በህልም እናትን ማለም ፍቺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለሁላችን እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ብዙ ህልሞች ተፈተውልኛል አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsegaTsega-s6t
    @TsegaTsega-s6t 27 วันที่ผ่านมา

    Enata bdengay setabareghi 2ta twrwral hgni almtaghm

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 4 หลายเดือนก่อน

    Shikuran wude

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 10 หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩም አሰላም

  • @Redi910
    @Redi910 11 หลายเดือนก่อน

    Ameseginalahu hilmen feteshilignal

  • @SanahaShamsadin
    @SanahaShamsadin 18 วันที่ผ่านมา

    Behelmee amorane ayehute

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 11 หลายเดือนก่อน

    Tankless ❤

  • @etentertainment7374
    @etentertainment7374 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴን ሳሎን ቁጭ ብላ ግን መንታ እህቷ ጋር ነበሩ ግን በውን አለም መንታ እህት የላትም pls nigerugn

  • @JamilaKemal-w8y
    @JamilaKemal-w8y 11 หลายเดือนก่อน

    As wr Wb and Ene gar mitnor yasadekywat lij alech ba hilme tetalten afe wist litefa sitetageleng bekawu minyhon fichwu

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน +1

      ዉዴ ምራቅ መትፋት ጥሩ ያልሆነ ንግግር መናገር ነዉ

    • @JamilaKemal-w8y
      @JamilaKemal-w8y 11 หลายเดือนก่อน

      @@haytomer9818 ameseginalew

    • @JamilaKemal-w8y
      @JamilaKemal-w8y 11 หลายเดือนก่อน

      Ketefatawut bale gar ginenyunet madregis fichw mindenw iheta

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน +1

      @@JamilaKemal-w8y እርሰ በርሰ የምትጠቃቀሙት ነገር ይኖራል ወይም አብራቹሁ መመለሰ ማለቴ በሆነ ነገር ትረዳዳላቹሁ

  • @hifahifa5351
    @hifahifa5351 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለተፈታች ሴት ሟች እናትን ማየት በማሐው ነውሳ የፈታሽው በሂወት ያለችውንሳ ማየት 🤔

  • @rokiyaabudhabi8868
    @rokiyaabudhabi8868 12 วันที่ผ่านมา

    28 mayati alagabahum fkragna alegn

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 วันที่ผ่านมา +1

      ሁለት ቁጥር ትዳርን ሲሆን ሰምንት ቁጥር የምትወጂዉን ማግባት ወይ ምኞትሸ መሳካት ነዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 วันที่ผ่านมา +1

      ሁለት ቁጥር ትዳርን ሲሆን ሰምንት ቁጥር የምትወጂዉን ማግባት ወይ ምኞትሸ መሳካት ነዉ

    • @rokiyaabudhabi8868
      @rokiyaabudhabi8868 9 วันที่ผ่านมา

      @@haytomer9818 marr amasginalow

  • @ekramaschalew5471
    @ekramaschalew5471 11 หลายเดือนก่อน +2

    በህልሜ እብድ ሲያሯርጠኝ አየሁኝ ግን አልያዘኝም በዛ ላይ የደረስኩኝ እርጉዝ ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน +2

      ዉዴ በሰላም ትገላገያለሸ

  • @SelamMezgebe-p2k
    @SelamMezgebe-p2k 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @seadamehamedumer393
    @seadamehamedumer393 5 หลายเดือนก่อน

    Ke inatA ga dabo sinigagir ayehu mindinew bale tidr nebrku gin teteltenal

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 6 หลายเดือนก่อน

    Leje mee weldese

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 หลายเดือนก่อน

      ከጭንቀት ከሀሳብ ከችግር መገላገል ነዉ

  • @ዜድ-ፐ3ረ
    @ዜድ-ፐ3ረ 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ ያላገባሁ ሴት ነኝ ዛሬ እናቴ ሞታብኝ ሳለቅስ ነው ያደርኩት ምን ይሆን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 หลายเดือนก่อน +1

