ለ1ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችን ባሌን ሰፕራይዝ አደረኩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 892

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 ปีที่แล้ว +375

    "በሀገራችን ሁሉ ነገር ተበጣጥሶ አልቋል። አሁን ሁላችንም የሚያያይዘንና የሚያስተሳስረን ኃይማኖታችን ነበር የቀረው። እርሱንም ዛሬ እየበጣጠሱት ነው። ኃይማኖታችን የደም ሥራችን ናትና ልንጠብቃት ይገባል።"
    ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ!!

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 2 ปีที่แล้ว +8

      ሰርፕራይዝም ያምራችኋል በዚህ መከራ ሰአት ብቻ እመቤታችን በሰላም ትገላግላት

    • @huriaombilal1033
      @huriaombilal1033 2 ปีที่แล้ว

      💕💕💕💕💕💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @huriaombilal1033
      @huriaombilal1033 2 ปีที่แล้ว

      I love you

    • @ትግስትዩቱብ-ቸ5ጰ
      @ትግስትዩቱብ-ቸ5ጰ 2 ปีที่แล้ว

      ብርጭቆው ያምራል

    • @meazataye9478
      @meazataye9478 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንፀልይ አብዝተን

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 ปีที่แล้ว +305

    እንዝህን ባልና ሚስት የሚዉድ በላይክ አሳዩ

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 2 ปีที่แล้ว

      እኔ አንደኛ ነኝ

    • @hirutyadeta4254
      @hirutyadeta4254 2 ปีที่แล้ว

      በጣም wedddddd

    • @meronbekele7222
      @meronbekele7222 2 ปีที่แล้ว

      Kaley ades betam dese telalacehu fetari yetebekacehu

    • @meronbekele7222
      @meronbekele7222 2 ปีที่แล้ว

      Kaley ades betam dese telalacehu fetari yetebekacehu

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@hirutyadeta4254 ሂሩቴ ደምሩኝ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +102

    መቶኛ አመት የጋብቻ በአላችሁን ለማክበር ይብቃችሁ ውዶቼ ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ

  • @አዚ-ገ9ተ
    @አዚ-ገ9ተ 2 ปีที่แล้ว +60

    እኔም በ22 የምወደው ልጅጋ ከ7አመት ቡሃላ ተጋባን መልካም ትዳር በሉን ምርጦች 😍😍😍

    • @መክያቢንትአወል
      @መክያቢንትአወል 2 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ትዳር

    • @አዚ-ገ9ተ
      @አዚ-ገ9ተ 2 ปีที่แล้ว

      @መድኃኔዓለም ሆይ ሰው አርገኝና ሰው ይግረመዉ Amen💗😙

    • @አዚ-ገ9ተ
      @አዚ-ገ9ተ 2 ปีที่แล้ว

      @@መክያቢንትአወል amen💖

  • @እማኢትዮጲያዬ
    @እማኢትዮጲያዬ 2 ปีที่แล้ว +177

    በሀይማኖት በምግባር ፀንታችሁ መልካም ፍሬወችን እያፈራችሁ ለወግ ለማርግ አብቅቶችሁ የጋብቻ ቀን 80 አመት ለማክበር ያብቃችሁ።

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว +1

      ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ መልካም ትዳር ይውንላችሁ 🎉💚💛❤💐

    • @meazataye9478
      @meazataye9478 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @balayhailu
      @balayhailu 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @lemi9102
      @lemi9102 2 ปีที่แล้ว

      ኣሜን

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏🥰

  • @ethiopiayaye7383
    @ethiopiayaye7383 2 ปีที่แล้ว +241

    60ኛ አመት የጋብቻ በዓል ለማክበር ያብቃቹ❤

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +329

    እስቲ የተባረከ ትዳር ይስጠን እምትሉ 👍👍😌

  • @umnoone8329
    @umnoone8329 2 ปีที่แล้ว +68

    እኔ ስደት የሠው ሀገር መሮኛል !.ይህ ኮመት የምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ የሥጠን ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ashulidu
    @ashulidu 2 ปีที่แล้ว +14

