ፋኖ ግድቡን ተቆጣጠረው በዓለም የውሃ ሽያጭ ህግ ፀደቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 130

  • @aminahassen5689
    @aminahassen5689 วันที่ผ่านมา +10

    በርታ እኡሰታዝ ጀማል ለሀገራተችን ትልቁ ታጋይ ነህና እላህ ይጠብቅህ።

  • @رحيمهعبدالشكور
    @رحيمهعبدالشكور 2 วันที่ผ่านมา +21

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @AbduAbdi-h2q
    @AbduAbdi-h2q วันที่ผ่านมา +24

    የኢቶጲያ መፍረስ ይሚመኝ አላህ ያጥፋቸው

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @abduuomer6293
    @abduuomer6293 2 วันที่ผ่านมา +21

    አንተ በርታ አንድ ቀን ኢትዮጵያውያን ያዩሀል በርታ

    • @assefazerfu
      @assefazerfu วันที่ผ่านมา +2

      እኛ ከአገር ቤት እያየን ነው ።

  • @SolomonTezazu
    @SolomonTezazu วันที่ผ่านมา +11

    ጌታ ኢየሱስ ብርክርክ ያርግህ አንተንና ቤተሰቦችህን እንዲሁም ያንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይጠብቅልህ በርታ ይህ ሚዲያ ትልቅ ሆኖ ማየት እፈልጋለሁ

    • @Gambo-m5q
      @Gambo-m5q วันที่ผ่านมา

      የሚባርክ አንድ ፈጣሪ አሏህ ብቻ ነው:: ፍጡር አታምልክ

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 วันที่ผ่านมา +2

    ኡስታዝዬ ስለ ግብፅ ሴራ ሳትሰለች ስለምትሰጠን መረጃና ግንዛቤ በጣም በጣም እናመሠግናለን!! ዕድሜና ጤና ይስጥልን!! 🙏🙏🙏

  • @AbrahamMuchiye
    @AbrahamMuchiye 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርታ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡሰታዛችን እግዚህአብሄር እድሜውን ከጤና ጋራ ይስጥልን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ።( እንደሃይማኖቴ ነው ምርቃቴ)

  • @Zare-v7j
    @Zare-v7j 2 วันที่ผ่านมา +7

    Tebarekln ustazye ❤🇪🇹

  • @muletadiriba-ct6zk
    @muletadiriba-ct6zk วันที่ผ่านมา +6

    ለግድባችን የክረምቱ ውሃ ብቻ በቂ ነው ። ገባሮቹ እንደ ዳቡስና ዴዴሳ የመሳሰሉ ትልልቅ ገባሮችን ፈጥነን ወደ መስኖ መመለስ ግዴታችን ይሆናል ።

  • @taffesemesfin7966
    @taffesemesfin7966 วันที่ผ่านมา +3

    የተለያየ ወጭአቸውን ከውሐ ጋር በተያያዘ ነግረውናል። ያልነገሩን ኢትዮጵያን የሚያተራምሱበት ወጭ አልነገሩንም።

  • @ZenebeGudeta
    @ZenebeGudeta วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ አንተ ትልቅ የኢትዮጵያ አርበኛ ነህ በርታልን አረብኛ ብችል ትግልህን ማገዝ እወድ ነበር ።አከብርሃለሁ

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 วันที่ผ่านมา +5

    የአንተ ሐሳብና ተግባር እጅግ ሰፊና ጥልቅ መሆኑ እናውቃለን
    ከአባይ ቲቪ በተጨማሪ
    በፋናና
    በዋልታ
    በሳምንት አንድ ቀን ለ፵ ደቂቃ ማቅረብ አለባቸው
    ኡስታዝ ሁሌ ሰላም ሙሉ ጤና እንመኝልሐለን

  • @AlemuHabte-k7q
    @AlemuHabte-k7q 2 วันที่ผ่านมา +5

    የኛ ጀግና በርታልን አላ ይርዳህ አሌክስ ገኝ ከቢሾፍቱ

  • @ferhanaethiopia6577
    @ferhanaethiopia6577 วันที่ผ่านมา +2

    ربنا يحفظك اخونا العزيز ❤️

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 วันที่ผ่านมา +5

    ❤Blessings to you brother 🙌 🙏 ✨️ ❤

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 2 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you for disclosing the evil wishes of our adversaries