      እረጅም እድሜ ነዉ

  • @Wrkito-wm3gt
    @Wrkito-wm3gt 8 หลายเดือนก่อน

    ፊቅራኛ ማያትስ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 หลายเดือนก่อน

      መጭ መልካም ነገረ እንዳለ ነዉ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እና እናቴ በጣም የሚያምሪ ቲማቲም ስስጣት እያወራን ቀይ ስንኩሪትም ይዘናል እኔ በጣም የሚያምሪ ፍትፍት በለሁ ግን ለእኔቴ ሳልስጣት ብይ አይዝናለሁ በጨለማ ማህል ስው ይህደል እኛ ባትሪ አብሪተን ቁጭ ብለን ነቀሁ

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 7 หลายเดือนก่อน

  • @HuzeyfaMechal
    @HuzeyfaMechal 7 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ የተለየሁት ፍቅረኛዬን እናት ገንዘብ ሰጠችኝ

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እናቴ ሟች ናት ብዙ ግዜ በህሜ አያታለሁ ስራ ስንሰራ ስናወራ አያለሁ ዛሬ በህልሜ እጨት እየለቀምኩ በጧት ተነስቸ እጀራ እጋግራለሁ ለራት ነጭ ደቆት አለኝ ገንፎ ወይ ቂጣ ልጋግር አለዛ ማታ ጥጀ ልጋግር እያልኩ ሳስብ እና አበሻ ጎመን ስነቅል እየነቀልኩ አየሁ ከዛ ወደቤት ስሄድ አማቴ መጥተዉ ልጄን ከዳከት ሲመለስ ለምን ደህና መጣሁ አይለንም እያሉ ይቆጣሉ እኔም ሳያዩኝ አባቱ አግብቶ እዳይወልድ ብየ ሲሉ ስሰማ እደዚህ እያላችሁ ልጄን ስሜቱን አትጉዱ ወላሂ እርዝቅ ባላህ እጅ ነዉ እያልኩ ተጠግቸ ጮኬ እናገራለሁ አበዛሁብሽ ይቅርታ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ እንጨት መልቀም እሪዚቅ እንጀራዉም ሁሉም እሪዚቅ ሲሳይ ነዉ ጮህሸ መናገርሸ ከጭንቀት መላቀቅ ነዉ ጎመን ትንሸ አድካማ ግዜን ይገልጻል ግን መጨረሻ ላይ ከጭንቀት ትላቀቂያለሸ

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@haytomer9818 እሽ ዉዴ አመሰግናለሁ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

  • @kedirabdu6904
    @kedirabdu6904 6 หลายเดือนก่อน

    Aslamalykum atlfig ene eychohkug
    Enate esey esey tlgalch eyaychg zem tlalch

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 หลายเดือนก่อน

      መጭህ ለቅሶ ከሌለዉ በሂዎትሸ የሚገጥሙሸን አንዳንድ ችግሮች ነዉ

    • @kedirabdu6904
      @kedirabdu6904 6 หลายเดือนก่อน

      Shukrenn

    • @kedirabdu6904
      @kedirabdu6904 6 หลายเดือนก่อน

      Enji enatn kemaskym gar ayeyazm and enat setaznbn yemiyasayu hlmochn betakafyn jezakumulah

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 หลายเดือนก่อน +1

      @@kedirabdu6904 እናትን ማየት የሚል ቪዲዮ ተሰርቷል ዉዴ ሰፊ ዝርዝር ታገኛለሸ ከቪዲዮ

  • @khatijakhatija747
    @khatijakhatija747 10 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ. አናቴጋር ሁሌ ስንጣላ ስንደባደብ. ነው እምይ

    • @khatijakhatija747
      @khatijakhatija747 10 หลายเดือนก่อน

      ባላህ. መልሽልኝ. ተደጋግሞብኝ. ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 หลายเดือนก่อน

      ከእናት ጋር መጣላት ፍቺዉ ከቪዲዮዉ አለ

  • @SoumayaAbdek
    @SoumayaAbdek 3 หลายเดือนก่อน