የወንድን ልብ የምታሸንፊባቸው ቃላቶች/Say this to win his heart

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • I am Wintana Yilma, I will help you improve your love life #united #appeal #love #ebs #wisdom

ความคิดเห็น • 333

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 ปีที่แล้ว +23

    ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛም ዊንታናዬ ካች ብዙ አትርፋለሁ የእውነት ለብዙ አመት በፍቅር ስከታተልሽ ነበር በጣም ነው የማመሰግንሽ ሁሌም ከልቤ አጠፊም ምክንያቱም በደንብ አንፀሽኛል ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ግን አሁን መጥፋት አበዛሽ ውድ እኛ በፍቅር ለምጠብቅሽም ባንስ በስም ሁለት ቪዶወ እንኳን ይለቀቅልን 💚💛❤️😘

  • @burtegirma4863
    @burtegirma4863 ปีที่แล้ว +87

    ፍቅር እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @ማራቱታለማ
      @ማራቱታለማ ปีที่แล้ว +1

      ትክክል❤❤🎉

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +1

      Ameeeeen❤🙏🙏

    • @BoniAme-b9k
      @BoniAme-b9k ปีที่แล้ว

      ​@@meeenegn3361 ewnet new eyesus yibarkachu❤❤

    • @ermolesalamusamuel6131
      @ermolesalamusamuel6131 ปีที่แล้ว

      Ba tikikil

    • @bregm2959
      @bregm2959 ปีที่แล้ว +1

      Andande enastewel yesewu fikir ena yekirstos fikir iko yeleyayal ena sewu ayewaded kirstos iko erseberasachewu tewadedu beluhal mezanawe meon tiru nw

  • @sumyamuhidne1541
    @sumyamuhidne1541 ปีที่แล้ว +14

    ቀጥይበት ውዴ ምርጥ ንግግር ነው

  • @GffhdHfddf
    @GffhdHfddf 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምክርሽ ጥሩነው እናመሰግናለን ቀጥይበት❤❤❤❤❤

  • @TeyibaumerDejen-dv8dm
    @TeyibaumerDejen-dv8dm ปีที่แล้ว +1

    Ar indih kahon kurat ysmewal biye fralew inamseginallen🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ZahraMohammed-pb8mk
    @ZahraMohammed-pb8mk ปีที่แล้ว +25

    በጣም ነው የተመቸኝ እውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት

  • @ማሚፊቅር
    @ማሚፊቅር 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት

  • @BezaAsk
    @BezaAsk 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yene wde betam new yemwedsh betam new yamakebrsh❤❤❤❤❤

  • @kingofking5513
    @kingofking5513 ปีที่แล้ว +6

    ብዙ ተምራለሁ ባንቺ ጠካራ እንድሆን አድርገሽኛል🙏🏽

  • @getsolomon
    @getsolomon ปีที่แล้ว +1

    ዊኒ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው!!በነገራችን ላይ ኢትዮጵያዊ እንስቶች በትዳር ላይ ይሁኑ ወይም አይሁኑ ከሴቷ አፍ ''ዛሬ አንገናኝም'' ወይም ማድነቅ ከውስጣቸው ሲወጣ ወይም ሲያመሠግኑ አይታዩም !እነሱን ብቻ መደነቅን መሞገስን ይፈልጋሉ!!

    • @wittylovebuster
      @wittylovebuster  ปีที่แล้ว +2

      Lik neh mastemar gid new, medenek yemifelg madnek mejemer alebet

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 ปีที่แล้ว +2

      ይኸዉ ሲነጋ ሲመሽ በፍቅር ቃላት ሳጥለቀልቀዉ ጥጋብ ጀመረ…ምን አገባኝ እኔ እስከጥግ ደስ ያለኝን ቃል ተጠቅሜ አሞግሰዋለሁ። ጠግቦ ከሄደም ይንካዉ! ከኔ የሚጎል ነገር አይኑር እንጂ…የገባኝ ነገር ግን የሀበሻ ወንዶች ግትር ፍቅር ነዉ የምትወዱት።