    አዲስ እና ቃል እስኪ የኛን ምርቃት ደግሞ አሜን በሉልን!👍ጎተራችሁ ይሙላ ያሠባችሁት መልካም ነገር ይሁንላችሁ ልጅ ብቻ ሳይሆን የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ያሳያችሁ ፍቅራችሁ ለልጅ ልጆቻችሁ ይትረፍ ኡፍፍፍፍ እዚህ ጋር ሊጠፋብን ነው ምርቃት በጎነታችሁ ቅን አሳቢነታችሁ ከውስጣችሁ አይጥፋ ብዙ ቁምነገር ሰርታችሁ በታሪክ መፅሐፍ ላይ ፍቅራችሁ ይፃፍ ሀይማኖታችሁን ጠባቂ እና አክባሪ እና ሁሌም ለእግዚአብሔር ምቹ ያድርጋችሁ! ሁሌም በበረከት ተጥለቅለቁ! ብዙ ብዙ አመታትን አብራችሁ አክብሩ!ከኛ የቀረውን እናት እና ልጁ ይሙሉበት አሜን! ሌላውን ምርቃት ቃልዬ ስትወልድ መተን እንመርቃለን👍 ➥ቤተክርስቲያናችንን እና ሀገራችንን እግዚአብሔር ይታደግልን ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 2 ปีที่แล้ว +34

    ፈጣሪ ያባርካችሁ በሚቀጥለዉ ዓመት ከልጃጄሁጋር እድታ ከብሩ ያርግላችሁ

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ 2 ปีที่แล้ว +8

    ብዙ ይቱበሮችን አይቃለሁ እደነዚህ ቤቸሰብ ደስያለኝ ማየው የለም ፍቅሩን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ቃልዬም በሰላም ወልደሽ እምስሚ ያርግሽ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn 2 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ቤት ማሻ አላህ

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 ปีที่แล้ว +24

    አዲስና ቃልን የሚወድ👍👍👍

  • @ሰዉሁን-ዐ9ለ
    @ሰዉሁን-ዐ9ለ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ቃልዬ እኔ ፈጣሪ ልጅ እስኪሰጠኝ የጋብቻ ቀናችንን አላከብርም ፈጣሪ ልጅ ይስጣችሁ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ዉዶች

    • @romantup9195
      @romantup9195 2 ปีที่แล้ว +1

      Egzabeher leje yestesh kidus rufaa'eel tsabal tache malka malkun tsaley kidus rufaa'eel ye tasere matsan yefta zand seltan ke Egzabeher tesetew tematsagni teweljalesh

    • @yeshikidanye
      @yeshikidanye 2 ปีที่แล้ว

      ምኞትሽን ያሳካልሽ እማ

  • @marat144
    @marat144 2 ปีที่แล้ว +99

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሁላችንም በየሀይማኖታችን ስለሀገራችን እንፀልይ❤❤❤

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ የዛሬ አመት ደግሞ ከልጃቹ ጋር ለማክበር ያብቃቹ አሜን ፍቅራቹሁን እመብረሃን ትባርክላቹሁ አሜን በጣም ታምራላቹ

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር: አምላክ: ልዚህ: ጌዜ: እንኳን: በሰላም: አደረሳችሁ:: ቀሪውንም: ህይወታችሁን: እግዚአብሔር: አምላክ: ይባርክላችሁ::ቃልዬ: እዮኤልንም:
    አዬብን:አመስግነሻቸዋል: አዲስ: ግን: እዬኤልን: አንዴ: እንኳን: ስሙን: አልጠራኸውም::

  • @rozawosen2229
    @rozawosen2229 2 ปีที่แล้ว +50

    ለ50ኛ አመት በሰላም ጠብቆ ያድርሳችሁ

  • @senaitamberber1349
    @senaitamberber1349 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ወቅቱን የጠበቀ ሲሆን ደስ ይላል እናንተን የመሠለ የሀይማኖት ሠው በዚህ ሠአት ይህንን ያወራ ዘንድ አይጠበቅም!!

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 ปีที่แล้ว +20

    ቃልዬ አዲስ እንኳን ለ 1 ደኛ አመት የጋብቻችሁ አመት በሰላም በጠና በፍቅር አደረጋችሁ 🙏🙏

    • @አማሩአይችሌ
      @አማሩአይችሌ 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከይሁን

    • @tirngotirngo628
      @tirngotirngo628 2 ปีที่แล้ว

      እንኳንለአንደኛ አመት የጋብቻችሁ አመት በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ❤❤