  • @محمدعيس-ن4م
    @محمدعيس-ن4م วันที่ผ่านมา +3

    ውንድሜ ኡስታዝ ጀማል አላህ እውቀትህን ያብዛላህ

  • @derejeayalew1995
    @derejeayalew1995 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u วันที่ผ่านมา +7

    ልዩ ኮማንዶ ግድቡ ደርሷል የሚለውን ቸላ ባንለው ጥሩ ነው ።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 วันที่ผ่านมา +3

    ሻሎም ዉድ ወንድሜ ኡስታዝ ጀማል የጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ሰላም ከነ ቤተሰቦችህ ይብዛልህ።ዉድ ወንድሜ ሆይ በትክክል ስለ አባይ ወንዝ ምንም አይገርመኝም ነበር።አሁን ግን የኢትዮጵያ ህይወት አባይ ግድብ መሆኑን ለብዙዎቻችን ግልጽ ያደክልን አነተ ስለሆንክ እናመሰግንሃለን። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ።🇪🇹🌲🇪🇹🌲🇪🇹🌲🇪🇹🌲🇪🇹

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz วันที่ผ่านมา

    ጀግናችን አሏህ ከፊራዖኖች ሸር ይጠብቅህ❤

  • @binyammelese1619
    @binyammelese1619 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you, brother

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fanta7262
    @fanta7262 2 วันที่ผ่านมา +5

    Thanks you are really unique.

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ የምለው ኡስታዝዬ እነዚህቅዶች ለማነው የሚቀዱት የሚሰማቸው የለም

  • @yewoinshetmekonnen5013
    @yewoinshetmekonnen5013 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ የፈጠረን አምላክ ይጠብቅህ። አሱ ፈጣሪ በዚህ ዘመን ፈቅዶ ተጀምሯል በፈቃዱም ለ ልማታችንምም ይውላል።

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u วันที่ผ่านมา +5

    ኡስታዝ፣ "ግብፅ የተመሰረተችው በኢትዮጵያውያን ነው" በሚለው ላይ ተከታታይ ፅሁፍ ብታቀርብስ?

  • @wakgariragassa1024
    @wakgariragassa1024 วันที่ผ่านมา +3

    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @hasenbisle7106
    @hasenbisle7106 วันที่ผ่านมา +1

    Ws wr wb

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to 2 วันที่ผ่านมา +9

    ከኢትዮጵያ ጋር ሙዝዝ ያለ ፍቅር ይዞዋቸዋል ገና ጨርቃቸው ይጥላሉ ያላገጡትን ያህል ያለቅሳሉ ፕሮፖጋንዳቸው ሁሉ አልቆባቸዋል ሟርታቸው ወደ ራሳቸው ይመለሳል

  • @eshetuwakene4056
    @eshetuwakene4056 วันที่ผ่านมา +2

    ግብጽ አይደለም ፋኖ ሰይጣንም ኢትዮጵያን ከአፈረሰላቸው ይደግፉታል። ፋኖ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ከሆነችው ግብጽ ጋር መንግስት ሊጥል ይሰራል ብዬ ማሰብ ራሱ ይከብደኛል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ።

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 2 วันที่ผ่านมา +3

    እስከ አሁን ውሃ እንደ ዕቃ አይሸጥም። ግን አራት አገሮች በልማት ስም ካሣ ይከፍላሉ። ቱርክና መሠል አገሮች ውኃ እንደማንኛውም ዕቃ እንዲሸጥ ጥረት እያደረጉ ነው። ከእነቱረክ ጋር አብረን መሰራት አለብን። ስቶክ ማርኬት(Stock Market) ላይ ውኃ ለሽያጭ መቅረብ ጥሩ ነው። አጣርተን እርምጃ መውሰድ ጠቃሚ ነው።

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 วันที่ผ่านมา +8

    ይደክማሉ እንጂ ከዚ በሁዋላ ምንም አያመጡም :: እድሜ ለጀግናው መሪያችን ብቃት ያለው የ ኢትዮጵያውያን መከላከያ ሰራዊታችን ለ አየር ሀይላችን ለባር ሀይላችን አብቹ ቀድሞ አዘጋጅቶዋቸዋል 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @kebdaalem3245
      @kebdaalem3245 วันที่ผ่านมา