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a ปีที่แล้ว +2

    ሀሪፍ ምክር ነው በተለይ ያራተኛው ምክር ተመችቶኛል በደንብ ስላልራራሽ ትክክል ነሽ ወንድ ልጂ ጠንካራት ትሀትና ኮንፊደንስ ያላት ሰው ይወዳሉ

  • @sabr9053
    @sabr9053 ปีที่แล้ว +29

    ጥርግ ይበል የአሁን ዘመን ወንዶች ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልጉት😜😜😜

    • @GffJjj-fb3wk
      @GffJjj-fb3wk ปีที่แล้ว

      ተክከል እኔስ ወጥቸላቸዋለሁ😂

    • @Enkutsha
      @Enkutsha ปีที่แล้ว

      omg😂

    • @ነጂ
      @ነጂ 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😂

    • @ayelecherduno3010
      @ayelecherduno3010 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል 😂😂😂

    • @Medina-tr2bq
      @Medina-tr2bq 3 หลายเดือนก่อน

      😄😄😄😄

  • @haymanottamru-g6x
    @haymanottamru-g6x 5 หลายเดือนก่อน +1

    WOW wintana

  • @BurtukanBetso
    @BurtukanBetso 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅር ኢየሱስነው ውዴ እኔ በፍቅር ውስጥ በጣም ተጎድቹውለው😢😢😢😢😢

  • @لبابهل-ش4ن
    @لبابهل-ش4ن 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምክርሺ ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ ዉደ

  • @Maya38438
    @Maya38438 3 หลายเดือนก่อน

    Des teyalesh! You have such a beautiful heart. ❤️

  • @ትንሿነ
    @ትንሿነ 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፊ ነው

  • @buzyotadassa2526
    @buzyotadassa2526 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን❤

  • @yene8891
    @yene8891 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አመሰግናለሁ ❤

  • @AnshaMehamed-tc6kk
    @AnshaMehamed-tc6kk 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ጎበዝ ቀጥይበት

  • @hafizah8495
    @hafizah8495 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ቆንጆ እንኳን መጣሽልን ቪድዮሽ አይቆይብን በጉጉት ነው የምጠብቅሽ

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ሰለም ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በረቺ አሪፊ ቆይተ ነበረን

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዉይትየ ባይ ዘዌ ፈገግታሺን በጣም ነዉ እምወደዉ ኢሄዉ በሁለተኛዉ ስልኬም ሠብ አደረኩሺ በርቺ ዉዴ

  • @hanakiros524
    @hanakiros524 ปีที่แล้ว +39

    ልብሽንም ፍቅርም ከሚገባው በላይ ብትሰጫቸውም እነሱ ፍላጎታቸው አንድና አንድ ነው እሱም ብርርርርርር ብቻቻቻቻ አይተን አይተን ሰልችቶን አንቅረን ተፍተናቸዋል ።

    • @teybaahmde2578
      @teybaahmde2578 ปีที่แล้ว +6

      በትክክል ብዙዎቹ ልባቸዉ ያገኘን ቢመስለንም እነሱ ገንዘብና ገንዘብ ብቻ የሆኑት ብዙዎቹ ናቸዉ የፈለገ ብቶጃቸዉም አንቺ ለነሱ ምንም ነሽ 😢

    • @hanakiros524
      @hanakiros524 ปีที่แล้ว

      @@teybaahmde2578 ትክክል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 ปีที่แล้ว

      ❤🎉🎉🎉በትክክክልል

    • @mduuvfiy1595
      @mduuvfiy1595 ปีที่แล้ว +2

      ተሴትምአሉመልካም. ከወድምአሉመልካም. ያውምየገጠር. ልጆች. የገጠርልጂመሆኔያስደስተኛል

    • @hanakiros524
      @hanakiros524 ปีที่แล้ว +1

      @@mduuvfiy1595 የገጠር ልጆች የሰውም አይፈልጉም የራሳቸውንም አይሰጡም ምክንያታም ፈጣሪን ይፈራሉ አሉ እንጂ አራዳ ነን ባዮች ሀይማኖት የሌላቸው

