ዲያቆናዊት ማርያም እና ሌላይቱ ኢየሉጣ! - በረከተ ቅዱሳን/ት - ክፍል 3 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025
  • ዲያቆናዊት ማርያም እና ሌላይቱ ኢየሉጣ! - በረከተ ቅዱሳን/ት - ክፍል 3 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ
    August 2020 - Washington DC

ความคิดเห็น • 446

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 4 ปีที่แล้ว +38

    ተመስገን አምላኬ በዚህ ሰአት እንዲ ነብሳችንን እሚያረሰርስ ቃልህን በበሚገባን መልኩ እሚያስተምር መምህር ስለሰጠኸን ተመስገን ።

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
      ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ......

  • @ethiopia1777
    @ethiopia1777 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Qale hiwot yasemaln Egziabher edmena tena abzito yadililn

  • @alextakele
    @alextakele 4 ปีที่แล้ว +24

    -አምላካችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ
    ፩. በምህረቱ
    ፪. በይቅርታውና
    ፫. በቸርነቱ ከኮሮና ቫይረስ ይሰውራችሁ
    ፬. እመቤታችን በበረረከቷና በረድኤቷ ጓዳችንን ትሙላልን አሜን(፫)
    ፭ . መምህራችን መምህር ዘበነ ለማን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ በክንፉ ከልሎ እንደ አይን ብሌኑ ይጠብቅልን!
    ፮. የአይን ብሌናችን ኖት ቀሲስ መ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ፯. እጅግ እጅግ እንወድሀለን እናከብርሀለን!

  • @ፂዮንዳንኤልሣራ
    @ፂዮንዳንኤልሣራ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ፈጣሪ ድንግል ማሪያም በዘርፋፋ ቀምሷ ትከልሉት ያገልግሉት ዘመኖትን ፈጣሪ ያርዝምልን አሜን ኢትዮጵያና ሆርቶዶክስ ሃይማኖታችን ለዘላለም ትኑር መንፈስ💚💛❤ የሚምመግብ ትምህርት ነው 🙏

  • @mesiyhaftshenathdh8637
    @mesiyhaftshenathdh8637 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የእናታችን የቅድስት ምግድላዊት ማርያም ረድኤት ብድክትዎ ይድርብን መምህራችን መምህር ዝብነ ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማለን መንግስት ሰማያት ያውርስልን 🌱💒🌱💒🌱💒🌱💒🌱💒🌱💒🌻🌻🌻🌻🌿🌻🌻🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌹🌷🌳💖💖💖💖💖❤🌺💒❤🌻🌱💒❤🌺🌻🌿🙏🌺💒🙏❤🌻🌱💒🌺🌿🙏💒💒💒🙏🌺🌿❤🌻🌱🌳⛪🌹🌷💖🙏🌿🌺💒❤🌻🌱💒🌺🌺💒🌿🙏🌿🌺💒

  • @edengebremariam2756
    @edengebremariam2756 4 ปีที่แล้ว

    መ/ር ቀ/ስ ,ደ/ር ዘበነ ለማ ዕድመን ና ጤና ይስልኝ ያኑርልኝ ብዙ ዕውቀት አግኝቼ በታም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 ปีที่แล้ว +1

    በመሞህራችን ላይ አድሮ ያሰተማረን
    እግዚአብሔር ክብርና ምስጋን ይገባዋል
    ዶር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜና ጤናና
    ቸሩ መዳኒአለም ያድልልን
    እንደርሶ ያለ መምህራትን ያብዛለን
    አሜን አሜን አሜን

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ሰላመይእኺድንግል
    @ሰላመይእኺድንግል 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ክብሩን ያብዛሎት ኣምላኽ ኣጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው::ፆሙን የበርከት የርድኤት ያርግልን ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር ታማልደን ተመስገን ጌታችን እቺን ቀን ባርከህ ቀድሰህ የሰጠሀኝ!!ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ፀንታ ትኑር!!!