  • @semiramurad262
    @semiramurad262 2 ปีที่แล้ว +17

    ዘላለም ያኑራቹ በፍቅር በሰላም ወልዳቹ ለመሣም ያብቃቹ ❣️

  • @toyibayasin3102
    @toyibayasin3102 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙሉዉን አንብበዉ ከዚያም በመጨረሻ ላይ ያለዉን ቁጥር እይ
    ከዚያም ወስን
    የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣
    በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ከዚያም ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክላቸዉ ቢሉትም(ቢያነቡትም)
    አምስመቶ ሺ ሚሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ
    እንደዚሁ ደግሞ ከላክላቸዉም ሰዎች እያንዳንዳቸዉ ቢያንስ ለ30
    ሰዎች ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናትን ታገኛለህ
    አታዉቅም መቼ እንደምትሞት ስለዚህ ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት
    አሰራጫት ደቂቃ እንኳን ያህል አትወስድብህም የዉመል ቅያማ ለይክ ስብስክራይብ አርጉ🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @yenegusasnakew445
    @yenegusasnakew445 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልየ በጣም ምረጥ ሚስት ነሽ ፍቅራቹ እስከመጨረሻው እንዲሁ ያማረ የሰመረ ያድረግላቹ እግዚአብሔረ ::

    • @ruthkassu6304
      @ruthkassu6304 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ስታምሪ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว +6

    የቅዱስነታቸው ጥብቅ መልዕክት !
    -----------------------------------------
    "ሐይማኖታችን የደምስራችን ናት እንጠብቃት"
    ----------------------
    "...ካሳለፍናቸው ችግሮች ጥቅም ባናገኝ ትምህርት አግኝተናል፤ ዘረኝነት አጥፊ እንጂ አልሚ እንዳልሆነ ብዙ ተምረናል። አሁን የተፈጠረው ችግር ግን ካለፉት ችግሮች ሁሉ የከፋ ነው... "
    "....በሀገራችን ሁሉ ነገር ተበጣጥሶ አልቋል። አሁን ሁላችንም የሚያያይዘንና የሚያስተሳስረን ኃይማኖታችን ነበር የቀረው። እርሱንም ዛሬ እየበጣጠሱት ነው። ኃይማኖታችን የደም ሥራችናትና ልንጠብቃት ይገባል።"
    ቅዱስነታቸው ዛሬ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብሰባ
    ያስተላለፉት መልዕክት !!

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹህ የኔ ውዶች ፈጣሪ አንድነታችንን ይመልስልን ሰላም ለሀገራችን

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 ปีที่แล้ว

    በጣምነው ደስ የምትሉት 100ኛ የጋብቻበአላችሁን ለማክበር ያብቃችሁ እኛም እኮን አደርሳችሁ ለማለት ያብቃን ቃልየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ ያጥር ወፍ አትስማሺ 🙏🙏💕💕💕💕💕🌺🌺🌺🌺🌺 በጣምነው የምወዳችሁ👍👍👍👍

  • @drr8432
    @drr8432 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጣዉን አመትም በሰላም በፍቅር አቆይቶ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ልጅችሁ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ ማርች ቀርዘመናችሁም ይባርክላች ጌታ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጦች። እኔ ራሱ ገረመኝ አመቱ ተሎ መድረሱ ❤❤ከዚህም በላይ ፍቅራችሁ ይብዛ Next ከልጃችሁ ጋር የምታከብሩ ያድርጋችሁ

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ
    የዛሬ ዓመት ከልጃችሁ ጋር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
    ሰላምና ፍቅር ለእማማ እትዮጵያ ይሁንላት

  • @ተስፍአለኝሳስበውደስእሚል
    @ተስፍአለኝሳስበውደስእሚል 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የምትለኝ ነገር ቃል እምትለብሳቸው ቀሚሶች ሴት ልጂ እንድህ ስትለብስ ነው እጂ እምታምረው በሱሪ ስቅልቅል አያምርባትም

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ. እምር. ብሎብሻል. እግዚአብሔር. በድሜ. በጵጋው. ይጠብቃችሁ

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 ปีที่แล้ว

    አዲስ እውነትም ለስጦታ አትመችም።
    ልብስህን ባስቀየረችህ ነበር
    እመቤቴ አብዝታ ትባርካችሁ
    ልጃችሁም በሰላም ትምጣና የበለጠ ደስ ይበለን
    በጣም እወዳችኃለሁ

  • @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ
    @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ፊኛው ረግጦ እንዳያፈነዳውና ደንግጦ ቃልየ እንዳይመታት እየፈራው ነበር እግዚኣብሄር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏 ስወዳችሁ ደግሞ እመብርሃን በሰላም ትምጣልሽ ማሬ👏👏👏❤❤❤❤