  • @seadaassega5737
    @seadaassega5737 ปีที่แล้ว +14

    እኔ የምላቸውን ነገሮች ሁሉ ነው ያልሻቸው እናመሰግናለን 😍😍

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw ปีที่แล้ว

    አቺ እራሱፋቅር ነሺ ከማዳም ቅመም እናመሰግናለን በረቺ❤❤❤❤

    • @EssEss-mf3cw
      @EssEss-mf3cw ปีที่แล้ว

      ግን የት ነው የምትኖሪው

  • @HalenmakbalYemaryamlj
    @HalenmakbalYemaryamlj หลายเดือนก่อน

    Hebesha denkoro new

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፡ጥሩንግግር፡እናመሰግናለን

  • @ተመስገንኣምላኬ-ጰ8ቨ
    @ተመስገንኣምላኬ-ጰ8ቨ ปีที่แล้ว

    ይመችሽ
    ቆጅት

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 หลายเดือนก่อน

    እሺ ዊታዬ ሽኮር ስወድሽ እኮ❤❤

  • @kkkkkk-sf9rn
    @kkkkkk-sf9rn ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም ተመቸሽኝኝኝኝ❤

  • @EDU12721
    @EDU12721 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዊንትዬ በጣም ነው የምወድሽ እናመስግንሻለን ❤

  • @dagmawikumlachew5670
    @dagmawikumlachew5670 ปีที่แล้ว

    Winti love you so mach

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል ነሽ
    ትችያለሽ

  • @aberragebreyesus5255
    @aberragebreyesus5255 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬው ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ፍላጎታችንን በደንብ ነው ያወቅሽው !! እባክሽን ዊንታና ! ይሄን መሰል ምክሮችሽን ደጋግሚው ።

  • @የሰውሯ
    @የሰውሯ 5 หลายเดือนก่อน

    ቀጥይበት እህቴ❤

  • @SemiraHasen-v2d
    @SemiraHasen-v2d ปีที่แล้ว

    ቀጥይበትምርጥንግግርነው

  • @YrgedGebre
    @YrgedGebre หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሱስ ሁነሽብኛል

  • @LwamGebremedhin-v7s
    @LwamGebremedhin-v7s ปีที่แล้ว

    Wintuyee❤❤

  • @Seadamd-j7d
    @Seadamd-j7d ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ኑርልን በጣም ነው የምወድሽ ቀጥይበት ❤❤❤❤

  • @SamsungBdy-o9n
    @SamsungBdy-o9n 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እናመሰግናል

  • @Enkutsha
    @Enkutsha ปีที่แล้ว

    ሙድ ያዥ😂😂😂😂😂 ማመን አቃተኝ እየሳኩ ነው ያየሁሸ😂❤ i will tray to my best

  • @TsegushHayle
    @TsegushHayle ปีที่แล้ว

    Lk nesh

  • @shadhashadha7533
    @shadhashadha7533 ปีที่แล้ว

    በርች እህት አሳብሽ ጥሩ ነው

  • @GenetAli-s6w
    @GenetAli-s6w 6 หลายเดือนก่อน

    ስወድሺ ክበሪልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayyatiii
    @Hayyatiii ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዲ በጣምኖ የምወዲሺ ❤❤❤

  • @SameraS-b3e
    @SameraS-b3e 6 หลายเดือนก่อน

    ትክክል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @metadeltube1
    @metadeltube1 ปีที่แล้ว

    Ewnt kenchi Perogrm bezuu Negar Aterfalwuu Bexm Arif new ❤

  • @Fatuma-m7n
    @Fatuma-m7n ปีที่แล้ว

    ስወድሽ

  • @hiwotgyohns8554
    @hiwotgyohns8554 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥይበት ዉዴ❤❤❤

