

    Ermiye enamesegenalen betam konjo new

  • @sagnigobena9615
    @sagnigobena9615 ปีที่แล้ว

    keldegna ene tekerayeche emkemet be sntu yebonisal gn be black bemenzer rasu 20000 ayehonem

  • @ameneshewagesese2594
    @ameneshewagesese2594 ปีที่แล้ว

    ቀረፃውን ብቻ በቂ ነው: ፕሬዘንት አደራረጉ ልይ የልህበትም ይቅርብህ እችልበትም የፋራ ነው

  • @selamgubre5573
    @selamgubre5573 2 ปีที่แล้ว +4

    My God are you kidding 😢 80,000 $

    • @beuwnethaile7957
      @beuwnethaile7957 2 ปีที่แล้ว +2

      I think the rent is 80,000 birr per month, not dollars. 💸

  • @meronberhane3623
    @meronberhane3623 2 ปีที่แล้ว +2

    My friend it is way expensive , 1000$ I rather stay in the hotel the house it is not even luxury

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 2 ปีที่แล้ว +2

    😲amazing 🤩ara gud new I love it 💕 seriously!!!! Perfect 🥰 just perfect 😘 everything is perfect!!!

  • @yasminwendimu3634
    @yasminwendimu3634 3 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል

  • @tariku40
    @tariku40 2 ปีที่แล้ว +2

    ሽያጭ ስንት ይሆን

  • @qalkidanm.584
    @qalkidanm.584 2 ปีที่แล้ว +2

    what a nice home!

  • @buzebuze4828
    @buzebuze4828 ปีที่แล้ว +1

    ካሜራዉ በጣም አጋንንዉ

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ ፊኒሺንጉን የሰራውን ሰው አገናኝ

  • @semihaabduljewad1682
    @semihaabduljewad1682 2 ปีที่แล้ว

    80,000 birr ????....apartment bekeray ayshalem ende . 20,000 yebekaw nbr bro .

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 2 ปีที่แล้ว

    YEBETU ASERAR WOW TINKIK YALE NEW

  • @azeb666
    @azeb666 ปีที่แล้ว

    Gotta be McLean Virginia with that price

  • @DireDawa5
    @DireDawa5 2 ปีที่แล้ว

    Calgary, Wuste enkuan endi ayekarayem

  • @TewwaTekle-1
    @TewwaTekle-1 2 ปีที่แล้ว

    Ermi good friend. Nice review

  • @zeena3599
    @zeena3599 ปีที่แล้ว

    Good job but very very expensive

    • @zeena3599
      @zeena3599 ปีที่แล้ว

      Can you please tell us who did the finishing because it looks like they did a good job and I’d like to be their customer so they can finish my apartment, thank you

  • @imuatik9826
    @imuatik9826 ปีที่แล้ว

    Seriously on lideta site they say 24k for 2 bedroom & i say what? now i hear what i don't have to hear...😉

  • @kdimotivation8965
    @kdimotivation8965 2 ปีที่แล้ว

    His explanation is not professional .but the house is good

  • @ademeliyas2823
    @ademeliyas2823 2 ปีที่แล้ว +1

    WTF my cousin who came from London has rented a full furnished g+3 house around bole Michael for 70,000 birr. Which is way better than this ....
    I think 35k is enough for this .

  • @matewossamuel8359
    @matewossamuel8359 ปีที่แล้ว

    የሞትክ ደላላ በምላስ ነው የሚኖሩት የሚባለውን አሳየህን

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว +2

    So expensive. $1,000 dollars

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን! ለ መግዛት ዋጋዉ ስንት ነዉ?

  • @nunuyassinabdu3572
    @nunuyassinabdu3572 2 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ወደ ጂም ጎራ በል

  • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ

    ስንት ካሬነው?

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሚሸጥ የለም

  • @ethel7303
    @ethel7303 2 ปีที่แล้ว +2

    ህንፃ አቅራቢ ሳይትን አቅርብልን