      Really banda oromom ☠️ killer Abiy Ahmed game is over 🛑 victory for Amhara fano 💚💛❤️💪🏽

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu วันที่ผ่านมา

      ​@kfesam 😂ebdaalem3245

    • @ሙናሲሆን
      @ሙናሲሆን วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 መንደሩን ይበጥበጥ ኩታራ ስብስብ​@@kebdaalem3245

  • @EsubalewAlemayehu-t2x
    @EsubalewAlemayehu-t2x วันที่ผ่านมา +1

    መሪዎች ሀገራቼውን በጦርነት ሲያወድሙ እንዳተ ያለ የሀገር ፍቅርህ ስናይ አሁንም ኢትዬጵያ ሰው እንዳላት ተስፉ ትጭርብኛለህ

  • @ENDRIESYEBRHIM-sn1wg
    @ENDRIESYEBRHIM-sn1wg วันที่ผ่านมา +2

    ዑዝታዝ ካንተ ባላቅ ደግ ደጉን ብቻ ብትነግረን ጥሩ ነው ሸሩን ለሸረኞች ብትተዎዉ / ኸይር ተመኝ ኸይር እንድታገኝ 😎

  • @Eyob797
    @Eyob797 วันที่ผ่านมา

    The Ethiopian Abay/blue nile river actually contributes 90% of the water plus soil.

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 2 วันที่ผ่านมา +5

    አገር አይሽጥም ዓብይችን የኢትዮጵያ የአገራችን ብቃት ያለው ብልሁ መሪያችን ከእግዚአብሔር ጋር ። ባንዳዎች እገር ለመሽጥ ይደነፋሉ ። እፈሩ ፡ እፈሩ ።

  • @awolmohamed4625
    @awolmohamed4625 วันที่ผ่านมา +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @merodaeyuel6711
    @merodaeyuel6711 วันที่ผ่านมา +2

    ኡዝታዝ ጀማል በጣም አከብርሃለሁ። ኢትዮጵያ ከአፅመ ርስቷ የሚፈልቅን ውሃ የመጠቀም ባለ ሙሉ መብት ነች።ወደዱም ጠሉም እነርሱ ይህ የማይካድ ሃቅ ነው።
    👉#ፋኖ_ግድብቡን ተቆጣጠረ ያልከው ግን የራሱን ና የኢትዮጵያን ግድብ ከማን ቀምቶ ይቆጣጠራል? ፋኖ የአባይ ልጅ ነው።በራሱ ውሃ በራሱ ገንዘብ ማን ቀምቶት ይቆጣጠራል።ፋኖ ማለት ህዝብ ነው።እንደዚህ አይነት ትልቅ የሀገር ሃብትና የሃገር የደም ስር የሆነ ዐርዕስ ላይ የመከፋፈል ና የፓለቲካ ገዳይ መርዝ አትርጩ።ተጠንቀቁ።በፋኖ እያሳበባችሁ የአማራን ህዝብ ከሁሉም ነገር የማግለል ስራ አትስሩ።ፋኖ አማራ ነው።አማራም ፋኖ ነው።ይህንን የፓለቲካ ግልሙትናችሁን የጋራ ጥቅም/የኢትዮጵያ ህዝብ/ጥቅም በሆነ የህዳሴው ግድብ ጋ አታነካኩ።እፈሩ።
    #ኡዝታዝ ደማልም ይህንን አስተውል።

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere วันที่ผ่านมา

    Bertalin wondimachin!

  • @TadallaEregecho-e5x
    @TadallaEregecho-e5x วันที่ผ่านมา +1

    Ethephon teqedame💪💪💪

  • @WondimagegnTasew
    @WondimagegnTasew 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mewala neway gebeya

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 วันที่ผ่านมา

    Selam Tenayestelge!! Maseroch kalwashu yemutalu betam yemgermu nachew.

  • @tesfeshyaru9493
    @tesfeshyaru9493 วันที่ผ่านมา

    Bertalen Hustaz Ashenefenale
    Yekereta Metekem new

  • @garadgadile2590
    @garadgadile2590 วันที่ผ่านมา +1

    የግብፅ ወይስ የሱዳን ግድብን ነው የተቆጣጠሩት?