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 ปีที่แล้ว +54

    እኔን የሚወድ ብር የማይጠይቅ ከሆነ እሽ ካልሽኝ በላይ እሆንለታለሁ❤❤ አለዛ እግሩን እሰብርለታለሁ። 1 ሰብሪያለሁ😢😂

    • @salamtube4640
      @salamtube4640 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @hanakiros524
      @hanakiros524 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል የእኔ እህት ሰልችቶናል

    • @RahmaRahma-hg8mp
      @RahmaRahma-hg8mp ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @HalimaMohmad
      @HalimaMohmad ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 ปีที่แล้ว +24

    አይ አሁን እንደዚህ ቢባል ጭራሽ ይኮራብሻል ፍቅር የማየገባዉ ነዉ ያለዉ,,

  • @Bran-g5v
    @Bran-g5v 3 หลายเดือนก่อน

    ምክኒያቱም የኛ ወንዶች አይገባቸውም😢😢😢😢

  • @SeidSadik-v3r
    @SeidSadik-v3r ปีที่แล้ว

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc ปีที่แล้ว

    Yene.konjo❤❤❤❤

  • @mg-ft3js
    @mg-ft3js ปีที่แล้ว +1

    ትመቺኛለሽ የኔ ማር።

  • @genetdawit-e4i
    @genetdawit-e4i 2 หลายเดือนก่อน

    Siwedshe Eko wintu

  • @MubeMuba-wv3sr
    @MubeMuba-wv3sr 9 หลายเดือนก่อน

    Swedish wintaye❤❤❤❤ 5:31

  • @AbrarAlqouz1-lt9rd
    @AbrarAlqouz1-lt9rd ปีที่แล้ว

    ❤❤❤thank u dear

  • @Demitu-en7bg
    @Demitu-en7bg 3 หลายเดือนก่อน

    Yene.kojo.si wdeshi ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n ปีที่แล้ว

    እሸ ውዴ❤❤❤

  • @LovelyFields-cc3jx
    @LovelyFields-cc3jx 3 หลายเดือนก่อน

    Egizihabiher fiqir newu mejemeriya Egizihabiher kawoke Lela Hulu qelali newu 😢😢

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 ปีที่แล้ว +10

    ወንትዬ ወንዶች ሁሉ አንድ አይደሉም ይሄን ያክል ከቆለልኩት ይበጣጠሳል በመጠኑ ማፍቀር ግድ ነዉ

    • @Hayat-k7i
      @Hayat-k7i 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂ልክብለሻል

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 หลายเดือนก่อน

    ምክሩ አሪፍ ነው ግን የሀበሻ ወንድ ባደነቅሽው ቁጥር እየናቀሽ እየረገጠሽ ነው እሚሄደው አያቁም

  • @ageriefikadu9159
    @ageriefikadu9159 ปีที่แล้ว

    Amesegnalehu winta

  • @FreesaAba
    @FreesaAba ปีที่แล้ว +1

    እዉነት የምትነገሪዉ ሰወድሽ

  • @ethiopia7540
    @ethiopia7540 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ❤❤❤❤

  • @TsehayneshKemba
    @TsehayneshKemba ปีที่แล้ว

    ከሌሎቹ ጋር ሳወራ ቁጥር አንድ አስቅን እና ተጨዋች ነህን ከፍረንደ ጋር ግን ገና ድምጽን ስሰማ ወረው ሁሉ ይጠፋብናል ሁለም ከእኔ አትጠብቅ ይለናል ምላድርግ እባክሽ እርጅን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ ปีที่แล้ว +20

    የኢትዮጵያ ወንዶች የተለየህ ነህ ከተባለ ጪንቅላት ላይ ነው የሚወጡት

  • @SelamKassa-x4q
    @SelamKassa-x4q 9 วันที่ผ่านมา

    ye habesha wond fikir mech yawkal?

