Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 20 ዘሪሁን ፤ አለማየሁ ፤ ዮሀንስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 342

  • @helensemaw4535
    @helensemaw4535 3 ปีที่แล้ว +208

    3ቱም ደስ ይላሉ ። ለቀጣዩ ታሪኩ ባባ ,አለምሰገድ ና ማንዴላን ብታጣምራቸው ምርጥ ይሆንልክ ነበር።

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ድሰ የሚሉ ትዋነዩቺ ❤❤

  • @ZEMEDEGOA
    @ZEMEDEGOA ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ እንግዳዋቺ ነው ያቀረብከው የሶስቱም አድናቂ ነኝ

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 3 ปีที่แล้ว +56

    ሳሚዬ የምወዳቸውን ሰላቀረብክልን እናመሰግናለን በቅርቡ ደሞ ነፃነት ወርቅነህ ሰይፋ ፋንታሁን እና አሰፋው መሸሻን ብታቀርብልን ደሰ ይለናል 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yaredetu4681
      @yaredetu4681 3 ปีที่แล้ว +2

      ይሄ የኢትዮጵያዊያን ነው አይመለከታችው

    • @ኡምፊርዶስ-ጰ2ፐ
      @ኡምፊርዶስ-ጰ2ፐ 3 ปีที่แล้ว

      @@yaredetu4681 😄

    • @fofofetiya7425
      @fofofetiya7425 3 ปีที่แล้ว

      @@yaredetu4681 😄😄😄😄😄😄

    • @staytuned713
      @staytuned713 3 ปีที่แล้ว

      @@yaredetu4681 ያሬድ አክሱማዊ ስም ነው : ውልና ማስረኛ ሄደህ ስምህን አስቀይር :: ለእንዳንተ አይነቱ ሰው አይገባም ይከብድሃል / ይበዛብሃል ::

    • @merr720
      @merr720 3 ปีที่แล้ว

      @@yaredetu4681 ereee aybalem sewoch biyans egna betechalen meten selam enfelg,betegegnew agatami antenakos

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ እያለኝ ምከታተለው ፕሮግራም የዛሬው ደሞ ሶስት ዘና ሚደርጉ ስለሆኑ ይበልጥ አዝናኝ እደሚሆን እርግጠኛ ነኝ
    አዎዩትብ የሚሉት ነገር የሀገራችን ኪነጥብ እና ተወዳጅ እና ጎበዝ ባለሞያዎቻችን ክብርም ልፋት እያጠፋ ነው እና ለብር ብቻ ብላቹህ ምትሰሩ ስግብግብ አርቲስት ነኝ ባዮች ለሀገራችን ኪነጥበብ ክብር ስትሉ አቁሙ

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋይ ዋይ ከልቤ ነው ያሳከኝ ግን በጣም ጎበዝ ነህ አልጠበኩህም ነበር ለማሸነፍ።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ውስጤ ናቸው ሶስቱንም በጣም ነው የማደንቃቸው አቤት ችሎታ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว

    Joni, zeresh,Alex enkuwan be selam metachu tamralachu, betam gobaze nachu adenaqeh negn bertu, egizabher zemenachu yebarke, sami arife new enamesegenale, hagerachen selam yargelen

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 ปีที่แล้ว +7

    ዘሪሁን በጣም ጎበዝ ነህ ዮሐንስ ደግሞ ሃቀኛና ቀጥተኛ ነው ንግግርህ አሌክስም ጀግና ነሽ ሳሚ ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው በርታ

  • @sentayewtesfay4311
    @sentayewtesfay4311 3 ปีที่แล้ว +28

    ጆኒዬ አስተሳሰብክን እጋራዋለው በጣም ምርጥ እይታ ነው ያለክ ይመችክ

  • @getemar7075
    @getemar7075 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowww zara feta new yaregun des ylu nuber

  • @ቤቲነኝ
    @ቤቲነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊልም በናንተ ግዜ ቀረ ምርጦች

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +7

    ተዋናይና ዘፋኞች ቦርጭ አጥፉ ለሌሎች አርአያ የሚኮነው በዚህም ነው
    ስለፊልማችን ያላችሁት ሁሉ ልክ ነው እናመሰግናለን

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 3 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ቆንጆ ነው የዛሪው ጎበዞች ናቸው ሞቅ ሞቅ አድርገውታል

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 3 ปีที่แล้ว

      ፎዚያየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ

  • @ፋፊቾነኝየሀዙናፋቂ
    @ፋፊቾነኝየሀዙናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ በጣም አድናቂዉ ነኝ ማለቴ ሁላችሁንም

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 3 ปีที่แล้ว +1

    ጆን ዘሬ እና አሌክስ ጆን በትክክል ነው የተነገረከው ምርጥ ፊልም አለዬንም ምሆረካ ፊልም ጣፊቱል 3 በጣም በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aygcomputerinsights2024
    @aygcomputerinsights2024 3 ปีที่แล้ว

    Yemertoch wudeder mayet ejeg betam des yelal kemenem belay

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 3 ปีที่แล้ว +1

    I love all three of them especially Alex thank you for sharing

    • @annahwanet767
      @annahwanet767 3 ปีที่แล้ว

      Manin endemnadenk eyawekn enji

  • @haregh8760
    @haregh8760 3 ปีที่แล้ว +2

    Sammy love this show👏🏾👏🏾👏🏾🙋🏽‍♀️🙋🏽‍♀️🙋🏽‍♀️ እነዚህ አክተሮች ከዚህ በፊት ከቀረቡት ሙዚቁኞች ይበልጣሉ::

  • @aygcomputerinsights2024
    @aygcomputerinsights2024 3 ปีที่แล้ว

    Samiyee 50000 yasfelegegnal selezi tebekegn bnte program lay

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว

    ዋው 3ታቹንም በጣም ነው የምወዳችሁ ዮሐንስ ተፈራ እና ዘሪሁን ከፊልሙ በጣም ቆይታችዋል በሰላም ነው አሌክሶ የኔ ቀጫጫ ስወድህ ❤️

  • @imissumyfamily1807
    @imissumyfamily1807 3 ปีที่แล้ว

    liyuuuuuuuuuuuu iwunetim liyuuuuuuu btm tewedaj program SAMIYEEEEE berta💕💕💕💕💕💕💕

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 ปีที่แล้ว +7

    የምወዳቸው ምርጥ ተዋናዮች እኔ ግን ተወዳዳሪዎች ቢሸነፉም እስከመጨረሻው አብረው ቢቆዩ ደስ ይለኛል ከቻላችሁ እንዲህ አድርጉ Please ጨዋታቸው በጣም ነው ደስ የሚለው

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 3 ปีที่แล้ว +1

      መሲየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ

  • @beakelmamo3396
    @beakelmamo3396 3 ปีที่แล้ว +1

    ውነት ተናጋሬዋች በውነት የተጨማለቀ ድራማ አትስሩ በናቲቹ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr ปีที่แล้ว

    ለምንድነው ሽልማቱ ሲሸለሙ የማይታየዉ ደስ አይልም ሲሸለሙ ይታይ የምትል ዘግጅት በጣም አሪፍ ነዉ ግን ስጦታዉ ይታይ ክብርም አለዉ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 3 ปีที่แล้ว +55

    ባህሬን እና ሄኖክ ለፊልሙ ውድቀት ተጠያቂ ናቸው በሆነው ባልሆነው ፊልም ላይ እየሰሩ

  • @kefyalewdemise1814
    @kefyalewdemise1814 3 ปีที่แล้ว +10

    ሳምዬ ሶስቱም ምርጥ ናቸው 😍😍😍ከሴቶችም ሰላም አዲስ ና ሳያት ይምጡ ምትሉ

  • @ALiALi-vd3rs
    @ALiALi-vd3rs 3 ปีที่แล้ว

    ሶስቱንም በጣም ነው የምወዳቸው 😘😘😘😘

  • @zeburaahmed8455
    @zeburaahmed8455 3 ปีที่แล้ว +1

    eskezare kaqerebkachewu betam gobezochu fikir yehonu nachewu z a y

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 3 ปีที่แล้ว

    ታላቅ ትክክለኛ መልእክት ነው በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ
    ደርሷል ።

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik 3 ปีที่แล้ว +1

    3ቱም ፈታ ያደርጉኛል ምርጦች ናቸዉ ትክክል ናቸዉ የፊልሙ ጉዳይ በጣም ጥንቃቄ ቢደረግ ጥሩ ነዉ

  • @hussinmohammed4706
    @hussinmohammed4706 3 ปีที่แล้ว +1

    የዩቲብ ፊልም በጣም ነው የሚደብረው ምንም በቃ በጣም የሚያሥጠላነገር የኔ ውሎ ካሜራ ቢኖረው በጣም እነሡ ከሚሠሩት አሪፍ ነገር አለው ደሞ አንዳድ የምወዳቸውና የማደንቃቸው ሠወች እዚያ ሲጃጃሉ ዘጉኝ እናተሶስታችሁም በጣም ምርጦቸናችሁ ሥራችሁ ይመቸኛል አብሽሩ አናቭሥቶች