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 2 วันที่ผ่านมา +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @EMEBET-ft7de
    @EMEBET-ft7de 2 วันที่ผ่านมา +10

    ቱ ቀሚስ ለባሽ ሁሉ የፈለጉትን ይቀባጥሩ አብይ የኢትዮጵያ የህልውናችን የአይናችን ብለን ነው በአባይ ቀልድ አናቅም

  • @SleshiAkaleweled
    @SleshiAkaleweled วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HussinSaide
    @HussinSaide วันที่ผ่านมา

    ወይ መከራቺን ይህ ግድብ አልቆ ምን ባልን

  • @esaid9829
    @esaid9829 วันที่ผ่านมา

    Those who build the Pyramids are turning in their graves at the current DEDEB ones.
    Just none stop nonsense.
    Keep the light shining Ustaz
    Thank you
    💪🇪🇹💪

  • @garadgadile2590
    @garadgadile2590 วันที่ผ่านมา

    የዬትኛው ክልል ግድብ

  • @Ylelish
    @Ylelish วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ Hero

  • @awolmohamed4625
    @awolmohamed4625 วันที่ผ่านมา

    አህለንወሰአህለን

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ውሀውን የአባይን በጨረታ ትሽጥ

  • @amrelad
    @amrelad วันที่ผ่านมา

    Ustaz allha yitebkhi

    • @amrelad
      @amrelad วันที่ผ่านมา

      እትዮጲያዊ ደም እኛ ለኛ ያኛ የምሉ ንግግሮችህ መአከላዊነትህ የሚያስተሳስር አስተሳሳብ❤❤❤❤

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 วันที่ผ่านมา

    እነሱን የሚመጥናቸው "ተልባ ቢንጫጫ ...በአንድ ሙቀጫ " የሚል ተረት ነው ።እኛ ኢትዮጵያዊያን ይህንን እንኳን እያየን አንድ ሆነን የነሱን የፕሮፖጋንዳ በትር መመከት አልቻልንም ።

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 วันที่ผ่านมา +1

    በወንበዴ በገንዘብ እየገዙ አገራችንን ለማፍረስ የተደራጁት ሲቀጠቀጡ አሁን ደግሞ በማርት መጡ🤣ግብፅ ጥንቆላዋ ፈርሷል!!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሃት.ሁሉ.ለግብጽ.መዋርት.ለግብጽ

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @modinali3987
    @modinali3987 วันที่ผ่านมา +1

    I dought weather Egyptians are a Musilim.

  • @besemay
    @besemay วันที่ผ่านมา

    ሕውሀት የጀመረው ግድብ መሆኑን ረስተው አልደገፉትም፤ ፋኖም ቢሆን ለእነርሱ እንደማይበጇቸው ሳያውቁ ቀርተው አይደለም። እርስ በእርስ ስንጠፋፋ ስንባክን እንደ አገር ስለምን ደቅ እንጂ።

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያን ሊሽጡ ነው ግብጽ የሄዱት ? ስትመለስ መግቢያህን ፈልግ በለው።

  • @TigistTakeleAdmasu
    @TigistTakeleAdmasu วันที่ผ่านมา

    Let them talk

  • @EliasToronto
    @EliasToronto 2 วันที่ผ่านมา

    ye mewal senad gebaya (i.e. Stock Market )

  • @Eyob797
    @Eyob797 วันที่ผ่านมา

    ታሪካዊ ጠላቶ'ቻች'ን ግብፆ'ች' በአገራ'ች'ን ኢትዮጵያ ላይ በየቀኑ ዕያሟረቱ ነው። ሟርታ'ቸ'ው ይገርማል። ከቀድሞው ዘመን 'ጀ'ምሮ በቅ'ኝ' ግዛት ሊይዙን ያላ'ቸ'ው ፍላጎት ሊሳካ ዓል'ቻ'ለም።

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j วันที่ผ่านมา

    Asww

  • @Ephreemtusea
    @Ephreemtusea วันที่ผ่านมา

    ustaz IT IS COMMODITY.ሸቀጥ ማለት ነው፡፡ የሚሸጥ ነገር

  • @AbebeKinfemichael
    @AbebeKinfemichael 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በ ጣ ም አሰፈሪ ወ ሬ