  • @RfewDge
    @RfewDge ปีที่แล้ว +14

    ባክሽ የሀበሻ ወዶች ጥጋበኛ ናቸዉ እደዚ ስንላቸዉ የትም አቴድም ብለዉ ያስባሉ😢

  • @ኩንፈያኩን
    @ኩንፈያኩን ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ሼም ይዘኛል ምንም አልለዉ ደሞ በአከል ተገናኝቴን አነቅም እሱ ክፍላ ሀገር ነዉ እኔ ደሞ ስደት በስልክ ነዉ የታገናኛነዉ 3አማት ቆይቴነል የሁሌታችንም ቤታሰብ ተወዎቆዋል ንካም አስሬናል ግን እሱም የፍቅር ቃለቶች አይጣቃምሚ እኔም አልጣቃምሚ ዝም ብሌን ነዉ ምነዎረዉ እኔ ደሞ ፍቅር ሰቶ ስለማየዎረኝ ቡዙ ግዜ እናጨነጫለሁ ስደዊል ሁላ ዘገላሁ ከኮረምኩ እንጃ ምንዘላቅም አይማስላኝም እስክ ምክር ስጡኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 6 หลายเดือนก่อน

      ሂጂና በአካን አይተሺ ትዩው አለሸ እ ሱም ይገባዋል ፍቅርን መከላለፅ ቅመመ ማለት ነው

  • @ተሥፈኞዋz
    @ተሥፈኞዋz ปีที่แล้ว +9

    ያልሽኝን ሁላ ሠምቼ አመሠገንኩት ከፍ ከፍ አረኩት ከሁሉም አሥበለጥኩት የመከረሽኝን ሁሉ ተገበርኩ ጪራሽ ደንብሮ ጠፍ በይ መመለሻዉን ንገሬኝ😂😂😂😂 አሊያ አንላቀቅም 6ቀን ሆነዉ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ ሰውያለውን ሁላ አታደረጉው ሁሎም ወዶቹ አድአይደሎም

    • @ተሥፈኞዋz
      @ተሥፈኞዋz ปีที่แล้ว +1

      @@tube-ms3iq እሽ

    • @አወልፎዜዩቶብ
      @አወልፎዜዩቶብ ปีที่แล้ว +1

      ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደምሬኝ ማር

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @ToybaSeid-w9p
      @ToybaSeid-w9p ปีที่แล้ว

      😂😂😂እርፍ

  • @Meaza882
    @Meaza882 ปีที่แล้ว

    ወይ ዊንታየ ስደት ያለንሽ እንዴት እናገኘው😊

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku ปีที่แล้ว

    ስውድሽ❤

  • @StjsodJjdgd
    @StjsodJjdgd 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረጉድ እኮነው ስዉጣ ሲገባ እሡን የማመሠግነው ፈጣሪነው እዴ😢

  • @KebeduAssefa-wj9yp
    @KebeduAssefa-wj9yp ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ኣምሰግናለሁ 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @MubeMuba-wv3sr
    @MubeMuba-wv3sr 9 หลายเดือนก่อน

    Wintaye ene betam yemwedew sewu ale esugin yiwdedegn ayiwdedegn alawkim minladrgh?

  • @ሰሙወሎ-የ7ቨ
    @ሰሙወሎ-የ7ቨ 10 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ❤❤❤❤❤እህቴ

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 ปีที่แล้ว +5

    2016 miyaleksu setoch embachew mitabesbet setoch blta blt mnhonbet lb mngezabet yargln 🙏🙏

    • @hanakiros524
      @hanakiros524 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንንንን

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 7 หลายเดือนก่อน

    Ene wdewu nbr gen mnm beyewu alkem unkan laa denkewu meknatum betam yemi astela negegri nbr mii nagrewu keza gene telyayen

