HAMER MEDIA | የሀብታሙና የእስክንድር ጥምረት ለፋኖ አደጋ ነው | እስክንድር ስለ ወልቃይት ያወጣው ምስጢር | ፋኖ ውስጥ የመከባበር መንፈስ የለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 33

  • @MulatTagele
    @MulatTagele 28 วันที่ผ่านมา

    Sitastelu...

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 29 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው አጥብቀው የፋይናንሷ ነገር ላይ ነው የጠነከረው የእስክንድር ቡድን እየተፋለመ ያለው

  • @SamuelFentahun-f1m
    @SamuelFentahun-f1m 29 วันที่ผ่านมา +2

    እስክንድር በቅዥት የሚሰቃይ የስልጣን ጥመኛ ነው ከፋፋይ ካድሬ ነው

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 27 วันที่ผ่านมา

      Dedeb! Iskanedr legenzeb ayechenkem! Bayhon gin zemene kassie🤑🤑🤑🤑 genezeb wedad

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 29 วันที่ผ่านมา

    1ክ ጦር 100ወታደሮች የሚይዝ የፋኖ ክ ጦር !

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp 29 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር የሚፈልገው በአምሐራ ትግል ተረማምዶ ስልጣን መያዝ ነው እንጅ ለአምሐራ ህዝብ ነጻነት አይደለም

  • @assefabishaw9187
    @assefabishaw9187 29 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር ፋኖን በህዝባዊ ድርጅት ደረጃ ዝቅ ማድረጉ ታጋይ ድርጅት አይዶለም ለማለት ያስመስልበታል፡፡ማህበራዊ አገልግሎት የሚሰጥ ሣይሆን ፋኖ እታገላለሁ የሚለው ለነፃነት መሆኑን ይናገራል ማን ይታመን?

  • @Bmelody-10
    @Bmelody-10 29 วันที่ผ่านมา

    ሊበላ....

  • @SeyidHassen
    @SeyidHassen 29 วันที่ผ่านมา

    ማኣን እደዘሜ ዘሜ ማለት እኮ የመጀመራ የኣማራ ብሎም የፋኖ አደራጅ ዘሜ እኮ ነው የሀን ደሞ አለም ዪመሰክራን

    • @ShoaTube.ሸዋ
      @ShoaTube.ሸዋ 29 วันที่ผ่านมา

      @@SeyidHassen በአማራ ትግል ትግሬ እየፈተፈተ ነው የቸገረን

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 29 วันที่ผ่านมา

    ምኑንም ሳይዙት ይህን ያህል የሚበጣበጡ ሰዎች እንዴት ሀገር እንመራለን ብለው እንደሚያስቡ የሚገርም ነው!!

  • @paulosselassie3220
    @paulosselassie3220 29 วันที่ผ่านมา

    አንዱን አንዱ የማጥላላት ጉዳይ ሳይሆን የአይዲኦሎጂ ልዩነት አላቸው ባሁን ሰአት ተሰሚነት ያለው ዘመነ ነው ምክንያቱ ዶላሩ ነው እስክንድር ወታደር ስሌለው በዶላር ነው ገዝቶ የያዘው ሌላው ሲዋጋ ሲያዋጋ አታየውም ዘመነ ሁለቱንም ነው እንደኔ ሀሳ እስክንድር ትግሉን ትቶ ቢወጣ ለፋኖ ትልቅ ድል ነውና የሰራውን እናውራ ካልኩ የለም ከመከፋፈል ውጪ ምንም የለም ሸዋ ላይ ተቀምጦ የሰራው ምንድነው መከላከያ ቦታውን እየያዘ ዝም ብሎ እያየ ነው እነ ዘመነ ከክላሽ ወደ ላውንቸር ዲሞትፎር ተሸጋግረዋል ። ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል ይሄ ሰው ካልወጣ አንድነት ለማምጣት ያስቸግራል።

  • @tibebesela
    @tibebesela 28 วันที่ผ่านมา

    የመንደር ሽፍታ ቁም ነገር አድርጋችሁ ስታናፍሱ እናንተም የነዚህ ሽፍቶች ቃል አቀባይ መሆናችሁን ያሳብቅባችኋል።

  • @ShoaTube.ሸዋ
    @ShoaTube.ሸዋ 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቁጭ ብለህ እስክንድርን ስትሰድብ ዋል
    እሱ ወደፊት እየተራመደ ነው

    • @AbrehamMelaku-h7l
      @AbrehamMelaku-h7l 29 วันที่ผ่านมา

      እንደግመል ሸንት ለኋሊት እየተጓዘ ነው።
      የዶላር ምንጭ እየደረቀ ነው ።

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 29 วันที่ผ่านมา

    ከእስክንድር ከሀብታሙ በሰተቀር የምታወረት የላችሁም ምነው እስክንድ እነደዚ አነጠበገባች በቃ ትግሉ ለምን አሳስባችሁ ገጠኛችን ለማንገስ አማራእስክንድርን ስለሚመር ዘመነ እንደማይፈለግ መቶ ፐርሰንት ስለምታቁ ይህን ለማስቀረት ተረባረባችሁ ቅዠት ሆኖ ይቀራ እንጂ አውን አይሆንም ገጠኛነማ ለ59 ዓመት ታይቷ አሁን አሁን ህዝብ ሲተፋችሁ መነሻችን መድረሻችን አማራ ያችሁ የጨረገፈ አላማ ለውጣች እስክንድርን ሐሳብን መውስድ ምቀኛ ትንሽ ትን ሽ The LOOSERS

  • @abamu9123
    @abamu9123 28 วันที่ผ่านมา

    They are ftom Abiy's kadri look their phone no ethiopia ph. No😂😂

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 28 วันที่ผ่านมา

    Unsubscribe HAMER MEDIA
    ብልፅግና ተላላኪ

  • @TemuYenatulij-sv1ds
    @TemuYenatulij-sv1ds 29 วันที่ผ่านมา

    የማን ደጋፊ ናችሁ

  • @berhanuadela8142
    @berhanuadela8142 28 วันที่ผ่านมา

    ጉድምሻራጋዜጠኛ

  • @GeremawMenesho
    @GeremawMenesho 29 วันที่ผ่านมา

    አገር በወሬ ይፈርሳል ?