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርሶን የመሰለ ልቅ መምህር የሰጠን አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን እግዚአብሔር እረጅም እድምና ጤና ይስጥልን ጥበቃው እዬለዯት አሜን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑሁን ያርዝምልን💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏🙏

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede4100 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሳማለን መምህራችን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @hayatu6544
    @hayatu6544 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የእድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @elsamebrahtu8495
    @elsamebrahtu8495 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜነ ኣሜን አባታችን። የኢትዮጵያ ሀገራችንና የህዝባችን እንዲሁም የኔን ምእመናን እንቆቅልሻችን ቸሩፈጣሪያችን ይፍታል። ለኣባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gebyaneshejigu6359
    @gebyaneshejigu6359 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ማርያም የእመብርሃን በረከቷ ይደርብን። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአግልግሎትዎን ዘመነዎትን ያርዝምልን።

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእርሶ ይሁንልን መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️💚💛❤️

  • @tgd1875
    @tgd1875 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባቴ ጤናና እድሜ ከነቤሰቦት የመረቁንንም ይድረስብን የነገ ሰው ይበለን አሜን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የፃድቃን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከኛ ከክርስቲያጋ ይኑርልን የአባቶቻችን አምላክ ከክፍ ፈተና ይታደገን እማምላክ ወላዲቷ ከልጇታማልደን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለኛም ሰሚን ልብምና መደሀኒያለም ያድለን አሜን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህርዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሰለ እናቱ ሰለ ድንግል ማርያም ብሎ ይማር የቅዱሳን ምልጃና በረከት
    አይለየን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን ፀጋ እና ሞገሰን ያድልልን 🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የተሰበረውን የሚጠግስ ያዘነውን የማፅናና የወደቀውን አበርትቶ የማነሳው ምርቃት ልብን የማረሰርስ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሕይወት ያሰማህ

  • @ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ
    @ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን ከልብ ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን!!!

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የመቅደላዊት ማር ያም ጾሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @kalemelak4404
    @kalemelak4404 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @heyabwoldu8512
    @heyabwoldu8512 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛንም የተመገብነዉን የእግዚኣብሔር ቃል በልባችን ያሳድርብን የወለላይቲ ድንግልማርያም ረዲኤት ይደርብን🙏🙏🙏

  • @tadesselemma6699
    @tadesselemma6699 4 ปีที่แล้ว

    ይህንን ቃለ ወንጌልን ሰለመገቡነ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዕድሜ ከጤና ጋር የአገልግት ዘመንዎ ይባረክ

  • @ኣክሱምዩቱብ
    @ኣክሱምዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ዕድሜው እና ጤና ጭምር ጨማምሮ ይስጥልን ኣሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሆይ መጨርሻችን ኣሳምርልኝ የቁድስ ፀሎት እና በረከት ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፍጣርየ ሆይ መስተዋሉን ስጠን የስማነው በልባችን ኣስድርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን።ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር ያብዛሎት ።

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว

    በእወነት ቃለህይወት ያማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንኸ ይባረክ

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @cleanethiopia14
    @cleanethiopia14 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምፅናናትን ያለውም ትምህርት እንሰማ ዘንድ አምላክ ያድለን አንተንም በዕድሜ ፀጋ ያድልልን!!!

  • @haregewoyin1548
    @haregewoyin1548 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ይ
    ያሰማልን

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
    @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂውት ያሰማልን መህህራችን
    ያኑርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ምልጃቸው አይለየን ይርዳን
    ማስተዋሉን ይስጠን

  • @birkneshmebratu481
    @birkneshmebratu481 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለምርቃቱ እንዴት ታድለናል ቃለ ሂወት ያሰማልን በድጋሜ

  • @tigistbirhanu474
    @tigistbirhanu474 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራንን ይጠብቅልን ያብዛልን

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 4 ปีที่แล้ว

    💒💒💒ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💒💒💒 አሜን አሜን አሜን

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን 🙏

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
      ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ......

  • @YohannesTibebu
    @YohannesTibebu 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ! ቃለህይወትን ያሰማልን ። እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝም ።
    ጤናና በረከትን ያድልዎ።

  • @24ዮዳሄ
    @24ዮዳሄ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይሰጥልን አሜን

  • @tenagnemoges9126
    @tenagnemoges9126 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ፡ህይወት፡ያሰማልን፡መምህር፡ዘበን፡

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር!!!!

  • @as-vs8zm
    @as-vs8zm 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን

  • @lebanon5320
    @lebanon5320 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን መምህር

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ4ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ4ጨ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ!!! የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክ

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
      ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ......

  • @citycell2355
    @citycell2355 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @tgbe5701
    @tgbe5701 4 ปีที่แล้ว

    መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን፣
    አሜን በረከታቸው በሁላችን ላይ አድሮና ጸንቶ ይኑር አሜን መልካም የሱባኤ ጊዜ ይሁንልን በጸሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም።

  • @terstadefris655
    @terstadefris655 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ለእኛም ድርሻልን ለአገርችንም ድርሽልኝ

  • @adanichforgza5307
    @adanichforgza5307 4 ปีที่แล้ว

    ቃላ እይዎት የሣማልን ማምህር

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሄወት ያሰማልን መምህር እረሜ ጤናዉን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @yrga7051
    @yrga7051 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህራችን

  • @youssefsaad8094
    @youssefsaad8094 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤️
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛንም ከቅዱሳኑ በረከት ያሳድርብን አሜን።

  • @asss4503
    @asss4503 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!!!

