የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ፍቅር ይበልጣልና እንኳን ደህና ገባችሁ ወደ ሠላም የተመለሳችሁ ወገኖቻችን በሙሉ ጀግኖቻችን ናችሁና ልትኮሩ ይገባል ሌሎቻችሁም ይህን አረአያ ተከትላችሁ ሌላ ታሪክ ስሩ ።

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወደብ እና ባህር ሃይል በጣም ነው የሚያስፈልገን ጂቡቲ በዚ ሁሉ የውጭ ጦር ተከበሽ ለኛ ለወንድሞችሽ ደግሞ አንዱን ጀባ በይንና እኛም እንጠብቅሽ ወንድሞችሽ ነው አሲቢበት ሃዬ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 วันที่ผ่านมา

    የእዝብ ግብር የምትንቀሳቀሱ ጋዜተዬች አይና ጆሮ ካላችው ሰይፍ ዝግጅት ላይ ገና የተወለደችን እሳን ከሽንትቤት ያወታውን ባለሙያ ሕዝብ ሊያስተምር የሚችል በመሆኑ ለምን አታቀርቡም ? ይች ጀግና የእግዚአብሔር መልክተያ ነው ለኔ።

  • @muktargurei2474
    @muktargurei2474 3 วันที่ผ่านมา

    መንግስት ሠላምን ማስፈን አጥብቀው አጠንክሮ መራመድ አለበት ምክንያቱም ኢትዮጵያ ድንግል መሬት በከርሰ ምድር የብዙ ተፋሰስ ወንዞች ተራራማና ሜዴማ ያልተነካ ለም መሬት ለመበልፀግ የስፈልጋል ከሁሉም አዘውተረን ሰላምን መረጋገጥ አለብን

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምገርመን አትዮጵያ ለምንድነው በ 21 ክፍለ ዘበን ትምህርት የሌሎው ተመክሮን የልየሎው መሪ አድርጋ የታመሰሽ

  • @abdalaahmadabdala-f7s
    @abdalaahmadabdala-f7s 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