  • @friehunbaz6690
    @friehunbaz6690 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥሥ ይላሉ እንወዳቸዋለን

  • @مريما-ح9ط
    @مريما-ح9ط 3 ปีที่แล้ว

    ተመቀመጥ ማላመጥ ነው የሚባለው ደስ ትላላቹህ

  • @samimhretab7512
    @samimhretab7512 3 ปีที่แล้ว

    Abat des stlu love you guys!wendmathu ertrawi

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ናችሁ እኔ ከዲሽታጊባ ውጪ አንዷንም አላውቅም ጭራሽ ስምቼ የማለውቀው ስምና ሙዚቃ

  • @ephremdegu7335
    @ephremdegu7335 3 ปีที่แล้ว +4

    way way made may night thank you zereye tejo

    • @rubyruby4591
      @rubyruby4591 3 ปีที่แล้ว

      Zerihun isn’t tejo , tejo is mesfine .#yewondoch guday

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 ปีที่แล้ว +2

    WEL come semi Best

  • @ቢላልዩቱብቢላልዩቱብ
    @ቢላልዩቱብቢላልዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    በቀጣይ እድል ወርቅ ቃል ኪዳን ጥበቡ ፍናን አቅቧቸው

  • @hasnatube1518
    @hasnatube1518 3 ปีที่แล้ว

    Waaw das yilalu yezarewochu bateley zarihun gana sayew rasu yasekagnal ba ewunat

  • @ng11tube56
    @ng11tube56 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam lk nachew film lay aza eyaregun new

  • @سميرا-ر3ب
    @سميرا-ر3ب 3 ปีที่แล้ว

    3.betam yemachungal edagam woooooow

  • @bekeledebay2919
    @bekeledebay2919 2 ปีที่แล้ว

    Betan des yemil program new atakartbn

  • @emanabdi5475
    @emanabdi5475 3 ปีที่แล้ว

    Sami des yemil emiaznana sus emihon sira new temechitognal keep up ena sakh demo and class maten yimeslal ena yigermal

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 3 ปีที่แล้ว +10

    ሳሚ በጣም ሰው አክባሪ ነህ እናመሰግናለን

  • @foazyutube4292
    @foazyutube4292 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እነዚህ አርቲስቶች ስወዳቸው ናፍቀውኝ ነበር

  • @koki4424
    @koki4424 3 ปีที่แล้ว

    Mert yamilachaw kale ayglsetchawm ❤❤❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 ปีที่แล้ว +1

    3ቱም ምርጥ ባለሙያ ናቸው ሥላየናችሁ ደሥ ብሎናል አትጥፉ ግን በጣም እየጠፋችሁ ነው

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 3 ปีที่แล้ว

    ጆኒዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጠፍተሀል እረ ናልን የትወና ብቃትህን ጀባ በለን

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
    @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 3 ปีที่แล้ว

    ሶስታችሁም ምርጥ የጥበብሰዎች ጆኒ እብሶ ስወደው

  • @HT-yw9vn
    @HT-yw9vn 3 ปีที่แล้ว +2

    Weyena 3 betame new mewedachew

  • @genetamare5129
    @genetamare5129 3 ปีที่แล้ว +2

    ከ አማርኛ ውጪ የሆኑ የአገራችን ቋንቋዎች ብታጫውቱ ቆንጆ ይሆናል ብዬ አስባለሁ

  • @eexx4200
    @eexx4200 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘሩ በጣም ነው እምወድህ

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 3 ปีที่แล้ว +3

    አሌክስ ስሙ ዛሬ ነው ያወኩት ጆኒና ዘሪሽ ውስጤ ናችሁ😍❤

  • @arefainebehane7940
    @arefainebehane7940 3 ปีที่แล้ว +1

    My favorite actors

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 ปีที่แล้ว +3

    3 ንም ስወዳቸው እኮ 👍🏻👍🏻🥰

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋይ ዋይ ኡፍፍ እዴት ደስ የሚል ሣቅ ሳኩኝ

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 ปีที่แล้ว +5

    ሳሚየ ሳቅህ በጣም ነው ሚያስቀኝ የኔ መልካም

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 ปีที่แล้ว +33

    ማነው አደኔ አለማየሁን ሲያይ የሚሠራቸውን ፌልም አስታውሶ የሠቀ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว

      ተይ እንጂ ሃሎ ፊልም አስታውሶ ለቅሶ😂😂

    • @ያልተኖረውልጅነቴ
      @ያልተኖረውልጅነቴ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ደግሞ ዘሪሁንን ሳይ ጎረቤታሞቹ የሚለው አስቂኝ ድራማ ዋው ሲያዝናናኝ ነበር ትዝ አለኝ

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 3 ปีที่แล้ว

      ሀሊማየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም ምርት ወጣት ተዋንያኖች ናቸው
    አድናቂያችሁ ነኝኝኝኝኝ

  • @እርስትሀበሻዊት
    @እርስትሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +1

    ሶስት ምርጥየዎች❤❤❤❤❤

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 3 ปีที่แล้ว

    Ende yewnt smu Zerihun new ende🤔 betam ymiskegni ye Wendochi guday lay🤴💛💚🥰

  • @alemtshaytesfaygameda8693
    @alemtshaytesfaygameda8693 3 ปีที่แล้ว

    Wow yameral Sami bertalen
    Ande Kan enam endamegabez aletraterm

  • @getahunnegussie2933
    @getahunnegussie2933 3 ปีที่แล้ว +1

    I Love you guys

  • @sanchogetachew6152
    @sanchogetachew6152 3 ปีที่แล้ว +2

    Ye balagerun dagnoch sofin,arege nd abrahamn betgabezulen betam des yelenal leyu tune temechetognal bini man

  • @sofianetabebe5208
    @sofianetabebe5208 2 ปีที่แล้ว

    ጎመን በጤና

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 3 ปีที่แล้ว +1

    ሶስታችሁም በጣም ምርጦች ናችሁ በተለይ ስትከባበሩ ስትተራረቡ በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት አሪፍ ነገር አይቻለሁ እናንተ ጋር🙏♠♠♠

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋይ ዋይ ተመችቶኛል 😁😁😁😁😁😀😀😀😅😆😄😃😂😁😀😋

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አርቴቶች

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 3 ปีที่แล้ว

    ጆኒዬ እንዴት እንደማደንቅህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በዚሁ ቀጥል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን ተመኘዉልህ

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 ปีที่แล้ว +2

    Alesoo uffffff kikikik kikikik

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 3 ปีที่แล้ว +4

    Zeresh is so funny i enjoyed every minute thank you

  • @edenkifle131
    @edenkifle131 3 ปีที่แล้ว

    Jonny z alxo ewenet sele ethiopia filmoweche teru negere nw yetenagerachehute enamesegenalen

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 3 ปีที่แล้ว

    Endzarye sekye alawekm weye zerye

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችው እኮ

  • @የፍቅርሰው-ቐ9ፐ
    @የፍቅርሰው-ቐ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    3ስቱም ወርቅ ናቸው💚💚✅✅✅✅

  • @fentshihabtamu3081
    @fentshihabtamu3081 3 ปีที่แล้ว +43

    ውዶችዬ በጣም ከፍቶኛል. እግዚ እግዚአብሔር ያበታሽ በሉኝ

    • @silmaynegerew.....
      @silmaynegerew..... 3 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ያበርታሽ አይዞሽ እህቴ።

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 3 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሽ ውዴ ሁሉም ለበጎ ነው ልኡል እግዚአብሔር ጭንቀትሽን በደስታ የከፋሽን በመሳቅ ይለውጥልሽ ውዴ ፀልይ ከሞት የሚያወጣው ሁሉን መጥፎ በ ጥሩ የሚለውጠው ፀሎት ነው ውዴ እኔ ከማማት ጀምሬ ኮሮና ይዞኝ ከሞት ነው የተረፍኩት በሰው ሀገር በድኔ እንኳን ቀረ ብዬ በጣም አለቅስ ነበር ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ከሞት አትርፎ ይሄ ሁለት ወሬ እና አንችም አይዞሽ የማይነጋ ሌሊትና የማያልፍ ቀን የለም ማሬ ፀሎት በጣም ጥሩ ነው ትተስፋ እንዳትቆርጪ በርትተሽ ፀልይ አይዞሽሽሽሽሽ👏🙏👏🙏🙏🙏👏👏👏

