🔴🟡🟢 በኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛው ቤተክርስቲያን || አባ ኖብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • አባ ኖብ በግብጽ ሀገር ተወልዶ ወላጆቹ በዘጠኝ አመቱ ቢሞቱበትም በኃይማኖቱ በመፅናቱ ገና በ12 አመቱ ሰማዕትነትን የተቀበለ ታላቅ አባት ነው ። ቤተክርስቲያንኑም በኢትዮጵያ የሚገኝ ሲሆን ብዙ የኦርቶዶክስ እምነት አማኞችም ቦታውን በመርገጥ እና ፀበሉን በጠመቅ በተገባለት ቃልኪዳን ፈውስ የሚያገኙበት ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ነው ።
    -----------------------
    የማጀቢያ መሳሪያ ድምጽ: ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ - በይስሐቅ ፋንታ
    #eotc
    #eotc_mk
    #eotctv
    #mahtot_tube
    #etartmedia
    #quanquayenesh
    #comedianeshetumelese
    #21media
    #mahbere_kidusan
    #backtoethiopia
    ________________________________________
    Father Nob was born in Egypt and his parents died when he was nine years old, but he was martyred at the age of 12 because of his steadfastness in his religion. The church is also located in Ethiopia and it is an ancient church where many believers of the Orthodox faith get healing by stepping on the place and dipping the prayer.
    ----------------------------
    Instrumental voice: Yilma Hailu - instead of Isaac

ความคิดเห็น • 69

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 4 หลายเดือนก่อน +10

    የአባታአቸእን የአባ ኖብ በረአክአተ ረድኤተ ምልጃ ፀአሎአት በእኔ በለእተአ እግዚአብሄር በተከለ ዮሀንሰ በሰህነ ማርያም በምናምን በህዘበአ ክረሰቴያአን ላይ ይደረአብእን አሜንንንንን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም በረከታቻው ይደርብን🙏

    • @mahiteshome5641
      @mahiteshome5641 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @BadlaBadla-o9r
    @BadlaBadla-o9r หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👐👐👐👐

  • @SarklmeEgdawork-l7g
    @SarklmeEgdawork-l7g หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲👏👏👏 በርከቱይደርብን

  • @VjbnbBjbjb
    @VjbnbBjbjb 2 หลายเดือนก่อน +2

    Aba nob abatye yewustyen ante takaleh tbekahn berekethn aylej amen amen amen

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q 3 หลายเดือนก่อน +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአባታችን የህፃን የአባ ኖብ ምልጃቸዉ በረከታቸው ይደርብን አሜን

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏 ነገር ግን እኔ መምህር አይደለሁም ተራ ምእመን ነኝ እንጂ

  • @Shamotube21
    @Shamotube21 5 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክልኝ ሌላም ያልታወቀ ታሪካችንን ፈልፍለህ እደምታሳየን አምናለው።

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bereket kdus abanob, hderena

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ የቅዱስ አባኖብ ምልጃው አይለየን🙏💖💖💖

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይባርክሕ

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @qintat
    @qintat 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቡሩክ ሁን የአባ ኖብ በረከት ይደርብን እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችንም በረከቱ ይደርብን

  • @SenayFshaye-l4y
    @SenayFshaye-l4y หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN😊❤

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i หลายเดือนก่อน +2

    🙏❤

  • @shbra-jw5uy
    @shbra-jw5uy 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን አባ ኖብ ምልጃ ጸሎት በረከት ረድኤት ይደርብን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🌹🌹🌹🌹

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @BelaymelakuAnbessie-pb3fb
    @BelaymelakuAnbessie-pb3fb 5 หลายเดือนก่อน +7

    ደሴ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ጽላቱ ይገኛል ነገር ግን ታቦቱ ወጥቶ አይከበርም ተባረክ