  • @MameSeyid-w9m
    @MameSeyid-w9m 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የመጀመሪያው አልስማማም ዊንታና እኔ ሚስቴ ልዩ ወንድነህ ትለያለህ ብትለኝ ከነማንጋር አወዳድራኝ ስጀመሪ አሳድጌ አግብቻት

    • @Zenbamaru
      @Zenbamaru 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂ነገረኛ ጠርጣሪ ነህ።

    • @Zenbamaru
      @Zenbamaru 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂ነገረኛ ጠርጣሪ ነህ።

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ዊንታ ቆንጆ ❤

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 8 หลายเดือนก่อน

    ስሞኝ አያቅም😂😂😂 ጉድ ፈላ

  • @zaraamd7833
    @zaraamd7833 ปีที่แล้ว

    😘❤🤙

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v ปีที่แล้ว +7

    ዊንታ አንቺ አገባሽ??ማወቅ እፈልጋለሁ

    • @seadaali-x3g
      @seadaali-x3g 4 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😂

    • @Zenbamaru
      @Zenbamaru 3 หลายเดือนก่อน

      𝚔𝚔𝚔𝚔𝚔𝚔

  • @Bera297
    @Bera297 7 หลายเดือนก่อน

    ዊናዬ የኔ ትልቁ ችግሬ ይሄ ነው

  • @ጆኒ-ጨ7በ
    @ጆኒ-ጨ7በ ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉ውንታየ የኔ ቆንጆ ተይ ግደለም ባንቺ ደጅ ጠናው እኮ ውድድድድ ነው የማረግሽ ማሬ

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆንሽልጅ ❤❤❤❤❤

  • @ClifflinkToqetnek
    @ClifflinkToqetnek 4 หลายเดือนก่อน

    Hi Vita how are you ❤

  • @RozaRoza-vf8xu
    @RozaRoza-vf8xu ปีที่แล้ว

    Yene wud

  • @wowwow4098
    @wowwow4098 ปีที่แล้ว +8

    እኳንም ደካማ ጎኑን አወኩ ምንም አትረባም ብየ እራሱን ማሳመም እጀምራለሁ ዛሬ😂😂😂😂😂

    • @mduuvfiy1595
      @mduuvfiy1595 ปีที่แล้ว

      ተይ አይደረግም. አቺደሞ. ምክረእየተመከረሺ. ክክክክክክክ

    • @RfewDge
      @RfewDge ปีที่แล้ว

      ወየዉ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @RfewDge
      @RfewDge ปีที่แล้ว

      ያችስ ከፋ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @adinagham8667
      @adinagham8667 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @gsd3669
      @gsd3669 ปีที่แล้ว +2

      እኮ የሚወዱት የሚያሣምማቸዉን ነዉ የሚወዱት ዲጋይ ሁላ 😂😂😂

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว

    ጠፍሺኮ ሰወድሺ❤❤❤

  • @YosifSitayo
    @YosifSitayo 9 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝናቸውን ስትነግሪ ሌላ ወንድ አይተሽ አተሬማሽ ትመስይው አለሽ ይጠባረራሉ 😂😂😂😂😂 ሁሉም አንድ አደሉም ክብር እማይገባቸው😂😂😂😂

  • @ikraamwallo
    @ikraamwallo 8 หลายเดือนก่อน

    😢በጣምጥሩነው 4:28

  • @مثقالعبيدات
    @مثقالعبيدات ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ፍቅር የሆንሽ ልጅ ይመችሽ ዋውውውው አለባበስሽ ልዩ ❤❤❤

  • @MubeMuba-wv3sr
    @MubeMuba-wv3sr 9 หลายเดือนก่อน

    Swedish wintaye

  • @ቡቅዬየሳቱዬፍቅር-የ8በ
    @ቡቅዬየሳቱዬፍቅር-የ8በ ปีที่แล้ว +9

    እረ ባናቱ ይተከል የምን ማሞገስ ነው ጥርግ ይበል😂😂😂😂😂