ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተመስገን ማስታወቂያ ሰለሌለ እስከመጨረሻው እንከታተል ❤
ሠላማችሁ ይብዛ
መታሠር ብቻ ሣይሆን ከምድር ገፅ ፈጣሪ ያጥፉው እሂ ጨካኝ ህፃናትንና እናቶችንን የጨረሠ
እነኝ እያሉ ...? አለም መቼም ስላም አታገኝም ! እነኝህ አሜሪካ ተብዬ እንግሊዝ ...? የአለም ሁሉ መዘዝ ሸራቢ ናቸውና !!!! እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸዋል ለማየት ያብቃን ...????🙏🙏🙏🙏
Maashaa Allah zenahin waddalloo sila mattaddaallaa❤
Netsanet Lakew thank you for the information that you have given us.
Arada daily bertu ❤❤❤
🎉😂❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hulum bant bnsma
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤!?
#first comment
ይህ ካሀዲ ይሁዳ እስከሆነ ....? ይበለው ! ስው እንዴትበስላም ችግሩን መፍታትአለቻለም ማለት...? ይሄው ነው ::
ፑትንም እኮ የእስር ማዘዣ ወቶባችሁዋል።
Besw mimeka hulu Mchereshaw baytawkim indi nw
ማቴዎስ 19¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ኢየሱስም ይህን ነገር ከፈጸመ በኋላ፥ ከገሊላ ሄዶ ወደ ይሁዳ አውራጃ ወደ ዮርዳኖስ ማዶ መጣ።² ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፥ በዚያም ፈወሳቸው።³ ፈሪሳውያንም ወደ እርሱ ቀረቡና ሲፈትኑት፦ ሰው በሆነው ምክንያት ሁሉ ሚስቱን ሊፈታ ተፈቅዶለታልን? አሉት።⁴ እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ፦ ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥⁵ አለም፦ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን?⁶ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።⁷ እነርሱም፦ እንኪያስ ሙሴ የፍችዋን ጽሕፈት ሰጥተው እንዲፈቱአት ስለ ምን አዘዘ? አሉት።⁸ እርሱም፦ ሙሴስ ስለ ልባችሁ ጥንካሬ ሚስቶቻችሁን ትፈቱ ዘንድ ፈቀደላችሁ፤ ከጥንት ግን እንዲህ አልነበረም።⁹ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን ፈትቶ ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ያመነዝራል አላቸው።¹⁰ ደቀ መዛሙርቱም፦ የባልና የሚስት ሥርዓት እንዲህ ከሆነ መጋባት አይጠቅምም አሉት።¹¹ እርሱ ግን፦ ይህ ነገር ለተሰጣቸው ነው እንጂ ለሁሉ አይደለም፤¹² በእናት ማኅፀን ጃንደረቦች ሆነው የተወለዱ አሉ፥ ሰውም የሰለባቸው ጃንደረቦች አሉ፥ ስለ መንግሥተ ሰማያትም ራሳቸውን የሰለቡ ጃንደረቦች አሉ። ሊቀበለው የሚችል ይቀበለው አላቸው።¹³ በዚያን ጊዜ እጁን እንዲጭንባቸውና እንዲጸልይ ሕፃናትን ወደ እርሱ አመጡ፤ ደቀ መዛሙርቱም ገሠጹአቸው።¹⁴ ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና አለ፤¹⁵ እጁንም ጫነባቸውና ከዚያ ሄደ።
እርሱ (እየሱስ) ግን እንዲህ አለ ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው
ተመስገን ማስታወቂያ ሰለሌለ እስከመጨረሻው እንከታተል ❤
ሠላማችሁ ይብዛ
መታሠር ብቻ ሣይሆን ከምድር ገፅ ፈጣሪ ያጥፉው እሂ ጨካኝ ህፃናትንና እናቶችንን የጨረሠ
እነኝ እያሉ ...? አለም መቼም ስላም አታገኝም ! እነኝህ አሜሪካ ተብዬ እንግሊዝ ...? የአለም ሁሉ መዘዝ ሸራቢ ናቸውና !!!! እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸዋል ለማየት ያብቃን ...????🙏🙏🙏🙏
Maashaa Allah zenahin waddalloo sila mattaddaallaa❤
Netsanet Lakew thank you for the information that you have given us.
Arada daily bertu ❤❤❤
🎉😂❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hulum bant bnsma
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤!?
#first comment
ይህ ካሀዲ ይሁዳ እስከሆነ ....? ይበለው ! ስው እንዴትበስላም ችግሩን መፍታትአለቻለም ማለት...? ይሄው ነው ::
ፑትንም እኮ የእስር ማዘዣ ወቶባችሁዋል።
Besw mimeka hulu Mchereshaw baytawkim indi nw
ማቴዎስ 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ኢየሱስም ይህን ነገር ከፈጸመ በኋላ፥ ከገሊላ ሄዶ ወደ ይሁዳ አውራጃ ወደ ዮርዳኖስ ማዶ መጣ።
² ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፥ በዚያም ፈወሳቸው።
³ ፈሪሳውያንም ወደ እርሱ ቀረቡና ሲፈትኑት፦ ሰው በሆነው ምክንያት ሁሉ ሚስቱን ሊፈታ ተፈቅዶለታልን? አሉት።
⁴ እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ፦ ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥
⁵ አለም፦ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን?
⁶ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።
⁷ እነርሱም፦ እንኪያስ ሙሴ የፍችዋን ጽሕፈት ሰጥተው እንዲፈቱአት ስለ ምን አዘዘ? አሉት።
⁸ እርሱም፦ ሙሴስ ስለ ልባችሁ ጥንካሬ ሚስቶቻችሁን ትፈቱ ዘንድ ፈቀደላችሁ፤ ከጥንት ግን እንዲህ አልነበረም።
⁹ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን ፈትቶ ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ያመነዝራል አላቸው።
¹⁰ ደቀ መዛሙርቱም፦ የባልና የሚስት ሥርዓት እንዲህ ከሆነ መጋባት አይጠቅምም አሉት።
¹¹ እርሱ ግን፦ ይህ ነገር ለተሰጣቸው ነው እንጂ ለሁሉ አይደለም፤
¹² በእናት ማኅፀን ጃንደረቦች ሆነው የተወለዱ አሉ፥ ሰውም የሰለባቸው ጃንደረቦች አሉ፥ ስለ መንግሥተ ሰማያትም ራሳቸውን የሰለቡ ጃንደረቦች አሉ። ሊቀበለው የሚችል ይቀበለው አላቸው።
¹³ በዚያን ጊዜ እጁን እንዲጭንባቸውና እንዲጸልይ ሕፃናትን ወደ እርሱ አመጡ፤ ደቀ መዛሙርቱም ገሠጹአቸው።
¹⁴ ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና አለ፤
¹⁵ እጁንም ጫነባቸውና ከዚያ ሄደ።
እርሱ (እየሱስ) ግን እንዲህ አለ
ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው