ስህተቴ ሙሉ ፊልም - Sehetete Full Ethiopian Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 มิ.ย. 2024
  • Sihtete New Amharic Movie 2024 - ስህተቴ ሙሉ ፊልም - Sehetete Full Ethiopian Movie 2024 - Sehitete Ethiopian full Amharic Movie this week 2024.
    #AddisMovies
    #AmharicMovie
    #Sehtete
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2024 Addis Movies
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 181

  • @BekaMan-ke6uw
    @BekaMan-ke6uw 6 วันที่ผ่านมา +3

    Fiyor አንቺ ሰላለሸ ነው ይህንን ፊልም ገብቼ ማየው

  • @user-yd3dj4lh3u
    @user-yd3dj4lh3u 21 วันที่ผ่านมา +14

    ዋው የሣራ ሁኔታ ባናድደኝም መጨረሸው ተመችቶኛል❤❤❤❤😢

  • @MaherHassan-fk4ek
    @MaherHassan-fk4ek 22 วันที่ผ่านมา +77

    ይህቺን ኮመንት የምታነቡ ያሰባቹት ሙልትልት ይበልላቹ

    • @Daniman843
      @Daniman843 22 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን

    • @user-uh3ey8xp9q
      @user-uh3ey8xp9q 22 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @sauditaif-gw2ud
      @sauditaif-gw2ud 22 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንን❤❤❤

    • @user-ez4sm5ts4x
      @user-ez4sm5ts4x 22 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤

    • @Sfyg-zl6ly
      @Sfyg-zl6ly 21 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 21 วันที่ผ่านมา +35

    ላይክ አማረኝ ሴች እርጉዝ ነኝ እያሉሲለየኩ እኔ ምን ብየ ልለየክ😂😂😂

    • @user-cj1ds8dn7x
      @user-cj1ds8dn7x 20 วันที่ผ่านมา +1

      #እርጉዝ መሆን አማረኝ ብለሽ #ላይክሽን መጠየቅ ትችያለሽ ።

    • @user-mm5hy9fv6g
      @user-mm5hy9fv6g 6 วันที่ผ่านมา +2

      ለማርገዝ ዝግጅት ላይ ነኝ ብለች😂😂

    • @ElsaeTafete
      @ElsaeTafete 3 วันที่ผ่านมา

      @@user-cj1ds8dn7x እሺ😂

  • @balcha24
    @balcha24 21 วันที่ผ่านมา +56

    ወገኖቼ ፀልዩልኝ በናታቹ መኖር አልገፋ አለኝ ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣው በጌታ ስም ይዢያችሃለው እስቲ አይዞሽ ብላቹ አበርቱኝ

    • @Meron-pd5jp
      @Meron-pd5jp 21 วันที่ผ่านมา +6

      እደዚህማ ተስፋ መቁረጥ የለብንም .እውነት ነው ሁሉም ነገር አድካሚ ነው ነገር ግን ከእግዚአብሔር ጋ ሁሉም ይታለፋል!
      ፀልይ የሠው ልጅ በመከራ በችግሩ የማይለየውን አምላክ እያሠበ መፅናናት አለበት !!እግዚአብሔር ያበርታችሁ አይዞን ሁሉም ያልፋል! ነገ ሌላ ቀን ነው

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq 21 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተስፋ አትቁረጪ በርቺ እርግጥ ነው ሁሉም ነገር ያደክማል ግን በሒወት እስካልን ድረስ እንታገላለን እኔም ተስፋ እቆርጥ እና እደገና ለመበርታት እታገላለሁ እና አይዞን በርቺ እንበርታ እግዚአብሔር እዲረዳን እንፀልይ

    • @hanaethiotube5312
      @hanaethiotube5312 20 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ፀልዩ እግዚአብሔር ሁሉን ያሳልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው

    • @user-dq5pg8vp5z
      @user-dq5pg8vp5z 20 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሺ ፈጣሬ የከበደሺን ያቅልልሺ እህቴ

    • @hermiadriel3967
      @hermiadriel3967 20 วันที่ผ่านมา +1

      Medhaniyalem enkuan banchi tesfa alkoretem, be Medhaniyalem tesfa ayikoretem, ortodox kehonesh tsebel tetemeki abzetesh segeji, yaleshebeten hiwot wedejiew, Amlakeshen amesgengi, yeraseshen hiwot bicha enji yelea sew hiwot atemelkechi, ayzosh ehete🙏❤️

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 21 วันที่ผ่านมา +15

    እግዚአብሔር ለሁላችን ታማኝ ባል ይስጠን😢😢😢❤❤❤

    • @FathimaFathima-je9mf
      @FathimaFathima-je9mf 17 วันที่ผ่านมา

      ኧረ አሜንንን

    • @BanchFkadi
      @BanchFkadi ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን❤

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 20 วันที่ผ่านมา +13

    እኔ ሣሪ እና ፊዮሪ አይቼ ነው ከች ያኩት እናተስ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 21 วันที่ผ่านมา +7

    ,የአመቱ ምርጥ ፊልም ደስ ሲል አሪፍ ነው በርቱልን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 21 วันที่ผ่านมา +9

    ዋውውውውውውው ምጭርሽው አሪፍ ነው

  • @user-er9hu1ne7o
    @user-er9hu1ne7o 19 วันที่ผ่านมา +11

    ሀገሬልገባ3ወርቀረኝ ጥሩትዳር ሷሊህልጆች እዲሰጠኝ ዱአአርጉልኝ😭❤

    • @zenat6033
      @zenat6033 18 วันที่ผ่านมา

      አላህ ያሳካልሽ ውዴ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰

    • @MmJohar
      @MmJohar 17 วันที่ผ่านมา +1

      የትነሽአብረንእዲንሄድዱባይከሆሽ😢😢እኔም3ወርነውየቀረኝ

    • @SSh-fv6hx
      @SSh-fv6hx 17 วันที่ผ่านมา

      በሰላም ለሃገርሽ ያስገባሽ ፈጣሪ ውዴ

    • @TeTe-hx6vi
      @TeTe-hx6vi 6 วันที่ผ่านมา

      አላህ ይወፍቅሽ

    • @user-er9hu1ne7o
      @user-er9hu1ne7o 5 วันที่ผ่านมา

      @@MmJohar ዱባይነኝ

  • @Vdhttt
    @Vdhttt 21 วันที่ผ่านมา +7

    ሳሪታን አይቶየመጣ😂❤

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 19 วันที่ผ่านมา +4

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @user-dh2dp4jc7v
    @user-dh2dp4jc7v 20 วันที่ผ่านมา +7

    ፊየረ አይቶ መጣ❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 22 วันที่ผ่านมา +7

    ገራሚ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉

  • @M-tc1xp
    @M-tc1xp 19 วันที่ผ่านมา +1

    ማው የምር መጨረሻው የሚያምር ፊልም ካየው ቆይቶ ነበር አንደኛ ብያቿለው❤❤❤❤🎉

  • @melak96-ys8vy
    @melak96-ys8vy 22 วันที่ผ่านมา +5

    እመጓ ይህን መፅሀፍ ስወደው

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 21 วันที่ผ่านมา +6

    ዱሮውም ጥቅመኛ ሰው ጉዞውን ሳይጨርስ በማሃል ይቋጫል ሚርጥ አስተማሪ ፊልም

  • @user-vr9dz5db5q
    @user-vr9dz5db5q 18 วันที่ผ่านมา +25

    ፍቅር ይዞኛል ከታዋቂ ሰው 600ላይክ ካገኘውኝ ሚዲያላይ ወጥቼ እጠይቀዋለው አበረታቱኝ በላይክ😢😢😢

    • @shemim6079
      @shemim6079 18 วันที่ผ่านมา +1

      የዛኔ ላይክ እናረግሻለን

    • @EzanawitEzana
      @EzanawitEzana 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@shemim6079😂😂

    • @gibeegama6160
      @gibeegama6160 17 วันที่ผ่านมา

      😂ihe fikir sayhon magagnanew wude😢

    • @SusuHabeshawit-dc5dr
      @SusuHabeshawit-dc5dr 16 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 ተይው አትናገሪ

    • @sasab2001
      @sasab2001 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@shemim6079😂😂😂😂😂እዉነት ነዉ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 21 วันที่ผ่านมา +5