  • @rahelbelay8533
    @rahelbelay8533 2 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን አደረሳችሁ ለ1ኛ ዓመታችሁ የትዳር ዘመን: ቀሪውን የትዳር ዘመን እንደ አባታችን ቅዱስ አብርሃም እንደ እናታችን ቅድስት ሳራ ያመረ የሰመረ በፍቅር የተሞላ ዘመን ያድርግላችሁ 😍❤🌹❤😍🌹

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@abebashanbese8977 አቡዬ ደምሪኝ

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ሥወዳችዉ እግዛብሄር ይመሥገን ለች ቀን ሥላደራሣችዉ

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ
    @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እንቁዎች እንኳን ለአንደኛ አመታችሁ የትዳር አመት አደርሳችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ከአምላክ ትባረክላችሁ ቃልዬ እማ ፍቅር ትቅርብሺ የኔ እንቁ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአንደኛ አመት የጋብቻ በዓል አደረሳቹ

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 ปีที่แล้ว

    ወዋ ደሰ ሰትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ ቃልይ አንችንም እሜብርሃን በሰላም ያገላግልሸ

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እኽቴ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ አመት አመት በሰላም ያድርሳችሁ ተባረኩ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድላችሁ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 ปีที่แล้ว +8

    ቀጣይ ለልጆችሁ ጋር እንጠብቃለን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ♥

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልየ የኔ ንግስት ግንኮ ስወድሽ ደሞ ከዚህ በኋላ ሰራተኛ ያስፈልግሻል አታጎንብሽ

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ደሞ ለላመት ከልጃችሁ ጋር ሆናችሁ ለማክበር ያብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kነኝየሱብቻአላህወኪል
    @kነኝየሱብቻአላህወኪል 2 ปีที่แล้ว

    አይለያያችሁ በጣምታምራላችሁ ማሻአላህ በፍቅርኑሩ አንችንም ወልደሺለመሳም ያብቃችሁ ያረብ ። ግን ተተጋባችሁ አንድአመትብቻነወይ የቆያችሁ ይመሰለኝነበር በተረፈታምራላችሁ ያሰላም😍😍😍

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ስወድሽ ድቡሽቡሽ እመቤቴ ፍቅር ታብዛላቹ በሰላም ትገላግልሽ እመቤቴ እረጂም እድሜና ጤና ትስጣቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሶሲ-መ7ገ
    @ሶሲ-መ7ገ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል በጣምነው የምወድሺ የማከብርሺ100000አመት ኑሪልኝ እሰከ ባለቤትሺ😘😘😘😘

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
    @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ይፈድስላችሁ. ቃልየ. እመብርሀን ትቅረብሽ እህታለም

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ ቃል ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ቲገልገሉሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አላችሁ ቃልዬ እመቤቴ ትቅረብሽ በፍቅር እረጁ
    እኛንም በስደት ያለን እግዚአብሔር ለዝህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ ❤❤👏👏

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 2 ปีที่แล้ว +12

    እኳን አደረሳቹ 🥰🥰🥰 50ኛ አመት ለማክበር ያብቃቹ

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እንዚህው እያላችሁ የ50 ኛ የ100ኛ ከልጆቻችሁ ከልጅ ልጆቻችሁ ጋ ለማክበር ያብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ አላህ በሰላም አንድ ወደ ሁለት ያድርግሽ የኔፍልቅልቅ🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳቹ ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ ለናንተ ስጦታ ብሰጥ ደስታዬ

  • @መቅድየተዋህዶልጅ
    @መቅድየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ፍቅራችሁ ሲያስደስት ሁሌም አይለያችሁ ወዶችዬ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว

    የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያጽናናችሁ ቃልም እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ስታምሩ እኳን ለዚች ቀን በሰላም በጤና አደረሳችሁ ሽ አመት ኑሩ በፍቅር በጤና

  • @abelakatfasil7933
    @abelakatfasil7933 2 ปีที่แล้ว

    የምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ
    ገና 50 60 70 80 90 1000
    አመት ታከብራላችሁ ፍቅራችሁን
    ድንግል ብዝት ታድርግላችሁ❤❤
    መንፈሳዊ ቅናት እንዴት ደስ ይላል
    በእናንተ ቀንቼ መሞቴ ነው😍😍