  • @Only-true-
    @Only-true- วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ??? የ እውነት እኮ አረብ ገንዘብ ከሰጣቸው እኮ ፋኖ ብዙዎቹ ገበሬዎች ያልተማሩ ስለሆኑ ይታለላሉ 😊😢😢😢እረ ይታሰብበት

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I KNOW THE DIFFICULTY TO DEEP DIVE INTO FINDING DATA .BUT I APPRECIATE YOUR COURAGE AND STRENGTH. OUR JOURNALISTS ARE NOT ONLY IGNORANT BUT ALSO NAIVE AND HAVE NO CAPACITY IN INTERNATIONAL JOURNSLISM. THEY WASTE THEIR TIME TO INTERPRET OTHERS' TH-cam RATHER THAN NARRATING ABOUT ETHIOPIA. EVEN MORE, THEY CARE ABOUT THEIR SELF STRUCTURED TH-camS!!

  • @MekonnenTsegaye-rn1gh
    @MekonnenTsegaye-rn1gh วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ፈሱንም አይቆጣጠርም

    • @berhanumolla6349
      @berhanumolla6349 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ የሻርሙጣ ልጅ ፋኖ እናትህን እየበዳ ፈሷን እንዳትቆጣጠር ያደርጋታል።

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i วันที่ผ่านมา

    ምኞዎታቸው ክንቱው ፍጥርናቹው

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u วันที่ผ่านมา +1

    ትራምፕ ወደ ኢትዮጵያ ዞረ የሚለውን ፍፁም አላምንም። እሱ የሚዞረው ጥሩ ጉቦ ወደሚሰጠው ነው ።

  • @Damel291
    @Damel291 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ምንድነው ወገን??😅😅😅😅😅

  • @samsam-z3s4r
    @samsam-z3s4r วันที่ผ่านมา

    Kkk arboche ke wushet ga nw yetefeterute

  • @Only-true-
    @Only-true- วันที่ผ่านมา

    😂😂😂ፋኖ። ሊዋኙ ነው 😂😂😂😂😂

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 ኢትዮጵያ የተራበች አገር አሜሪካ
    አረካት እራብ ሊገለን እደሆነ ንገራቸው😂😂

  • @EaliyasKedir
    @EaliyasKedir วันที่ผ่านมา

    10q

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 วันที่ผ่านมา

    እና ታዲያ የግብጽ ህዝብ ለአል ሲሲ አገዛዝ ተመችቷል በለና! ስለ መብቱ ፣ ስለ ሀይማኖቱ ፣ ስለ ፍልስጤም እንዳያስቡ ሆነዋል ማለት ነው ። ግብጽ ማለት 'ውሸት ' ማለት መሆኑን አረጋገጥክልን ማለት ነው !! ግብጽ ፣ የውሸት ምድር !!

  • @minewjal
    @minewjal วันที่ผ่านมา

    በህልም እየዘገባችሁ ነው? ምኞት ያከሳል! እንኳን ፋኖ ግድቡን ልቆጣጠር ጫካ ላይም ሰፈር አይቆጣጠርም።

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 วันที่ผ่านมา +1

    😁 ፍኖ ?? ማንም ግድባችንን ሊቆጣጠር የሚችል አይል የለም ።።። የሰፈራቸው ገንዳ ከመሰላቸው ይቆጣጠሩት ።።።አይ ግብፀ ታራግባለች ወሬ ።።።ኡሰተዝዪ ተባረክ 🙏

  • @YewalalshetHmaryam-pr1hh
    @YewalalshetHmaryam-pr1hh วันที่ผ่านมา

    ,,

  • @AbiyBekt
    @AbiyBekt 2 วันที่ผ่านมา +4

    FANO IS THE KING OF ABBAY 👑
    👑ፋኖ የአባይ ንጉስ ነው VIVA FANO 🟩🟨🟥

    • @Zare-v7j
      @Zare-v7j 2 วันที่ผ่านมา +3

      Hidna directly btnegrachew ayshalm?😏

    • @AbiyBekt
      @AbiyBekt 2 วันที่ผ่านมา

      @@Zare-v7j በአመራ ምድር ስለሚመነጨፍ ስለሚፈልቀው የ አባይ ወንዝ ነው 🤣🤣🤣🤣 አለም ነው የሚያውቀው ፣ ባለቤቱ ንጉስ አገር አማራ ነው‼️

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@Zare-v7j-Asafari Banda astesaseb yezeh Amara negn setele Asazagn qorqoro endehonke tastawqaleh. Bechebacha Banda.

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 วันที่ผ่านมา

      ​@@AbiyBektግድቡ ቤንሻንጉል ነው ያለው ባንዳው

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ሳይሆን ጃዊሳ በሚል እስተካክለው:: ደግሞ የማንም ሽፍታ ወንበዴ በምን መመዘኛ ንጉስ ይሆናል? ንጉስ እግዚአብሔር ብቻ ነው:: አቢቹ ጀግና በ4 ቀን እንገባለን ሲል የነበረውን ወንበዴ 40 ቦታ ከፍሎ መከላከያ እየገረፈው ነው!!

  • @tilahungiday5100
    @tilahungiday5100 วันที่ผ่านมา +1

    Please do not use the lies of the Egyptian media as a title to your message to the pleasure of ignorant supporters of Fano. It is a pity that the Egyptian innocent people are fed with lies and base less hatred against Ethiopians. Lies, lies. I pity the Egyptian people who are being served by liars.

  • @Mame-t1h
    @Mame-t1h 2 วันที่ผ่านมา

    😁

  • @ድልለአርበኛውፋኖፋኖአሸን
    @ድልለአርበኛውፋኖፋኖአሸን 2 วันที่ผ่านมา +2

    VIVA FANO 🟩🟨🟥
    VIVA FANO 🟩🟨🟥

    • @Zare-v7j
      @Zare-v7j 2 วันที่ผ่านมา +1

      Yanfenfinih yemianfenefn neger

  • @tilahungiday5100
    @tilahungiday5100 วันที่ผ่านมา

    We must write comments on history show that what he was reporting was all lies. Let us expose him by showing evidence from the site.
    He is making money from his lies.

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    اولا تعرف مصرين لا يلتزم بتفاق إلا الاتفاقات مع اليهود فقط.......خوفا وليس احترام عهود
    السودان عمره ما تحصل فيه تنميه وينهض إلا إذا قطع علاقاته مع مصر .. يريدون ان تتنازل السودان عن نصيبها من مياه النيل لفائدة مصرر\اي 8 مليار الدي كان قديما يدهب الى مصر
    مصر سبب فقر وتخلف جيرانها هي من حاصرت الفلسطنييين واكلت اراضي ومياه السودان دملرت قري كاملة لبنائها السد العالي واغرقت 150 كلومتر من الاراضي واخدت حلايب شلاتين ومولت بالمال والسلاح المتمردين والمعارضين وحفرت قنات جونقلى لتسرق مياه المنبع وتريد السيطرة علىاه النيل لوحدها
    اي اسلام واي دين يامركم ان تمنعو دولا من استعمال تروات بلادها
    لايوجد في العالم كله دولة في المصب تتحكم في المنبع الا عندكم في مصر والكل يعرف ان الاستعمار البريطاني يستغل اراضي مصر والسودان وتمنع دول المنبع من بناء سدود فلما خرج الاستعمار قسمت مصر والسودان دون الاخرين مستغلة فقر وضعف دول المنبع اما الان انتهى الضلم كل دول المنبع تبني بلدها( كينيا اوغندا طنزانيا الكونغو ) على مصر مشاركة دول البحر الاحمر قنات السويس وارساال الماء الى غزة واسرائيل لانهم احق بمياه النيل التي تهدر في البحر حيت تصب مليارات مياه النيل

  • @MekebaberMechachal
    @MekebaberMechachal 2 วันที่ผ่านมา +2

    THE KING IS FANO 😂😂😂 go do some research of your history
    ፋኖ ነው ንጉስ 🟩🟨🟥 ልሙጥ ነው ባንዲያው 🟩🟨🟥 ✊🏿✊🏿✊🏿✊🏿

  • @ጥምብተመልካችአድማጮችበክ
    @ጥምብተመልካችአድማጮችበክ 2 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣 እኔ በጥሬው የማስታውሰው የአኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ጀዋር መሀመድን ጨምሮ ግብፅ ውስጥ ነበሩ።
    አማራ ፋኖ ያሸንፋል‼️

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @امحسن-ف5ذ8ح
    @امحسن-ف5ذ8ح วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