ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚኣብሔር ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ቅድስት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ይመልስህ እውነተኛ ሰላም ወዳለባት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደሚከብርባት 😊
ጌታ ይባርክህ ለመጀመሪያ ጊዜ ስማያዊ ዜጋ ነኝ ስትል የሰማሁት ዘረኞች ፓሰተሮች በፈሉበት ያንተ እደዚህ ማለት አሰደንቆኛል ተባረክ
ከምንም ሁን ሠላምን መሻት እርቅን መመኘት ስለጸሎት መናገርህ እግዚአብሔር በዚህች አገር በርካታ መንፈሳዊ በረከቶች አሉ ተግተን እንጸልይ
እግዚአብሔር እውነቱን ነው ኣልተናገርክልኝም ሲልህ ,3 ቀን ውሃ ውስጥ ኣቆይቶህ ብዙ ነገር እንዳሳየህ እና እንደገለጠልህ ሆኖ ነው የሚሰማኝ ኣንተ ግን ለኛ የ 2 ደቂቃ የማትሞላ ነው የነገርከን 😊 በተረፈ ተባረክ የራስህ ቻነል ይኑርህ ።
ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ጨዋነትህን አርዓያነትህን አደንቃለሁ ባገኝህ ደስ ይለኛል።
ዛሬ ጥሩ እንግዳ ጋብዘህልናል ጋባዡ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን🙏
ወንድሜ አንተን የሚያሳድድ ጴንጤ የለም ምክንያቱም ጴንጤ ይሰደዳል እንጂ አያሳድድም ይባርካል እነጂ አይረግምም በቃሉ ይመክርና ይመልሳል እንጂ አያጠፋም ላንተግን የጌታ ምህረት ይብዛልህ አጋንንት ይዞህ ሲዖል እንዳይ ወስድህ ጌታ ይርዳህ እዉነት ሳይሆን አንተጋ ያለዉ የአጋንንት መንፈስ የጥንቆላ መንፈስ ነዉ ተመለስ !
🤣🤣please stop fooling yourself...
ስለእውነት ኑሪ እውነቱን እያወቃችሁ እውነቱን ተናገር
@@አስተዋይልቦና yea jesus christ is the way the truth and the life.....i am an orthodox christian
ያንተምኮ ውሸት ከሱ ቢቢስ እንጅ አያንስም ለማንኛውም ጴንጤ አሳዳጅ መሆኑን ለማረጋገጥ ወደ ደቡብ ጎራ በል
eshi kezas
ወይጣጣ፡መጀመሪያም፡ማሪያም፡ገረዘችኝ፡ስትል፡ገርሞኝ፡በቀጣይም፡ቃለ፡ምልልስህ፡ባደረከው፡ጥሪ፡ማንነትህን፡መረዳት፡አልተሳነንም።ዛሬ፡ደግሞ፡ተራጋሚ፡እንደሆንክና፡የረገምከው፡እንደማይቆም፣እንደሚሞት፡እንደማያፈራ፡እየነገርከን፡እያስፈራራህ፣ስገዱልኝ፡ከማለት፡እንደማይተናነስ፡ግልፅ፡ነው።የኛ፡እየሱስ፡ለሚያሳድዱዋችሁ፡ፀልዩ፡የሚረግሙዋችሁን፡ባርኩ፡የበደሉዋችሁን፡ይቅር፡በሉ፣ክፉን፡በክፉ፡አትመልሱ፡በቀል፡የኔ፡ነው፡ያለን፡አንተ፡ጋ፡ያለው፡ማነው፡???የሚስፈራችሁና፡የሚያስደነግጣችሁ፡እሱ፡ብቻ፡ይሁን፡ተብሎ፡ተፅፎልናል፡፡ፍሩኝ፣ወየውላችሁ፡ትሞታላችሁ፣በእርግማን፡በክርስቶስ፡ደም፡የተዋጀን፡ህዝብ፡የምታስፈራራ፡አንተ፡ማነህ??????እረተው፡እግዚአብሄር፡አይዘበትበትም፡ወንድሜ፡ፈጣሪ፡ነኝ፡ማለት፡ብቻ፡ነው፡የቀረህ፡ተመለስ።
መልካም ንግግር ነው በኔ መረዳት ሰላምን የሚመክሩትን አንድነትን የሚያራምዱትን ያብዛልን
አይዞህ በርታ
የአንድ አባት ልጆች ነን ግን መፀሀፉ ቅዱስ ይዘዉ ያበዱ ናቸዉ ።።።
እባካችሁን እንደነዚህ ያሉትን ዉዳቂዎች አታቅርቡ 🙏
ሰው ውዳቂ አይባልም የጌታ ሰውትሳዳቢ😂😂😂😂😂@@benjimulu
@@richopenkiller4134 ምላርግ ወንድሜ ማንም እየተነሳ ቂጡን ጠርጎ ሳይጨርስ እኩያቸው ሲያደርጉት ታድያ ምን ላድግ 🤷
@@benjimuluምነው ቂጥ ቂጥ አበዛህ? ምናምኖቹ ነህ እንዴ😂😂😂😂😂
@@efg5745 🤣🤣🤣🤣 የርግማን ልጆች አይደለሁም ። ምናልባ አንተ ከርግማኖቹ ነህ መሰለኝ 🤣 ለማንኛው ልቦና ክርስቶሥ ይስጥህ 🙏
ወንድማችን ክርስትና ተነስና ወደኦርቶዶክስ ና እባክህን
Men eyale new getan meketl eko ke haymanot gar aygnagnem geta eyeus eko hamnot sayhon hiwot new❤
yea but he established only one true church.....and he made her his bride
ጀግና ጋዜጠኛ
አንተላይ ያለው መንፈስ ያናደደህን ሰው ይቀስፋል ማለት ነው
ያኔ አይምሮዬ ልክ አልነበረም ትላለህ።
ጴንጤ ሊገልህ አሳደደህ ኧረ ተው ሚመስል ውሸት ዋሽ😂😂😂
ጴንጤ ነብሰ በላ መሆኑን አቂም እንዴ😂
@@richopenkiller4134ብልፅግና የጴንጤ ፖለቲካ ድርጅት መሆኑን እረሳችሁት እንዴ በኢትዬጵያ ታሪክ የደሀውን ደም ያፈሰሰ እንደ ጴንጤ ፖለቲከኛ የለም😢😢
❤❤❤😊😊😊😢😢👍👍
ይዞህይሒድ ማስፈራራቱ አይገርምምበኛዉጥ ያለ እውነተኛ እግዚአብሔር በቅርቡ ይወስድሐል አትታበይ በቅርቡ ትፈነገላለህ ነውረኛ
ወይ አንተ መለስን ተካኸው
Kkkkkተሀበዳ ጋሀላአ😂😂😂
Kkkkkkkkk
እውነት ነው አንተ ተኩላ ነህ
አይሻልሽም ድኩላ😂😂