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍቅራችሁ ይብዛ የዛሬ አመት👪 ለመሆን ያብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @amarechteshager5125
    @amarechteshager5125 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም ነው የምወደችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ
    @LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ እመቤቴ ሁሌ ደስ አይበልሽ እዬብ ደሞ ሉኡል እግዚአብሔር ያክብርህ♥

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 2 ปีที่แล้ว +18

    የዛሬ አመት ደሞ ከቤቢጋ ሁለተኛ አመት ሶስት ሁኑልን ቃል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ፍቅራቹም ያብዛላቹ🙏🙏🙏❤❤❤😍😍😍

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላ እንኳን ለዚች ልዩ ቀን አደረሳችሁ ቃል አዲስ ሺ አመት በፍቅር እግዚአብሔር ያኑራችሁ በጣም ለብዙዎቻችን ምሳሌ ናችሁ ኑሩልን

  • @ganatyotifia2908
    @ganatyotifia2908 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እግዝብህር ፍቅራችሁን ይበለጠ ይብዛላችሁ ውድች

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሳቹ እንኳን ለአንደኛ አመት አደረሳችሁ ቃልዬ ኪዳን ምህረት በሰላም ትገላግልሽ ምጥሽን ታቃልልሽ ዘመናቹሁሉ እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬና አዲስ እንኳንም ለ1ኛ አመታችሁ በሰላም በጤና አደረሳችሁ 100ኛ የጋብቻ በአላችሁን ስታከብሩ ለማየት ያብቃን ውዶቼ ቃልዬ እመአምላክ በሰላም ሁለት ታድርግሽ የሆድሽን. በጀርባሽ ታድርግልሽ የኔ ጨዋ ሴት

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በፍቅር ያኑራችሁ ደግሞ ስወዳችዉ ማማየ አላህ በሰላም ሁለት ያድረግሽ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃል እና አዲስ ቀሪ የትዳር ዘመናችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ልጃችሁ ደሞ በሰላም በቶ ለሶስት እንድታገብሩ እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ቀሚሱ. ርግዝናሽ ጋር ሲያምር

  • @Sofia-uj1ot
    @Sofia-uj1ot 2 ปีที่แล้ว +14

    አቤት አለበባሷ 😍😍😍

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሌ አለባበሷ ይመቸኛል ብጥስጥስ አትለብሥም

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል የኔዎቹ ፈጣሪ ትዳራቸው ይባርክ

  • @slamako5368
    @slamako5368 2 ปีที่แล้ว

    በደስታ ያኑራችሁ ልጃችሁንም በሰላም ለማቀፍ ይብቃችሁ ያጥር ወፍ አትስማሽ ቃልየ ደስ ትላላችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ደስታን ይብዛላችሁ

  • @bellabekala5940
    @bellabekala5940 2 ปีที่แล้ว

    እደኔ ግን እሚወዳቸዉ አለ እነዚህን ጥንዶች🙏😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @ry8319
    @ry8319 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ከዝ በላይ ረጅም እድመ ከጠና ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ✝️❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ አዲስየ እንኮአን እደረሳችሁ ኢዩቤል በደስታ ለማድረስ ያብቃችሁ እግዚአብሄር ከ አይን ያውጣችሁ ደስ ትላአላችሁ 🙏🏽🙏🏾♥️🌹♥️👍🌷💕🌷💕

  • @fatimamohammad5899
    @fatimamohammad5899 2 ปีที่แล้ว

    የኔውዶች ቃልየ አላህ አችንም በሠላም ለሁለት አድርጎሽ 100ተኛ አመታችሁን ለማክበር ያብቃችሁ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ለ1ኛ አመታችሁ በሠላም በጤና አደረሳችሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ለሁለተኛ አመታችሁ ከቤቢ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ ውዶች 🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @ኡምፈሪሀYOUTUbe
    @ኡምፈሪሀYOUTUbe 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ በጣም አምሮብሻል እርግዝናው ቀልተሻልም ማለቴ በፊት ጥቁርነሽ ማለቴ ሳይሆን አሁን ደሞ የበለጠ በዛላይ ቀሚስሽን ወደድኳት ከለሩንም በተለይ ደሞ ሞደሉ

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ቃል ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ አዲስ የልጂ አባት ለመሆን ያብቃክ

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ አድስየ እግዚያብሔር ሁሌም ደስተኛ ያርጋችሁ ዉዶችየ

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b 2 ปีที่แล้ว +6

    ትዳራችውን ፈጣሪ ይባአርክላችው የተባረከ መልካም ልጅ ይስጣችው ውለዱ ክበዱ አብራችው አርጁ እረጅም የትዳር ዘመን ኑሩ😍😍😍😍

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ: ደስ የሚል ነዉ:
    እግዚኣብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል እና አዲስ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ቀጣይ አመት ደሞ ከልጃችሁጋር እንድታከብሩ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁሁ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤

  • @senitube999
    @senitube999 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ ቃልዬ የምወድሽ እንኳን ሰላም መጣችሁ ማርያም ባታምኑም ባታብኑም ድክም እና እቅልፊ መቶብኛል አይኔ ጨልሞበታል ግን ሳላይ አላድርም ብዬ ሰርች አርጌ እያየዋቹ ነዉ አውን የናተ ፎቆ ሊደፋኝ ነዉ ❤❤😂 እወዳቸዋለሁ ❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ሆኖ ለዘመናቶች የጋብቻ ልደታችሁን ለማክበር ያብቃችሁ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኳ ቃልዬ የኔሴት እመብርሀን ካንች ጋር ትሁን እንኳን አደረሳችሁ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የልጅ ልጅ የምታዩ ታድርጋችሁ አሜን።

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይይይ እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ እንኳን ደስስ አላችሁ ውዶች ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም❤❤💕🌹🌹🌹🌹💏💐💐💐💐💐💐🌱🌱🌱🌺🌺🌺

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹ ለዚህ ቀን ለአተ አመት ያደርሳቹ አገርችን ሰላም ይሆንልን ❤️❤️❤️

  • @tigestderbe3977
    @tigestderbe3977 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፍቅርቹን ይባርክላቹሁ 💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    አድስ እና ቃል ምርጥ ጥንዶች እወዳችኋለሁ💖💖💖💖💖❤

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 2 ปีที่แล้ว

    ለማንኛው እንኮን ደስ አላቹህ በኢትዮጵያ አመት መቆየት ቀላል አይደለም ግን ግዜው ከየት ይመጣል እንዲህ ለማድርግ ብቻ እናንተ ተጃጃላቹህ እኛንም አጃጃላቹህ ግድ የለም እራሳቹህን ሆናቹህ መኖር ሞክሩ ገና ልጅ እየመጣ ነው እይናቹህን ጨፍናቹህ ስትገልጡ አመት ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የኔ ውዶች እኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ እኳን አደረሳችሁ የዛሬ አመት ደሞ አቡሽዬን እመሀል አርጋችሁ እደምታከብሩ ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለ1ኛው አመት አደረሳችሁ እስከመጫረሻው አይለያቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሃገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢበቲ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ እመቤታችን በሆድሽ የያዝሽውን በሰላም በጀርባሽ ታድርግልሽ የዛሬ አሜት ከቤቢሹ ጋር ለማክበር ያብቃቹ

  • @mestayittadesse6920
    @mestayittadesse6920 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ በትዳር እንደባረካቹህ በልጂም ለመባረክ ያብቃቹህ የኔ ዉዶች

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልላችሁ ቃልዬ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ማር ነገር ውለዱ ክበዱ ወልዳችሁ ሳሙ ውብ ቤተሰብ💕💖💕💖💕😘

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 2 ปีที่แล้ว

    ምን ዓይነት ፍቅር ነው ታድላቹሁ እግዚአብሔር አብልጦ ያድላቹሁ
    ቃልዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ አችም በሰላም ውለጅ 😍😍😍😍😍

  • @kidist7572
    @kidist7572 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ እማሆይ አባሆይ እምትባባሉበት ትዳር ይሁንላችሁ

  • @MimichkaBirtoukan
    @MimichkaBirtoukan 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ የኔ ልዕልት አዲስዬ ስወዳችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ በርቱ እንኳን ለእዝች ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ትዳር ይሁንላችሁ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ

  • @ትግስትበጌታደስይላታል
    @ትግስትበጌታደስይላታል 2 ปีที่แล้ว

    የኔዉዶች ስታስቀኑ እግዚአብሔር ቀሪዘመናችሁን ይባርክ ቃልዬ ማማዬ በሰላምተገላግለሽ ልጅሽን ታቅፈሽ ማዬትናፈቀኅ