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን እመቤቴ ቅድስት ድንግል እናቴ አገራችንን ህዝባችንን ተዋህዶ እምነታችንን በምልጃዋ ትጠብቅ ለተጒዱ ወገኖቻችን ብርታቱን ያድላችሁ

  • @ljiabtetube8675
    @ljiabtetube8675 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን !!!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን !

  • @serkalemnigus1505
    @serkalemnigus1505 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አምላከ ቅዱሳን ይማረን

  • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
    @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ጊዜወርቅአለማች
    @ጊዜወርቅአለማች 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይወትን ያሰማልን

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
      ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ.....

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጸጋርንም አብዝቶ ይስጥህ """"" ኢትዮጵይ ሀገራችንንና ህዝብዋን ይጠብቅልን"""

  • @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ
    @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን

  • @ህይወቴነሽድንግል-ዠ3ጀ
    @ህይወቴነሽድንግል-ዠ3ጀ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት መምህራችን እኛም የሰማነዉን ቃል በልባችን ይደርብን

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ውይይይይ ምግብ ነው ትምህርተወ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን Dr. መምህራችን።

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ መምህራችንችን እርስዎን የመሰለ አስተማሬ የቤተክርስትያን አባት ስላለን እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በናንተ አድሮ የመከረን የገሰጸን ክብር ይግባው ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴና መምህሬ ኑርልን

  • @monatasema7097
    @monatasema7097 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን በረከቷ ይደርብን ይእግዚያብሔር ጥበቃው አይለየን አገራችንን ይጠብቅልን መምህራችን ለህርሶም እድሜ ይስጥልን አሜን

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
      ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ......

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ዶክተር ዘበነ

  • @elsupladeta3626
    @elsupladeta3626 4 ปีที่แล้ว

    ቃላ ህይወት ይሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ኣሜን ቃለሂወት ያስመኣልን በጣም እናከብርሃለን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 ปีที่แล้ว

    ኣምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማለን ♥️

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
      ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ......

  • @ውብርስትአንለይ-ኘ8ቈ
    @ውብርስትአንለይ-ኘ8ቈ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
    @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን መምህራችን

  • @ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ
    @ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለህወት ያስማልን ምመህራችን

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የስደት መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
      ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ......

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንንን 💛💚❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsedaleedeto2688
    @tsedaleedeto2688 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም አባታችን፣ ከጥንት ጀምሮ የተዋህዶ ጠበቃ፣ መኩሪያችን። በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @aamooo5807
    @aamooo5807 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን
    አሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን

  • @bayushbebi2206
    @bayushbebi2206 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃላህወት የሰማልን

  • @fekaduduferagonfa8456
    @fekaduduferagonfa8456 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ፡፡

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በፀሎት አስቡኝ እህት መልአክ ብለው

  • @ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
    @ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ 4 ปีที่แล้ว +15

    መምህራችን እንኮን ሰላም መጡልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ሆይ በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ የድንግል ማርያም ጥበቃ በያላችሁበት ለእናት ይሁን የስማእቶ የቅድስት አርሴማ በያለችሁበ ይሁን

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @alfoahsony6239
      @alfoahsony6239 4 ปีที่แล้ว

      amen amen amen kal hywat yasemalen fetar erjem edman tena abzeto yesitke mahmerachen

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
      ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ......

    • @talalumm9818
      @talalumm9818 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @salambekelesalambekele6746
      @salambekelesalambekele6746 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን👋👋👋

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን የቅዱሳን/ት በረከት በኛ ላይ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
      ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ......

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን ሰማታት በረከታቸው ይደርብን
    የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን የድንግል ማርያም በረከት አማላጅነት አይለየን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @selamselamtube7005
      @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
      ቬነስያ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እየገባችሁ subscribe አድርጉ......

  • @ክፍለማርያምክፍለማርያም
    @ክፍለማርያምክፍለማርያም 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የስመዓልና መምህር

  • @bezuabebe2161
    @bezuabebe2161 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህዎት ያስማልን አባትም አሲተማሪ ያኑሪልን አሜን አሜን

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን