🔴ጌመሮቹ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ || ከታቦት አትቅረቡ እድሜችሁ ያጥራል _ ዳቆኑን ተጠንቀቁት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • 🔴ጌመሮቹ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ || ከታቦት አትቅረቡ እድሜችሁ ያጥራል _ ዳቆኑን ተጠንቀቁት
    #mezmurorthodox #abelbirhanuየወይኗልጅ #livestream #ebs #comedy #love #habesha

ความคิดเห็น • 22

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 17 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል ገልጽሀቸዋል እነዚህን የመሳሰሉ የቤተክርስቲያን ታጋዮችን ከጊዜ እና ከፖለቲካው ጋር ጊዜውን የዋጁ የነቁ መንፈሳዊ ሰዎች ያብዛልን አሜን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 15 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት የዚህ ዘመን ትውልድ እድለኞች ነን ሊመሰገኑ ይገባል አምላክ ድንቅ ልጆችን ሰቶናል ተባረክ እንዲህ የሚያመሰግን አያሳጣን አረ አባቶች የታሉ እነዚህን ወንድሞች ወተው ማመስገን ነበረባቸው በውነት መበረታታት አለባቸው በአባቶች ሲሆን ደሰሰ ይል ነበር

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር የተመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HaileabEshetie
      @HaileabEshetie  16 วันที่ผ่านมา

      አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን ።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ወድሞቻችንን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
    በጣም ነው የምሳሳላቸው
    ፈለገ
    አኬ
    እዮባ
    ያሬዶ
    ጋዲሳ
    እያለ ይቀጥላል ብዙ ወንድሞቻችንና መምህሮቻችን አሉ በጣም ነው የምሳሳላቸው❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅል❤❤❤

    • @HaileabEshetie
      @HaileabEshetie  15 วันที่ผ่านมา

      አሜን እግዚአብሄር ይጠብቅልን። ሁላችንም እንሳሳላቸዋለን።

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 19 วันที่ผ่านมา +4

    ፈለገ አትናቲዎስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከ ከሀዲ እስር ትውልድ የምትመልስ ዋው ! ለተፅኖ ፈጣሪው ወጣት ፈለገ !!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NATANIMSAMUEL-z4v
    @NATANIMSAMUEL-z4v 19 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሺ ዓመት ኑሩልን

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 19 วันที่ผ่านมา +1

    Esyyyyyyyy elelel elelel 👏🏾👏🏾 yi orthodox wetadere egzabhre ymsgene yetebekelne🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾yelegeya❣️akachin❣️efoyee❤❤❤huluneme tegawene yabezalachew🤲🏾🤲🏾🤲🏾☦️☦️☦️☦️ ekane adrseke 🤲🏾 adrsene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 kale hewtene yasemalne wedima ☦️☦️☦️

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኦረቶዶክስ ስጡታ ናቸው

  • @xohszgd
    @xohszgd 19 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HaileabEshetie
      @HaileabEshetie  19 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ብዓል ለሁላችንም ።

  • @mariouset142
    @mariouset142 20 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ❤❤❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 20 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 12 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ልጅ በደህናነው አዶናይ ማለት እግዚአብሔር ይማረው

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 20 วันที่ผ่านมา +2

    እሺ እናበራታለን ፈጣሪ ይመስገን 🥰🥰🥰🙏

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta 20 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክልነዉ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
    ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን
    የቃሉ ባለቢት እግዚአብሔርይመስገን
    አንተም ወንዴሜ በርታልን
    😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BarneeBarnee-yw7cm
    @BarneeBarnee-yw7cm 19 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 20 วันที่ผ่านมา +2

    💞💞💞💞💞💞💞💘💘💘