    Waw best movie ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @babsnnnsnsj3904
    @babsnnnsnsj3904 18 วันที่ผ่านมา +1

    Wooowwwoooo❤❤❤❤das yilal bartu

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 19 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 18 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ምርጥና አስተማሪ የሆነ ፌልም ነዉ❤❤

  • @BurukBeruket
    @BurukBeruket 18 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @Elea675
    @Elea675 18 วันที่ผ่านมา +2

    very nice ❤🎉

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 19 วันที่ผ่านมา +1

    Wow አንደኛ 👌ምርጥ ፊልም 💝❤ጆሲ ሚላ ❤👌

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 12 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂❤❤❤❤😢😢 ሳቅም ሀዘንም የተደባለቀበት ፊልም ነው❤❤❤❤❤

  • @user-hb1xo1tc2p
    @user-hb1xo1tc2p 16 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደሥይላል

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 7 วันที่ผ่านมา

    Really it's interesting movie
    Good job keep it up

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 20 วันที่ผ่านมา +1

    Wow መጨረሻው ያምራል❤❤❤

  • @user-pl6qw9ou8y
    @user-pl6qw9ou8y 12 วันที่ผ่านมา +1

    Wowww 😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SayedAhmada-ge3ci
    @SayedAhmada-ge3ci 7 วันที่ผ่านมา

    ዋው ምርጥ ነው ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mercyyemaryamlijmercybob7050
    @mercyyemaryamlijmercybob7050 21 วันที่ผ่านมา +2

    Geram movie new

  • @zaidbrhane-ei5hs
    @zaidbrhane-ei5hs 21 วันที่ผ่านมา +1

    Wowww btam merte ❤

  • @user-uu8so1jc1w
    @user-uu8so1jc1w 18 วันที่ผ่านมา +2

    Wow

  • @Kalkdan2222
    @Kalkdan2222 18 วันที่ผ่านมา +2

    ፍዬሪ ምርጥ አክተር ናት

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 20 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም❤❤❤

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 12 วันที่ผ่านมา

    Dase yelall filmo Sara ezeme rabishe batakalye asetmare now🎉 melyon berhan 🎉 sewodeke 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @geremichaeltikue6373
    @geremichaeltikue6373 18 วันที่ผ่านมา

    Wawwwwwww acheraresu arif film new

  • @samiakebede2488
    @samiakebede2488 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ደስ ይላል

  • @user-ty4fu9bh3h
    @user-ty4fu9bh3h 18 วันที่ผ่านมา

    Wow betam desyemil film nw

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጥቅም ብሎ የሮጠ ድሮም የውሃ ላይ ኩበት ነው
    ሁሌም ንፁህ ልብ ካለን ካየነው ያላየነው ይመጣል!!

  • @AnaniyaAlemayehu-qw7om
    @AnaniyaAlemayehu-qw7om 22 วันที่ผ่านมา +3

    ውይ ጩባው😂😂😢😢😢

  • @user-hb1xo1tc2p
    @user-hb1xo1tc2p 16 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ሳሪና ፊወሪን አይቸነው የመጣሁት

  • @mekaMOHAMMED-sw3xi
    @mekaMOHAMMED-sw3xi 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @MameNur-ig3tm
    @MameNur-ig3tm 20 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @Nahi-n6t
    @Nahi-n6t 16 วันที่ผ่านมา

    ደመፃቼን ይሰማ

  • @user-yd3dj4lh3u
    @user-yd3dj4lh3u 21 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @MessiAzarya
    @MessiAzarya 21 วันที่ผ่านมา

    Yhuan yatmlkat sew chnklat yalaw yemarbtale lek enda enay from ka Dubai ❤❤❤ enamsgnaln

  • @worky-ei5iu
    @worky-ei5iu 19 วันที่ผ่านมา +1

  • @user-mm5hy9fv6g
    @user-mm5hy9fv6g 6 วันที่ผ่านมา

    እያዳመጥኩ ያለውት ፍቅረኛየ የወደፊት ሚስቴ ሸር አድርጋልኝነው ❤❤ምን ትመክሩኛላችሁ ስለፍቅር😊

  • @user-cx5ow9rq9b
    @user-cx5ow9rq9b 19 วันที่ผ่านมา

    አሚን የኔ ውድ

  • @TaduDere
    @TaduDere 22 วันที่ผ่านมา +1

    I🥰love♥️you

  • @user-eq7qb3em6b
    @user-eq7qb3em6b 16 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8ny 15 วันที่ผ่านมา

    መጨርሽ ላይ ድስ ይላል ምህል ባጣም ግራ ጋብኝ ❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️😘😘

  • @CherieMulatu
    @CherieMulatu วันที่ผ่านมา

    ፊዮሪ ልዩኮ ነሽ

  • @Nishan-lc7ck
    @Nishan-lc7ck 17 วันที่ผ่านมา

    😢

  • @zenat6033
    @zenat6033 17 วันที่ผ่านมา

    👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻💕💕💕💕💕

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f 9 วันที่ผ่านมา

    ጭብቲየ❤

  • @Emebetzekariyas
    @Emebetzekariyas 17 วันที่ผ่านมา

    ❤😂🎉

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 19 วันที่ผ่านมา

    ጆሲ 💝ሚላ ውዶቼ❤💝

  • @sifaandabalaa8939
    @sifaandabalaa8939 16 วันที่ผ่านมา

    Betam temirtinow😢😢😢😢😢

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 9 วันที่ผ่านมา

    ene yemelew.. Eleleta yemetebalew seteyo gin fitewan kebe eyetekebach new ende film yemeteseraw.. betam yekefal fitewa ke buger ena yefitewa kusel.. setekef.. ere tefi benatesh.. setasetela begeta

  • @berektiareaya2225
    @berektiareaya2225 21 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤🎈🎈👏🙇‍♀️🙌👏

  • @kiyakiya9008
    @kiyakiya9008 20 วันที่ผ่านมา +2

    wuy Sare Ahun Asixelashign Yemer Iwodish Neber😢😢😢

  • @AfAf-nc7qg
    @AfAf-nc7qg 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሳለይ ወደኮሚት የምሮጠዉ ነገርስ😅❤

    • @user-ly8rb1ds4c
      @user-ly8rb1ds4c 16 วันที่ผ่านมา

      አንቺ ግመተም

  • @Libas-w1j
    @Libas-w1j 16 วันที่ผ่านมา

    ሉላን አባካችሁ

  • @Family-tub
    @Family-tub 4 วันที่ผ่านมา

    ሳራን አይቸ ነዉ የመጣሁት😂

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pelearegahegn610
    @pelearegahegn610 18 วันที่ผ่านมา

    ehe chegeram yaleksal behuala enbawo ket endemimetalet beye filmulaye endalekese zegi yehone lij lezi aselchi filmachewo

  • @Libas-w1j
    @Libas-w1j 16 วันที่ผ่านมา

    አባክቹ ሉላ

  • @betty4950
    @betty4950 10 วันที่ผ่านมา

    ይቺ አለም በቅዠት ታኖራለች ህልም እልም አለች አያቴ

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው የበደነው ብይነው ማየስበነው

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f 9 วันที่ผ่านมา

    እውነቴ ነው የዛሬ ጋደኛ ቢቀር ይሻላል የዛሬ ሴቶች ተበላሽተናል😢

  • @Family-tub
    @Family-tub 4 วันที่ผ่านมา

    ላይክ አድርጉኝ አድስ ነኝ please

  • @tigisisay
    @tigisisay 9 วันที่ผ่านมา

    bezhi lek yehone yeyikerta leb endnoren bemgim yehay gin konjo milket new beye alsebm sew eko konjo ena tiru asabi hono menore yechilal tiruna milkam negir seladerge becha befiker ashnafi hono yegodegawen fikrega memget ena abero mehon yalbet aymseilgem movie kezhi wechi mechrsha lenorew yechil nber

  • @Xayetu163
    @Xayetu163 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂❤❤❤

  • @fetiSultan
    @fetiSultan 21 วันที่ผ่านมา

    የኛ አገር ፊልም ነገር😂

  • @FathimaFathima-je9mf
    @FathimaFathima-je9mf 17 วันที่ผ่านมา

    እንዴ ይቅርታ ያለ የለም መጨረሻው ያምራል

  • @Nahi-n6t
    @Nahi-n6t 16 วันที่ผ่านมา

    ሉላ plz plz ሉላ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 17 วันที่ผ่านมา

    I had and have a best friend who had two or three girl friend at the same time. Now and then i have to protect him from the other two when the other one was with him. He was married but devorced. he can not keep a relationship to this day. That is the consequence. one womans is enough for a man

  • @Amanu-u4q
    @Amanu-u4q 16 วันที่ผ่านมา

    Plz lula yet new meseriwu koy lmn film akomsh eshi lmn debalochu akomesh sarin senay hulem enastaweseshaln tsebachu yinafeknal ebakesh debalochu lay temleshi

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8ny 16 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️😁😁🙆‍♂️🙆‍♂️😂😎🙉

  • @saratesfaye5254
    @saratesfaye5254 17 วันที่ผ่านมา

    Yewened teretega yemolabet hager

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 19 วันที่ผ่านมา +1

    አይ እልልታየኔ ቅሌታም

  • @user-tu6zs2gw1l
    @user-tu6zs2gw1l 17 วันที่ผ่านมา

    ሰዉን አትግፉ እናተ ተገፉ😢

  • @Amanu-u4q
    @Amanu-u4q 16 วันที่ผ่านมา

    Lulayee ebakesh yet tube lay new mesriwu ye madam kememoch nafekeshenal

  • @user-gr3id2tz8g
    @user-gr3id2tz8g วันที่ผ่านมา

    😰😰😰😰😰😰💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 22 วันที่ผ่านมา +1

    አደድ ወረደ ገደን አስፈለግም

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 21 วันที่ผ่านมา +1

    Sewochiye simugn ima yichi balege gaxewex titan new yemitihedew duriye dimet bullshit y’all 😊😊

  • @MekdiA897
    @MekdiA897 16 วันที่ผ่านมา

    ሳራ ሰራች ሉላም ተሰራ

  • @Nahi-n6t
    @Nahi-n6t 16 วันที่ผ่านมา

    ሳራ ሰናያት ሉላ ከ ለባቼን አጠፋም አና አንደተስራ በ በኔ አና በ ሉላ አደናቂዎች ሰም በ አከብሮት አነተየካልን

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t 9 วันที่ผ่านมา

    ደምሩኝ ዉዶቸ

  • @Kalkdan2222
    @Kalkdan2222 18 วันที่ผ่านมา +1

    እቺ ሳራ ሚሏት የጠንባች ናት

  • @Rahina-f1m
    @Rahina-f1m 16 วันที่ผ่านมา

    አረ በፈጠራችሁ ሉላ ሉላ ሉላ ሉላ ሉላ ሉላ ሉላ ሉላ

  • @Libas-w1j
    @Libas-w1j 16 วันที่ผ่านมา

    Be mariyam ketay lulaye tesra ezi lay sarin sayat lula tenafekegnalch

  • @kingphone4461
    @kingphone4461 21 วันที่ผ่านมา +3

    የጉአደኛውን ፍቅረኛ የነበረች ለራሱ ቀለበት ስላደረገላት .. አጨራረሱ ደስ አላለኝም።

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 21 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂

  • @GetachewZemene-h3r
    @GetachewZemene-h3r 10 วันที่ผ่านมา

    tegmamachehubn ko

  • @user-hg6wb8bn2g
    @user-hg6wb8bn2g 16 วันที่ผ่านมา +1

    አያምርም በተለይመጨረሻው ! ሲደክም የነበረው ለራሱ ከነበረ ? ለመን ጓደኛውን መወንጀል ወይም ጥፋተኛ አደረገው ? መሆን ያለበት አንተ ስለተውካት እኔ ጉዳቷን ጨምሮ ለመጠጋት አጋጣሚው ተፈጠረልኝ ማለት ነው ያለበት ። ስለዚህ ለራሱ አመቻቻት እንጂ አልረዳትም ።

  • @user-cx5ow9rq9b
    @user-cx5ow9rq9b 19 วันที่ผ่านมา

    ትክክክክ ውነተኛ ሰውይስጠን