🦋ቶፊክ እና ሶፊ ተለያዩ💔 ሶፊ አለቀሰች💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርምሻል ትላንትና ፍቅርና ፉፉ አስለቀሱኝ ዛሬ ደግሞ ሶፊ እና ቶፊቅ ምንድነው ጆዪ 2 ግዜ ነው ያስታረቃቸው በጣም አበዛው ቶፊቅ

  • @sarahabashi4167
    @sarahabashi4167 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሆሆ ኣሁንስ ኣበዙት ድራማቸው ይጨሩሱና ተላያይተናል ብለው ይመጣሉ እኛ ምስኪኖች ካለ መዳም ስራ ምንም የማናውቅ ፍቅር እንደዚ ከሆነስ ይቅርብን እንላለን የሀ የሚሰሩት ድራማ ብዙ ልጆቾ ጠባሳ እየተወ ነው ትዳር እሰከ መጥላት እየደረሰ ነው ብቻ እኛ ልቦና ይስጠን ያሉን እያመንን እኛ በእውነት ነው የምንከተለቸው ለዛ ነው ሲያዝኑ እያዘንን ሲስቀ እየሳቅን 😢

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ለመናገር በጣም ያናድዳል ከአንድም ስወስተኛ ይከብዳል ከሶፊ ጋር የተጣሉት ካአንድም 3 ግዜ ነው እኔ ዛሬ በጣም አልቅሻለሁ የራሴ ትዳር የፈረስ ይመስል ግን ያስጠላል ምናለ ለስው ትንሽ ሼም ቢኖራቸው😢😢😢😢😢

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 2 หลายเดือนก่อน

      @@sojoogoj6399 እሱ አኮ ነው የሚያሳዝንሽ ጥሩ ሁኖው ካየሻቸው ትዳር ያምርብሻል እንደዛ እያለቀሱ የማይሆን ህይወት ኣይተው ስታይ ድሞ እንደዚ ኮሆነ ትዳር ይቅርብኝ ትላለሽ ብቻ እኛ መስተዋሉ ያድለን

  • @MazaTadelo
    @MazaTadelo 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 2 หลายเดือนก่อน

    እረ አችም አመንሺ ማማየ እነዚህ ዝብለው ጂላፎወች ናቸው ምንም አይመሥሉኝም አሥመሣይ ቢለያዪ ባይለያዩ ምንም አይመሥሉኝም እረ ነዚህ ደግሞ አድቀንም እሚሠሩት ይደብራሩ ሁለታቸውም ሺልጥልጥ ናቸው የሙሥሊም ሥራአት የላቸውም አላህ ይዲአ ይሥጣቸው 😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tsegi
      @Tsegi  2 หลายเดือนก่อน

      ስለማለ እኮ ነው ያመኩት የምር በጣም ነው ያዘኩት