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን ቪድዮ አይቼ ነው ሰርስክራይብ ያረኩት ❤

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤

  • @kebebushyehualawork
    @kebebushyehualawork 2 หลายเดือนก่อน +2

    በናትክ አንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በረከቱ ይደርብብንንን

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ እህት🙏

  • @Gomagoma-n7z
    @Gomagoma-n7z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kalhiwte yasemalen bebatu yatsenahe berta lelame bzu nger entbkalen ❤❤❤

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏

  • @Tigest-jt5iu
    @Tigest-jt5iu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድማችን የሰማዕቱ ረዴኤት በረከት ይድረሰነ🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን 🙏

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 5 หลายเดือนก่อน +3

    የሰማዕቱ ረድኤት በርከት አይለየን ❤❤

  • @AbrahamAgegnehu
    @AbrahamAgegnehu 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @daditubezabih5735
    @daditubezabih5735 5 หลายเดือนก่อน +2

    amen

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባ ኖብ ምልጃህ አይለየኝ እባክህ ከአምላክህ ከአምላኬ ከጌታዬ ከየሱስ ክርስቶስ አማልደኝ
    🤲🤲🤲

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ሁላችንም ያማልደን🫶

  • @sinte615
    @sinte615 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ በረከቱ ይደርብን 🥰🥰🥰

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kidus Abanob Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 🙏🏾😍😇💕🥹🥰✝️✝️✝️

  • @Ambatube21
    @Ambatube21 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቀጥልበት በኛ ዘመን ብዙ የማናቃቸው ታሪኮች አሉ

  • @eyerusalemsemahegh8327
    @eyerusalemsemahegh8327 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @dawittadesse9161
    @dawittadesse9161 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ለደጁ ያብቃን

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  4 หลายเดือนก่อน

      Amen wondme yabekanal

  • @Nebyat-dp2fi
    @Nebyat-dp2fi 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen (3) bereketu xelotun nay kudus abanob aye feleyena

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin 2 หลายเดือนก่อน +2

    እና ገድሉን የት ማግኘት እችላለሁ?

  • @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
    @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Abissinya-v3s
    @Abissinya-v3s 3 หลายเดือนก่อน +2

    በቸርነቱ ለደጁ ያብቃን ❤😊

  • @DebaFkr
    @DebaFkr 6 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @ኤርምያስወለላ
    @ኤርምያስወለላ หลายเดือนก่อน +2

    የትነው

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  หลายเดือนก่อน

      Semen shewa ye abune teklehaymanot hager akababi

  • @belaynehatnafu7003
    @belaynehatnafu7003 5 หลายเดือนก่อน +2

    I think there is Aba Nob Church in Gojam?

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅሬ አባቴ አብኖብ

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i หลายเดือนก่อน +2

    ነገ የቅዱስ ሰማእት አብኖብ ወራዊ በአል ነዉ።

  • @sipara9224
    @sipara9224 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ኖብ ማለት የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ታናሽ ወንድም ናቸው እንዴ?

  • @werkenishwerkenish1186
    @werkenishwerkenish1186 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለደጅህአብቃኝ

  • @mariyamawithana
    @mariyamawithana หลายเดือนก่อน +2

    እንዳ አባ ኖብ የሚባል ቤተ ክርስቲያን ትግራይም ይገኛል

    • @backtoethiopia
      @backtoethiopia  หลายเดือนก่อน

      በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ሁለት አባ ኖቦች አሉ አባ ኖብ ዘላዕላይ ግብፅ እና አባ ኖብ ዘታህታይ ግብፅ ይባላሉ፣ ይህኛው አባ ኖብ ዘታህታይ ነው አባ ኖብ ዘላዕላይ አረጋዊ ናቸው፡፡እናንተ ጋር ያለው ቤተክርስቲያን የትኛው ነው?

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @ShimeMan-uk9tv
    @ShimeMan-uk9tv วันที่ผ่านมา +1

    amen

  • @Mekds22
    @Mekds22 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