    • @solabebe1283
      @solabebe1283 3 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ፀሎት አርጊ

    • @sablaadam2253
      @sablaadam2253 3 ปีที่แล้ว +3

      Ayzosh ehta

    • @maniba5854
      @maniba5854 3 ปีที่แล้ว +1

      የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ ህይወትሽን በደስታ ይሙላው🙏🤗

  • @tewodrosmolla7289
    @tewodrosmolla7289 3 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው እኔ ፊልም ማይት አቆምኩ ቆየው በጣም በጣም ወርዶአል እና ይታሰብበት

  • @tigistgebrekidan2222
    @tigistgebrekidan2222 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጥምረት ነው በርታ

  • @ferehiwottaye3662
    @ferehiwottaye3662 3 ปีที่แล้ว

    ካየሆቸው ሁሉ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ደስ ይላሉ

  • @meskiyosfe6198
    @meskiyosfe6198 3 ปีที่แล้ว +2

    የወንዶች ጉዳይ ዘረሁን 😍😍😍

  • @tayekebede90
    @tayekebede90 3 ปีที่แล้ว +1

    abate sewedehe........ufaaaaa

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር አርቲስቶቻችን የሰጣችሁት ምክርና ሀሳብ በሙያው ዘንድ የሚደገፍ ነው በርቱልን

  • @husenmehamed2849
    @husenmehamed2849 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሁሉም ዉስጤ ናቸዉ ፈታ ነዉ የሚያደርጉኝ 😂😂😂

  • @Gold19631
    @Gold19631 3 ปีที่แล้ว

    Best sitcom Gorebetamochu.

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆኝጆ ፕሮግራም ነው ያዝናናል በርቱ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

    ዘሪሁን አለማየው ዩሀንስ በጣም የሞዳቹ የማደነቃቹ ጨዋታቹ እዴት ደስ እደምትሉ ሁላቹም ያቀረባቹት ሀሳብ ምርጥ ነው ሳሚዬ በርታልኝ ምርጥ ፕሮግራም ነው ጆኒ ግን አስተሳሰብክን በጣም እጋራዋለው ምርጥ እይታ ነው

  • @alemneshlemalema6316
    @alemneshlemalema6316 3 ปีที่แล้ว

    3ንም በጣም ነው የምወዳቸው ውውውው

  • @habeshasports4111
    @habeshasports4111 3 ปีที่แล้ว

    ዘርዬ ወይ ወይ ተመችቶኛል

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 3 ปีที่แล้ว

    Dess yelale 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @hiwotabiti1104
    @hiwotabiti1104 3 ปีที่แล้ว

    Beketay tezebt ke endalek yared negu komidiyan esheti betakerebu betam konjo perogeram new

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf ปีที่แล้ว

    አሌክስ ❤❤

  • @houseofnatissue
    @houseofnatissue 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ስህተት ናችው እርሱ ጎዳናው ነው

  • @ኪድዬእናቴ
    @ኪድዬእናቴ 3 ปีที่แล้ว +9

    ጆዬ ጥርሱን አሰርቷል ወይ
    ሶስቱም ምርጥዬ ናቸው ዛሬ መሳቅ ብቻ ነው 😍😍😍

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦቹ 😍😍😍👌👌👌

  • @nobody-ci5jb
    @nobody-ci5jb 3 ปีที่แล้ว +2

    Er sofi ,aregahegn,abrish

  • @kamiabyssinia5775
    @kamiabyssinia5775 3 ปีที่แล้ว

    3ታቹም ጎበዞች ናቹ ግን ጠፍታቹሀል
    በጣም ልክ ናቹ የኢትዮጵያን ፊልም ማየት በጣም ነበር ምወደው አሁን ላይ ግን እያስጠላኝ ነው ድርሰቱ ተዋናዮቹ ጥራቱ ሁሉም ደባሪ ነው.

  • @lemtube5849
    @lemtube5849 3 ปีที่แล้ว

    ሦስታችሁም ምርጦች ናችሁ !!!

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 3 ปีที่แล้ว +11

    ሳሚዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 3ቱ ምርጦቼን ስላሳየህኝ አመሰግናለው ግን ሙዚቃ ያዳምጣሉ ብዬ አላስብም ግዜ የላቸውም(ዜዶ በጣም ታዳምጣለህ ሙዚቃ ጆኒም በርታ እንደጠበኳችሁ አይደላችሁም ጎበዝ ናችሁ